en
Feedback
SoLa MD - Tech

SoLa MD - Tech

Open in Telegram
7 871
Subscribers
-624 hours
-387 days
-22630 days
Posts Archive
H021 Price: 2500 🛡️Sliding camera lens cover 🪄open and closed to protect your camera lenses from scratch 🪄magnetic ring wo
+6
H021 Price: 2500 🛡️Sliding camera lens cover 🪄open and closed to protect your camera lenses from scratch 🪄magnetic ring work with MagSafe charger 🪄Built-in folding kickstand 🪄giving your comfort 🪄fully protection ስለ ኳሊቲው video ለማየት 👉 https://t.me/jiji_et/65 ከፈለጋችሁ ለማዘዝ 📩 DM serious buyers only ✈️ 👉@Jiji_Ethiopia_bot

⚠️ቤተሰብ እስከዛሬ Tiktok ላይ የኔን ቪዲዮ አይታቹ ጠቃሚ ነገር አግኝታቹ ከነበር TikTok Creative award ላይ Nominate አድርጉኝ። 🙏🙏 🔔 ይሄንን Link ስትነኩት ቀጥታ ያ
⚠️ቤተሰብ እስከዛሬ Tiktok ላይ የኔን ቪዲዮ አይታቹ ጠቃሚ ነገር አግኝታቹ ከነበር TikTok Creative award ላይ Nominate አድርጉኝ። 🙏🙏 🔔 ይሄንን Link ስትነኩት ቀጥታ ያስገባችኋል👇 https://www.creativeawards.et/categories በዚህ ሊክ ከገባችሁ በኋላ ቲትሽ ወደ ላይ ስትሉት 7ተኛ ላይ STEM የሚል አለ ከላይ ፎቶው ላይ እንዳለው በቢጫ Nominate ምትለዋን ነክታችሁ username ብቻ ማስገባት 👉 SoLa_MD ይሄንን Username  Copy አድርጋቹ በማስገባት ከዛ Nominate የሚለውን መጫን ነዉ አመሰግናለሁ።

የቴሌግራም አካውንታችንን እንዴት እስከ ወዲያኛው delete ማድረግ እንችላለን? ✅በመጀመሪያ ወደ👉 https://my.telegram.org/auth እንሄዳለን ከዚያም delete ማድረግ የፈለግነውን
የቴሌግራም አካውንታችንን እንዴት እስከ ወዲያኛው delete ማድረግ እንችላለን? ✅በመጀመሪያ ወደ👉 https://my.telegram.org/auth እንሄዳለን ከዚያም delete ማድረግ የፈለግነውን አካውንት ስልክ 2519*** ቁጥር ካስገባን ቡኋላ በቴሌግራም የሚላክልንን ኮድ እናስገባለን!! ፁሁፍ ነው ኮዱ:: ከዚያም delete account የሚለውን መርጠን delete ማድረግ እንችላለን። ❗️ማሳሰቢያ፦ አንዴ አካውንቱ ከጠፋ እንደ ፎቶዎች፣ቻናሎች፣ግሩፖች፣ቻቶች እና የመሳሰሉ መረጃዎች አብረው ለመጨረሻ ጊዜ የሚጠፉ ይሆናል።

" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የ
" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል። በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች  ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ገልጿል። ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡- - በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et - ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram - አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም

Telegram Group 100K በላይ member ያላችሁ አናግሩኝ @SoLa_SMD

Samsung 6000mAh ባትሪ ያላቸው ስልኮች እንዳሉ ታቃላችሁ Galaxy A08 4G 6000mAh በዚሁ ወር 2026 የሚመጣ አዲስ A-series ሞዴል ነው። 🔋 Battery: 6,000mAh (ex
Samsung 6000mAh ባትሪ ያላቸው ስልኮች እንዳሉ ታቃላችሁ Galaxy A08 4G 6000mAh በዚሁ ወር 2026 የሚመጣ አዲስ A-series ሞዴል ነው። 🔋 Battery: 6,000mAh (expected typical) ⚡ Charging: 15W እንደሚደግፍ ተጠቅሷል 📱 Galaxy A08 4G በተጨማራም Samsung 6000mAh ስልኮች ዝርዝር 1, 📱 Galaxy F70 Pro 5G Battery: 🔋 6000mAh Screen: 6.7" Super AMOLED+ 120Hz Processor: Snapdragon Camera: 50MP + 8MP + 2MP Charging: ⚡ 45W 2, 📱 Galaxy F70e 5G Battery: 🔋 6000mAh Screen: 6.7" AMOLED+ 120Hz Processor: Dimensity 6300 Camera: 50MP + 2MP Charging: ⚡ 25W 3, 📱 Galaxy A07 5G Battery: 🔋 6000mAh Screen: 6.7" HD+ 120Hz Processor: Exynos 1330 Camera: 50MP + 2MP Charging: ⚡ 25W 📱 Galaxy F15 5G Battery: 🔋 6000mAh Screen: 6.5" Super AMOLED 90Hz Processor: Dimensity 6100+ Camera: 50MP + 5MP + 2MP Charging: ⚡ 25W 🔥 ከእነዚህ ውስጥ F70 Pro 5G በጣም ኃይለኛው ነው — 6000mAh + 45W charging አለው፣ Samsung እስከ 8+ ሰዓት gaming እና 24+ ሰዓት YouTube እንደሚደርስ ይገልጻል። �

#YouTube YouTube Monetization 2027 watch time እንደሚጨምር አሳወቀ እንደሚታወቀው YouTube ቻናላችን መኒታይዝ ወይም ገንዘብ እንዲሰራ በአንድ አመት ውስጥ 1000 ሰብስክ
+1
#YouTube YouTube Monetization 2027 watch time እንደሚጨምር አሳወቀ እንደሚታወቀው YouTube ቻናላችን መኒታይዝ ወይም ገንዘብ እንዲሰራ በአንድ አመት ውስጥ 1000 ሰብስክራይብ እና 4000 ሰአት እይታ ያስፈልግ ነበር 2027 ግን 8000ሰአት (watch time) እይታ ሌሆን እንደሆ አሳውቋል

Samsung በጣም G ብለናል ለብዙ አመታት ስንጠብቀው የነበረውን ፊውቸር ቀጣይ በሚወጣው One UI 9.5 ያለምንም ተጨማሪ መተግበሪያ App lock (መቆለፍ ) የሚያስችል አዲስ አማራጭ አምጥቷል።
Samsung በጣም G ብለናል ለብዙ አመታት ስንጠብቀው የነበረውን ፊውቸር ቀጣይ በሚወጣው One UI 9.5 ያለምንም ተጨማሪ መተግበሪያ App lock (መቆለፍ ) የሚያስችል አዲስ አማራጭ አምጥቷል። በስተመጨረሻም Samsung ችግሩን ገሎታል 🙌

#ከSoLaMD Walmart ብቸኛ ወራሽ Alice Walton በ2026 የዓለም በጣም ሀብታም ሴት ሆናለች። Forbes በMarch 2026 የሰጠው ግምት ሀብቷን $134 billion ነው ያለው። 🏆 #
#ከSoLaMD Walmart ብቸኛ ወራሽ Alice Walton በ2026 የዓለም በጣም ሀብታም ሴት ሆናለች። Forbes በMarch 2026 የሰጠው ግምት ሀብቷን $134 billion ነው ያለው። 🏆 #1 በዓለም ሀብታም ሴት 💰 የተገመተ ሀብት፦ $134B 🛒 የሀብቷ ዋና ምንጭ፦ Walmart 👨‍👧 በአሜሪካ ግዙፉ የሱፕር ማርኬት የሆነው የWalmart መስራች Sam Walton ብቸኛ ሴት ልጅ ናት። ይህም ማለት የአለማችን ቁጥር አንድ ሀብታም ከነበረው እና microsoft መስራች ከሆነዉ Bill gates የበለጠ ሆኗል!! አሁን ባላቸው ሀብት መጠን በ19.7% ሀብት መጠን ብልጫ አላት

Repost from SoLa MD - Tech
⚡️ በTelegram ላይ የተረጋገጠ ምልክት (Verified Checkmark) ✅ ለማግኘት የእርስዎን አካውንት አሁን Premium ያድርጉት ✔️ 3 Months -🔺 ✔️ 6 Months - 🔻 ✔️12
⚡️ በTelegram ላይ የተረጋገጠ ምልክት (Verified Checkmark) ለማግኘት የእርስዎን አካውንት አሁን Premium ያድርጉት ✔️ 3 Months -🔺 ✔️ 6 Months - 🔻 ✔️12 Months -  🔺 ✅ስንቶቻችሁ ናችሁ ስለ Telegram Premium ስጠይቁኝ የነበር ?😃 😂ይሄው በሚገርም ቅናሽ የምትፈልጉትን መርጣችሁ ማስሞላት ትችላላችሁ ❗❗ 💬አሁኑኑ @SoLa_SMD ማናገር ትችላላችሁ❗ አልያም ይደውሉ 0941705003

Repost from Pavel Durov
💣 Russia has designated me as a “terrorist” for refusing its demands for mass surveillance and censorship on Telegram. Under Russian law, I’m banned from “publishing information on the Internet” 😌 Russian officials have clearly got confused about who can ban whom from the Internet 😉

Meanwhile in other part of the world 🤦‍♂️
Meanwhile in other part of the world 🤦‍♂️

እስኪ እዚህ ግሩፕ የፈጠነ JOIN በሉ ይጠቅማችኋል👉 https://t.me/+Ri3xOPws6aqFYLR6 እንዲሁም ጓደኞቻችሁን አድድ አድርጉ

🌟SOFI MOBILE ZONE✨ ✨ iphone 14 pro max✨ ✨256gb✨ ✨90++🔋✨ ✨original (genuine) ✨ physical sim + e-sim ✨ price: .120K 📩 DM ser
🌟SOFI MOBILE ZONE✨ ✨ iphone 14 pro max✨ ✨256gb✨ ✨90++🔋✨ ✨original (genuine) ✨ physical sim + e-sim ✨ price: .120K 📩 DM serious buyers only ✈️ 👉@Jiji_Ethiopia_bot

* መግለጫዎች፡- 📝 * ቀለም: ጥቁር 🖤 * ቁሳቁስ: ለአካባቢ ተስማሚ ለስላሳ ጎማ፣ ABS፣ አሉሚኒየም substrate፣ የብረት ቱቦ 🔩 * ብርሃን: ቀዝቃዛ እና ሞቅ ያለ ነጭ ብርሃን 3000-
+2
* መግለጫዎች፡- 📝 * ቀለም: ጥቁር 🖤 * ቁሳቁስ: ለአካባቢ ተስማሚ ለስላሳ ጎማ፣ ABS፣ አሉሚኒየም substrate፣ የብረት ቱቦ 🔩 * ብርሃን: ቀዝቃዛ እና ሞቅ ያለ ነጭ ብርሃን 3000-5000K 💡 * Gear አቀማመጥ: ባለሶስት-ፍጥነት ብርሃን ማስተካከያ (ብሩህነት ማስተካከል ይችላሉ) ⚙️ * የመብራት ኃይል: 5W-18W 🔋 * የሥራ ሙቀት: ከ 45 ° ሴ ያነሰ (ምንም ትኩስ ቦታዎች መንካት አይገባም) - ደህንነቱ የተጠበቀ ✅ ዋጋ 💰: ➡️10” 4000 ብር ➡️14” 7500 ብር ➡️18” 8500 ብር ➡️21" 9500 ብር 📩 DM serious buyers only ✈️ 👉@Jiji_Ethiopia_bot

በአጭሩ TLDR፣ በኢትዮጵያ ክሪፕቶ ወይም ማንኛውንም ዲጂታል ሀብት መያዝ፣ መገበያየት ወይም ኢንቨስት ማድረግ አይችሉም። https://x.com/fanosmarkets/status/20806071648722
በአጭሩ TLDR፣ በኢትዮጵያ ክሪፕቶ ወይም ማንኛውንም ዲጂታል ሀብት መያዝ፣ መገበያየት ወይም ኢንቨስት ማድረግ አይችሉም። https://x.com/fanosmarkets/status/2080607164872212954?s=46&t=YABKVGLZXWHgkGksQ4O49w

Repost from SoLa MD - Tech
Trading መጀመር ለምትፈልጉ Exness አካውንት በዚህ ሊንክ በመክፈት መጀመር ትችላላችሁ ✔️ Receive $10,000 in virtual funds and learn how to trade with a market leader 👉 https://one.exnessonelink.com/a/4oo70xixj9?source=app ተጨማሪ መረጃ ወይም አከፋፈት ከከበዳችሁ አናግሩኝ @SoLa_SMD

WhatsApp የUsername feature ጀምሯል። ከዚህ በፊት በWhatsApp ከሰዎች ጋር communicate ለማድረግ ስልክ ቁጥር መስጠት ግዴታ ነበር። ከዛሬ ጀምሮ ግን ልክ እንደ ቴሌግራም us
WhatsApp የUsername feature ጀምሯል። ከዚህ በፊት በWhatsApp ከሰዎች ጋር communicate ለማድረግ ስልክ ቁጥር መስጠት ግዴታ ነበር። ከዛሬ ጀምሮ ግን ልክ እንደ ቴሌግራም username create ማድረግ እንችላለን። ይህንንም ለማድረግ WhatsApp ከፍተን settings ውስጥ ከገባን በኋላ Account - Username ከዛ የምትፈልጉትን username መስጠት ትችላላችሁ። በቅድሚያ ግን app update አድርጊ ለወዳጂ ጓደናችሁ #ሼር #ሼር አደርጉት 🟥YouTube 📹TikTok  🔵Telegram       JOIN ማለታችሁን አትርሱ

GTA 6 : Official Cover Art Reveal Pre-orders for Grand Theft Auto VI will officially begin on June 25 on digital storefronts
GTA 6 : Official Cover Art Reveal
Pre-orders for Grand Theft Auto VI will officially begin on June 25 on digital storefronts and at other select retailers.

የBinance መስራች የሆነዉ changpeng zhao አጠቃላይ የሀብት መጠኑ (net worth) ከmicrosoft መስራች ከሆነዉ Bill gates የበለጠ ሆኗል 👏
+1
የBinance መስራች የሆነዉ changpeng zhao አጠቃላይ የሀብት መጠኑ (net worth) ከmicrosoft መስራች ከሆነዉ Bill gates የበለጠ ሆኗል 👏