Code-it Labs (Gemechis)
رفتن به کانال در Telegram
Exploring code, AI, remote work & building in public. Join the lab and grow with us!
نمایش بیشتر2 122
مشترکین
+324 ساعت
+87 روز
+1030 روز
آرشیو پست ها
# Our sun takes 240 years to complete one orbit around the galactic center.
Since our sun was formed it completed 19 orbits around the galactic center.
@about_universe
#Fact
The first black hole wasn't discovered until x-1 astronomy was used.
Cygnus x-1 was first found during balloon flight in the 1960s.but wasn't identified as a black hole for about another decade.
According to NASA the black hole is 10 times more massive than the sun.then it identified as a black hole for the first time in 1970 by the aid of x- ray.
@about_universe
በህዋ ላይ temperature እጅግ በጣም ቀዝቃዛ ነው ይህም 3k (-270 C°) ቢቻ ነው።
እስከ ዛረ 536 ሰዎች ወደ ህዋ መጥቀዋል እነዚህ ሁሉ በ ድምሩ 29,000 ቀናት በ space ላይ አሳልፈዋል። ከነዚህም ውስጥ ሬጅም ቀናት የቆየው የ ሩስያው astronaut Valeri Polyakov ስሆን 437 ቀናት በህዋ ላይ አሳልፏል።
የ ISS (Internationale Space Station) በ 92 ደቅቃ ውስጥ ምድርን አንደ እንደምዞር አንስተናል በዚ ፍጥነቱ ምክንያት በ 1 ቀን ቢቻ 16 የ ፀሀይ ንጋትን ያያል።
በ ISS ላይ ያሉ አስትሮናውንቶች ቁመታቸው በ 2 inche ይጨምራል ምክንያቱም የምናስባቸው ምንም አይነት gravity የለም። ይሁን እንጅ በማይታወቅ ሁነታ የስበት አለመኖር አስትሮናውንቶችን ይጎዳል። ማለትም በህዋ ላይ ሽንት ስሸኑ የ አጥንታቸውን ጥቅት መጠን አቢሮ ይሸናሉ የሆነበት የ አጥንታቸው እፍጋት (density) ስለምቀንስ ነው ነገር ግን ሳይንቲስቶች የ gravity አለመኖር አንደት አድርጎ የ አጥንታቸውን እፍጋት አንደምቀንስ በትክክል አላወቁም።
@about_universe
@about_universe
First woman on the moon! Now it is official, @NASA 2024 moon mission will include the first woman to walk on the surface of the moon. In the past moon landing Apollo missions, all 12 moon landers were men. #WomanOnTheMoon
በኛዉ milky way ጋለክስ መሀል ላይ Sagittarius A የተባለ black hole አለ ይህ ብላክ ሆል የፀሀይን መጠን
4 million እጥፍ ይሆናል።
@about_universe
ታላቁ ጋለክስ የኛን ጋለክስ (milky way) ን በ30 እጥፍ ይበልጣል እንድሁም ደግሞ ከ 100 trillion ኮከቦች በላይ በውስጡ ይዟል።
@about_universe
#Fact
The smallest recorded exoplanet is twice the size of the moon while most massive has almost 30 time the mass of Jupiter.
@about_universe
@kuzy_elijah
ፕሉቶ ከተገኘች 89 አመታት አልፈዋል ለመጀመርያ ጊዜ የተገኘችው በ 1930 February 18 እ.ኤ.አ ነበር። ነገር ግን ከተገኘችበት ጊዜ እስከ አሁን በፀሀይ ዙርያ ዞራ አልጨረሰችም
@about_universe
ናሳ ብቸኛ የሆነች ማለትም በምንም አይነት ኮከብ ዙርያ የማትዞር ፕላኔት አግኝቷል 😱😱
@about_universe
@about_universe
የ whirlpool ጋለክስ ለመጀመርያ ግዜ spiral (ጠመዝማዛ) ጋለክስ ተበሎ የታወቀው ጋለክስ ነው።
@about_universe
ሰላም ይህ አፕ ትንሽ ውስብስብ ስለሆኔ ይህን bot በመጠቀም አሰራሩን ልጠይቁኝ ትችላላችሁ
@SpaceHelper_bot
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
