en
Feedback
Code-it Labs (Gemechis)

Code-it Labs (Gemechis)

Open in Telegram

Exploring code, AI, remote work & building in public. Join the lab and grow with us!

Show more
2 122
Subscribers
+324 hours
+87 days
+1030 days
Posts Archive
# Our sun takes 240 years to complete one orbit around the galactic center. Since our sun was formed it completed 19 orbits around the galactic center. @about_universe

#Fact The first black hole wasn't discovered until x-1 astronomy was used. Cygnus x-1 was first found during balloon flight in the 1960s.but wasn't identified as a black hole for about another decade. According to NASA the black hole is 10 times more massive than the sun.then it identified as a black hole for the first time in 1970 by the aid of x- ray. @about_universe

በህዋ ላይ temperature እጅግ በጣም ቀዝቃዛ ነው ይህም 3k (-270 C°) ቢቻ ነው። እስከ ዛረ 536 ሰዎች ወደ ህዋ መጥቀዋል እነዚህ ሁሉ በ ድምሩ 29,000 ቀናት በ space ላይ አሳልፈዋል። ከነዚህም ውስጥ ሬጅም ቀናት የቆየው የ ሩስያው astronaut Valeri Polyakov ስሆን 437 ቀናት በህዋ ላይ አሳልፏል። የ ISS (Internationale Space Station) በ 92 ደቅቃ ውስጥ ምድርን አንደ እንደምዞር አንስተናል በዚ ፍጥነቱ ምክንያት በ 1 ቀን ቢቻ 16 የ ፀሀይ ንጋትን ያያል። በ ISS ላይ ያሉ አስትሮናውንቶች ቁመታቸው በ 2 inche ይጨምራል ምክንያቱም የምናስባቸው ምንም አይነት gravity የለም። ይሁን እንጅ በማይታወቅ ሁነታ የስበት አለመኖር አስትሮናውንቶችን ይጎዳል። ማለትም በህዋ ላይ ሽንት ስሸኑ የ አጥንታቸውን ጥቅት መጠን አቢሮ ይሸናሉ የሆነበት የ አጥንታቸው እፍጋት (density) ስለምቀንስ ነው ነገር ግን ሳይንቲስቶች የ gravity አለመኖር አንደት አድርጎ የ አጥንታቸውን እፍጋት አንደምቀንስ በትክክል አላወቁም። @about_universe @about_universe

First woman on the moon! Now it is official, @NASA 2024 moon mission will include the first woman to walk on the surface of t
First woman on the moon! Now it is official, @NASA 2024 moon mission will include the first woman to walk on the surface of the moon. In the past moon landing Apollo missions, all 12 moon landers were men. #WomanOnTheMoon

በኛዉ milky way ጋለክስ መሀል ላይ Sagittarius A የተባለ black hole አለ ይህ ብላክ ሆል የፀሀይን መጠን 4 million እጥፍ ይሆናል። @about_universe
በኛዉ milky way ጋለክስ መሀል ላይ Sagittarius A የተባለ black hole አለ ይህ ብላክ ሆል የፀሀይን መጠን 4 million እጥፍ ይሆናል። @about_universe

ታላቁ ጋለክስ የኛን ጋለክስ (milky way) ን በ30 እጥፍ ይበልጣል እንድሁም ደግሞ ከ 100 trillion ኮከቦች በላይ በውስጡ ይዟል። @about_universe
ታላቁ ጋለክስ የኛን ጋለክስ (milky way) ን በ30 እጥፍ ይበልጣል እንድሁም ደግሞ ከ 100 trillion ኮከቦች በላይ በውስጡ ይዟል። @about_universe

#Fact The smallest recorded exoplanet is twice the size of the moon while most massive has almost 30 time the mass of Jupiter. @about_universe @kuzy_elijah

photo content

የ ምድር እና የ ጁፕተር ንፅፅር። ይህ ጁፕተር ምን ያህል ግዙፍ እንደሆነ ያሳየናል @about_universe
የ ምድር እና የ ጁፕተር ንፅፅር። ይህ ጁፕተር ምን ያህል ግዙፍ እንደሆነ ያሳየናል @about_universe

በ ጥልቁ ህዋ ውስጥ ከምታዩ ውቢ አካላት ውስጥ አንዱ waterfall nebula ነው። @about_universe
በ ጥልቁ ህዋ ውስጥ ከምታዩ ውቢ አካላት ውስጥ አንዱ waterfall nebula ነው። @about_universe

ፕሉቶ ከተገኘች 89 አመታት አልፈዋል ለመጀመርያ ጊዜ የተገኘችው በ 1930 February 18 እ.ኤ.አ ነበር። ነገር ግን ከተገኘችበት ጊዜ እስከ አሁን በፀሀይ ዙርያ ዞራ አልጨረሰችም @about_u
ፕሉቶ ከተገኘች 89 አመታት አልፈዋል ለመጀመርያ ጊዜ የተገኘችው በ 1930 February 18 እ.ኤ.አ ነበር። ነገር ግን ከተገኘችበት ጊዜ እስከ አሁን በፀሀይ ዙርያ ዞራ አልጨረሰችም @about_universe

በ 2016 ለመጀመርያ ጊዜ አምስቱ ደማቅ ፕላነቶች በአንድ መስመር በተመሳሳይ ሰአት ታይተው ነበር።
በ 2016 ለመጀመርያ ጊዜ አምስቱ ደማቅ ፕላነቶች በአንድ መስመር በተመሳሳይ ሰአት ታይተው ነበር።

#SpaceFact #DailySpaceFacts #Fact8
#SpaceFact #DailySpaceFacts #Fact8

#space #fact
#space #fact

በኮመቶች ላይ ለመጀመርያ ጊዜ ሞለክላር ኦክስጂን ተገኝቷል😱 @about_universe @about_universe
በኮመቶች ላይ ለመጀመርያ ጊዜ ሞለክላር ኦክስጂን ተገኝቷል😱 @about_universe @about_universe

ናሳ ብቸኛ የሆነች ማለትም በምንም አይነት ኮከብ ዙርያ የማትዞር ፕላኔት አግኝቷል 😱😱 @about_universe @about_universe
ናሳ ብቸኛ የሆነች ማለትም በምንም አይነት ኮከብ ዙርያ የማትዞር ፕላኔት አግኝቷል 😱😱 @about_universe @about_universe

የ whirlpool ጋለክስ ለመጀመርያ ግዜ spiral (ጠመዝማዛ) ጋለክስ ተበሎ የታወቀው ጋለክስ ነው። @about_universe
የ whirlpool ጋለክስ ለመጀመርያ ግዜ spiral (ጠመዝማዛ) ጋለክስ ተበሎ የታወቀው ጋለክስ ነው። @about_universe

ሰላም ይህ አፕ ትንሽ ውስብስብ ስለሆኔ ይህን bot በመጠቀም አሰራሩን ልጠይቁኝ ትችላላችሁ @SpaceHelper_bot

base.apk3.87 MB