cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Everest Youth Academy(EYA)

We strive for success

Show more
Advertising posts
6 114Subscribers
+424 hours
+397 days
+13030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ጥቆማ‼ ======= (የመጀመሪያና የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች «ማስታወቂያ ለኤ.አይ ሰመር ካምፕ 2024 የክረምት ስልጠና ፈላጊ ታዳጊዎች በሙሉ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለ2 ወራት የሚቆይ የኤ.አይ ሰመር ካምፕ 2024 የስልጠና መርሓ ግብር በአዲስ አበባ አዘጋጅቷል፡፡ ስልጠናዉ በ 🎯AI basics 🎯Robotics 🎯Programming 🎯Machine learning 🎯Internet of Things (IoT) ላይ ትኩረቱን ያደርጋል፡፡ የመመዝገቢያ መስፈርቶች 👉🏼የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደረጃ ተማሪ የሆነ/ የሆነች 👉🏼ስልጠናውን በሳምንት 4ቀን መከታተል የሚችል/ የምትችል የምዝገባ ቀናት      👉🏼ከሚያዝያ 17 - ግንቦት 07፣ 2016 ዓ.ም ባሉት ቀናት አመልካቾች ከታች የተቀመጡትን ሊንኮች በመጠቀም መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ 👉🏼 https://forms.gle/9B79pzGLdo84W2LY8 👉🏼 https://www.aii.et/summer-camp-registration-form-for-student/
Show all...
She believed she could, so she did 👩🏽‍✈️ Meet Serkalem Abebe, pilot at Ethiopian 🇪🇹✈️ #flyethiopian #ethiopianairlines #thenewspiritofafrica #ethiopian #habesha #girlpilot #addisababa #avgeek
Show all...
🎚የአለማችን ታዋቂ ሰዎች ስለንባብ ከተናገሩት ✅1 “ማንበብ ትልቅ ሀብትን ያጎናፅፋል። እስከዛሬ በአለማችን ላይ ስለተከሠቱ እና በሌሎች ሰዎች ስለተሰሩ ነገሮች በሙሉ ማወቅ የምንችለው ማንበብ ስንጀምር ነው።” (አብርሃም ሊንከን) ✅2. “በህይወቴ ማወቅ የምፈልጋቸው ነገሮች በሙሉ መፀሀፍቶች ውስጥ አሉ። የኔ ምርጥ ጓደኛ ብዬ የምቀርበው ሰው ያላነበብኩትን መፀሀፍ “እንካ አንብብ” ብሎ የሚሰጠኝ ነው።” (አብርሃም ሊንከን) ✅4. “ዘወትር ባነበብኩኝ ቁጥር ውስጤ የነበረውና ያለው ትልቁ የመቻል አቅም ይቀሰቀሳል።”  (ማልኮምኤክሥ) ✅5. “የኔን የግል ህይወት ብቻ ሳይሆን በዙሪያዬ ያሉ ሰዎችን ህይወት መለወጥ የቻሉ ሀሳቦችን መተግበር የቻልኩት መፀሀፍ በማንበቤ ነው።” (ቤል ሑክሥ) 🌟6 “ለአንድ ሠው መፀሀፍ ስትሸጥ የሸጥከው ብዙ ወረቀቶችን፣ የተፃፈበትን ቀለምና ጥራዙን አይደለም። ለርሱ የሸጥክለት ዋናው ነገር ሙሉ የሆነ አዲስ ህይወትን ነው።”(ክርስቶፈር ሞርሌይ) 🔇7. “መፀሀፍትን በሚገባ ማንበብ ማለት በድሮ ዘመን ይኖር ከነበረ በጣም አስተዋይ ሰው ጋር መወያየት ማለት ነው።”(ሬኔ ዴካርቴሥ) ✅8. “ከየትኛውም ነገር በላይ ትልቁንና ከፍተኛውን ደስታ የማገኘው ሳነብ ነው።”(የፋሽን ዲዛይነሯ ቢልብላሥ) ✅9. “ማንበብ ከቻልክና አንዴ ማንበብ ከጀመርክ በቃ አንተ ነፃነት ያለህ ሠው ነህ።”(ፍሪድሪክ ዳግላሥ) ⭐️10. “አላዋቂነትንና ችኩልነትን የምንዋጋበት ብቸኛው ወሳኝ መሣሪያ ማንበብ ነው።”(ሌኖርድ ቤይንሥ ጆንሰን) ✅11. “ለአንድ ጨቅላ ልጅ መፅሐፍ እንዲያነብ ከማድረግ በላይ ልንሠጠው የምንችለው ትልቅ ሥጦታ የለም።”(ሜይ ኤለን ቼሥ) ✅12. “አንድ መፀሀፍ ባነበብን ቁጥር እዚህ ምድር ላይ በሆነ ቦታ ለኛ አንድ በር እየተከፈተልን ነው።”(ቬራናዛሪያን)
Show all...