en
Feedback
አኪባ ደላላ

አኪባ ደላላ

Open in Telegram

Akiba brokers!! ማንኛውም ቤት፣ ቦታ፣ መኪና መግዛት ወይም መሸጥ ካሰቡ በቴሌግራም @Akiba2121 ወይም በስልክ 0711623801 ያናግሩን 👉አላማችን በታማኝነት በመሥራት የገዥዎች እና የሻጮችን ድካም ማስቀረት ነው። https://t.me/+mEB8K9ALTOE2N2Q8

Show more
1 855
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-2930 days
Posts Archive
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
የሪል ስቴት ልማት እና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታ ረቂቅ አዋጅ ምን ይላል ? 👉 የሪል ስቴት አልሚ የቦታና የተናጠል ይዞታ ማረጋገጫ አሰጣጥን በተመለከተ ፦ 1) በከተሞች ለሪል ስቴት ልማት የሚውል ቦታ በሚከተለው አግባብ የሚቀርብ ይሆናል፤ ሀ. በአዲስ አበባ ከ5 ሺህ በላይ ቤት የሚገነባና የሚያስተላልፍ ወይም፤ ለ. እንደከተሞች ተጨባጭ የቤት ፍላጎትና ኢንዱስትሪ ፓርክ ያለበት አካባቢ ባለ ከተሞች ከ1 ሺህ በላይ ቤት የሚገነባና የሚያስተላልፍ ወይም፣ ሐ. ከነዚህ ባነሰ ስፋት ቤት ለሚፈልጉ ከተሞች ደግሞ 500 ቤት በላይ የሚገነባና የሚያስተላልፍ የሪል ስቴት አልሚ መሬት ቅድሚያ ተሰጥቶት በስፋት እንዲቀርብለት ይደረጋል። 2) የሪል ስቴት አልሚው የገነባውን ቤት በተናጠል ለቤት ፈላጊ በሽያጭ ለማስተላለፍ ግንባታው የተፈቀደለትን መስፈርት አሟልቶ 80 በመቶ ሲጠናቀቅ ለየቤቱ የተናጠል የይዞታ ባለቤትነት ማረጋገጫ እንዲሰጠው ሊጠይቅ ይችላል፤ 👉 የሪል ስቴት አልሚ ግዴታዎች ምንድናቸው ? የሪልስቴት አልሚ በውል ሰነዱ በህንጻ እዋጁ እና በሌሎች የህግ ማዕቀፎች የተመላከቱ ግዴታዎችን ማክበር እንደተጠበቀ ሆኖ በተጨማሪነት የሚከተሉት ግዴታዎች ይኖሩታል ፡- 1) ያለደንበኛው ፍላጎትና ፈቃድ አጠቃላይ ግንባታው ቢያንስ 80 በመቶ ያልተጠናቀቀ ቤት ለደንበኞች ሊያስተላልፍ #አይችልም፡፡ 2) በሪል ስቴት ልማት ላይ የሚሳተፍ ማንኛውም አካል #የውሸት_ማስታወቂያ ማስነገር አይችልም፡፡ 3) ቤቶቹን ለመገንባት የሚያስችለውን የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ እና የግንባታ ፈቃድ ከሚመለከተው አካል ከመረከቡ በፊት ደንበኞችን መመዝገብና ቅድመ ክፍያዎችን መሰብሰብ አይችልም፡፡ 4) በሕጋዊ መንገድ የተረከበው መሬት ሊያስተናግድ ከሚችለዉ የቤት ደንበኛ በላይ መመዝገብ አይችልም። 5) የመኖሪያ ቤት ገዢ ደንበኞች ማኀበር እንዲያቋቋም ያበረታታል ፤ የህንጻ መግለጫ ያስረክባል። 6) ከሚመለከተው የመንግሥት አካል የተሰጠውን የይዞታ ማረጋገጫ፣ የቤቱ የግንባታ ዕቃዎች ዓይነት፣ አርክቴክቸራል፤ ሳኒተሪ ፣ ስትራክቸራል እና ኤሌክትሪካል ዲዛይን፤ የግንባታ ፍቃድና የሪል ስቴት ልማት ፍቃዱን ቅጂዎች ከውል ሰነዱ ጋር አያይዞ ለደንበኛው መስጠት አለበት። 7) ደንበኛው ለከፈለው ገንዘብ ሕጋዊ ደረሰኝ መስጠት አለበት። 👉 ዋስትና ስለመስጠት ፦ የአገር ውስጥ አልሚ ቤቱን ሳይገነባ ለቤት ፈላጊዎች በቅድሚያ በሚሽጥበት ወቅት የሚከተሉትን የዋስትና ቅድመ ሁኔታዎች ማሟላት አለበት፡፡ 1) የሪል ስቴት አልሚው በቤት ቅድሚያ ሽያጭ ስልት ለመስራት መፈለጉን አግባብ ላለው አካለ አሳውቆ ፈቃድ ማግኘት፡፡ 2) ከቤት ገዥዎች የሚሰበስበውን ገንዘብ አግባብ ካለው አካለ ፈቃድ መሰረት በሚከፈተው የዝግ የባንክ ሂሳብ ገቢ ማደረግ ወይም ማስያዝ፣ 3) የሪል ስቴት አልሚው በቅድሚያ መሽጥ የሚፈልገውን ቤት የመስሪያ ቦታ የይዞታ ማስረጃ ቤቱ ለተጠቃሚዎች ተገንብቶ እስከሚተላለፍ ድረስ በሚመለከተው አካል እንዳይሽጥ እንዳይለወጥ እንዲታገድ ማድረግ፤ ⚫ በዝግ የባንክ ሂሳብ ገቢ የተደረገው ገንዘብ የሚለቀቅበት ሁኔታ በደንብ ይወሰናል፡፡ (ሙሉ ረቂቁን ከላይ አያይዘናል ያንብቡ) @tikvahethiopia

ዲዛየር 2021 የተነዳው 55ሺ ዳሽ ቦርድ ንጹህ ታርጋ B39 እዳ የለውም ዋጋ 2.5ሚ ማለቂያ 🤳0711623801 ወይም @Akiba2121
+3
ዲዛየር 2021 የተነዳው 55ሺ ዳሽ ቦርድ ንጹህ ታርጋ B39 እዳ የለውም ዋጋ 2.5ሚ ማለቂያ 🤳0711623801 ወይም @Akiba2121

make-----Vitz Model Year---2004---real Plate--No--cod3----B4--ketelalafi Transmission-----Automatic Price---1,850,000 negotia
+4
make-----Vitz Model Year---2004---real Plate--No--cod3----B4--ketelalafi Transmission-----Automatic          Price---1,850,000  negotiable 🤳0711623801

~ ቦታው  አያት መብራት ኃይል ~ ባለ  1 መኝታ ~ ስፋት 45 ካሬ ~ 3ኛ ወለል ላይ ~ በእጣ የደረሰ ~ ሙሉ በሙሉ በሴራሚክ የተሰራ ~ ኪችን ካቢኔት ያለው ~ የልብስ ቁም ሳንጥን የተገጠመለት ~ ድጅታል ካርታ እና የተሟላ ማስረጃ ያለው ~ ጥሩ ቦታ ላይ የሚገኝ - ዋጋ ...................4,200,000 🤳0711623801

👉orignal left hand b Corolla Model Year---2005---real Plate--No--cod2---B5---ketelalafi Transmission-----automatic ሁሉም ነገር ፋ
+3
  👉orignal left hand b Corolla Model Year---2005---real Plate--No--cod2---B5---ketelalafi Transmission-----automatic ሁሉም ነገር ፋብሪካ       Excellent condition          Price----2,000,000  🤳0711623801

አስቸኳይ Vitz 2004 Code 3 b24 Waga 1,850,000 birr 🤳0711623801
+2
አስቸኳይ Vitz 2004 Code 3 b24 Waga 1,850,000 birr 🤳0711623801

photo content
+3

photo content
+5

photo content
+3

photo content
+4

photo content
+2

🔥 ለሽያጭ የቀረበ አፓርታማ 📍 22 አካባቢ 🎯 አራተኛ (4) ፎቅ ላይ 🧾 140 ካሬ 🛌 ባለ ሶስት መኝታ 🛀 2 መታጠቢያ በቂ የመኪና ማቆሚያ/ ሊፍት / ጀነሬተር  /ከርሰምድር ወውሀ / ዲጅታል ካርታ አለው ኪራይ ከ130-150 ሺ 💰 ዋጋ 24.5 ሚ ድርድር አለው ❇️ 2% ኮሚሽን 🤳0711623801

👉ሁሉም ነገር ፍብሪካ make------platz Model Year---2005-libry-googl-2003-real Plate--No--cod2-----B8--ketelalafi Transmission----aut
+2
 👉ሁሉም ነገር ፍብሪካ make------platz Model Year---2005-libry-googl-2003-real Plate--No--cod2-----B8--ketelalafi Transmission----automatic ሁሉም ነገር ፋብሪካ       Excellent condition          Price--1,850,000  negotiable

ልብ ይበሉ ‼️ ቤት ለመጫርት የምትፈልጉ በሙሉ የወጣ ማስታወቂያ ይሄ እድል በጭራሽ እንዳያመልጣችሁ የቤቶቹ ይዞታ ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ ሲሆኑ የቤቶቹ አይነት *ስቱዲዮ * ባለ1 መኝታ * ባለ 2 መኝ
ልብ ይበሉ ‼️ ቤት ለመጫርት የምትፈልጉ በሙሉ የወጣ ማስታወቂያ ይሄ እድል በጭራሽ እንዳያመልጣችሁ የቤቶቹ ይዞታ ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ ሲሆኑ የቤቶቹ አይነት *ስቱዲዮ * ባለ1 መኝታ * ባለ 2 መኝታ የቤቱ ስፋት ትንሹ 34 ካሬ ሲሆን ትልቁ ደግሞ 70 ካሬ ነው የጨረታው መነሻ ዋጋ 80 ሺህ በካሬ ሲሆን የአከፋፈል ሁኔታ ደግሞ 100% እና ቀጥታ ካርታ ለጨረታ አሸናፍው የሚሰጥ ይሆናል

Eroup standard make------yaris compact Model Year---2008--real Plate--No--cod2---B2--ketelalafi Transmission---manual ሁሉም ነገር
+4
Eroup standard make------yaris compact Model Year---2008--real Plate--No--cod2---B2--ketelalafi Transmission---manual ሁሉም ነገር ፋብሪካ       Excellent condition          Price--1,450,000  negotiable

photo content

አዲሱ የይዞታ አስገዳጅ የ20 ሜትር የመንገድ አዋሳኝ ስፋት እና የአነስተኛው የ500 ካ.ሜ ስፋት የማይተገበርባቸው ቦታዎች ......
አዲሱ የይዞታ አስገዳጅ የ20 ሜትር የመንገድ አዋሳኝ ስፋት እና የአነስተኛው የ500 ካ.ሜ ስፋት የማይተገበርባቸው ቦታዎች ......

photo content
+3

2001 Automatic 1.650
+4
2001 Automatic 1.650