cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

knowledge First እውቀት ይቅደም

እውቀት ብርሀን ሲሆን አለማወቅ/ ጅህልና ጨለማ ነው።እንቅራ በጊዜአችን እንጠቀም ሰዎች መለወጥ ካልቻልን እራሳችን እንለውጥ።ከራሳችን ጀምረን ቤተሰባችን እንታደግ ከተለያዩ ከሱሶች;ከቢድአ ;ከሽርክ እንራቅ።ወደ ቻናላችን ለመግባት ከፈለጋቹ ከስር https://t.me/MuradAhmede ኢማሙ አዙኸይብይ እንድህ አሉ እውቀት ባለህ ነገር ተናገር አልያ ችለህ ዝም በል።(አላህ ይርኸማቸው)joi@

Show more
Advertising posts
245
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-130 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
Surah Ad-Duhaa Beautiful Recitation 💝 #islamicstatus #quran #explorepage... https://youtube.com/shorts/f0-DORZztC0?si=7p6gxRA2G5hKqgiW
10Loading...
02
ከጀግኖች እህቶቻችን👆👆👆👆 💎አቤት ማማራቸው🌹 እንደው ጉድ ያሰኘው ይሄ ውበታቸው እነሱን ለማየት ሰዎች ጉጉታቸው 'አቤት ብዛታቸው ጥቁር ነው ልብሳቸው ጥግ ጥጉን ይዘው ሲሄዱ ላያቸው እነዚህ እንስቶች አቤት ማማራቸው ማለቱ ስሰማ እኔም ወደድኳቸው ከላይም እስከታች አሸፋፈናቸው ሲሄዱ በመንገድ አረማመዳቸው ድምፅም አይሰማ ላነጋገራቸው የሰለፍይ ሴቶች አቤት ማማራቸው ምን ይሆን ሚስጥሩ የመሸፈናቸው በሐያእ በአዳብ የመራመዳቸው ሲያወሩ ድምፅን ዝቅ ማድረጋቸው ብለው ተገረሙ ሰዎች ሲያዩዋቸው ሚስጥሩ ወዲህ ነው እኔ ልንገራችሁ በነዚህ እንስቶች ለተገረማችሁ የአላህን ትዛዝ የነብዩን ሱና በነዚያ ቀደምቶች በሰለፎች ፋና ሆኖ ነው ኑሮቸው እንዲህ የተቃና በልባቸው ሰርፆ የአላህ ፍራቻ የነብዩን ሱና ይዘው በክራንቻ ግባቸው ሆኖ ነው ሁሌም ጀነት ብቻ ለዚህ ነው ያማሩት የሌላቸው አቻ እህቴ ካማረሽ ክብርት መሆንን ወንድሜም ከፈለክ ንግስት ማግባትን በሐያእ ተክነሽ ልበሽው ሒጃቡን  አንተም አስለብሳት ለውዷ እህትህ ስታገባም ምረጥ ባለ ዲንዋን ብለህ አባዬም አስለብስ ያንተው ውድ ልጅህ ጥብቅም እንድትሆን ስምህ ልታስጠራህ እንልበስ ባንድነት ሒጃቡን በጋራ በሱሪ በሚን እንዳንሆን ፋራ በኒቃብ በጅልባብ ይሁን ጉዞኣችን ለዱንያም ሰላም ላኸራም ቤታችን። 👍ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     ⌲  ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ [مَنْ دَلَّ عَلَى خَيْرٍ فَلَهُ مِثْلُ أَجْرِ فَاعِلِهِ] ቴሌግራማችን👇👇👇ለመ🀄️ላ🀄️ል 👇👇🇸🇦🇸🇦🌷🌷🌹🌹👇👇 https://t.me/MuradAhmede
20Loading...
03
የእናት እንባኮ... የኔ እናት ምናባቴ ላድርግሽ ሙስሊሙ ላሸቀኮ እማዬ ሴራውቸው አልገባን አለ። ቀደምቶቻችን ለአንድት ሙስሊም ክብር እልፍ ያዘምቱ ነበር እኛ ደግሞ ስለ እንባሽ ማልቀስም ተሳነን። ህመምሽ ያመኛል የኔ እናት አወ አይመችም ለእናንተ እንዲመችም አይሰራም ግልፅ ነው «ከጠላት ሸሽታችሁ ጠላት እጂ ላይ ነው ያላችሁት» ግን አንድ ቀን ኢንሻ አሏህ.. http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
110Loading...
04
🔅"የሐጅና የዑምራህ አፈጻጸም" የተሰኘው በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የተዘጋጀው መፅሀፍ ሦስተኛ ዕትም ተሻሽሎ መቅረቡን እያበሰርን ወደ ሐጅ ለሚሄዱ ምእመናን "ከቤት እስከ መካ እንዲሁም ከመካ እስከ ቤት" ማድረግ ያለብዎትን ሁሉ በዝርዝር የያዘ በመሆኑ መጽሐፉን አንብበው ሐጅዎን በእውቀት ይፈፅሙ እንላለን። 🔅መፅሀፉን በሚከተሉት አድራሻዎች ማግኘት ይችላሉ። ▪️መርካቶ - አተ- ተውባ     +251 913 392444 ▪️ቤተል - ተቅዋ መስጂድ     +251 911 663699 ▪️ፉሪ - ዛድ መክተባ(ዋና አከፋፋይ)     +251 914 294454     +251 964 844293 ▪️ወራቤ  +251 922 947804       ☄ ለበለጠ መረጃ +251 964 844293 ወይም +251 929 244778 @ዛዱል መዓድ https://t.me/ahmedadem
160Loading...
05
Media files
190Loading...
06
﴿ قُل لَّا يَعْلَمُ مَن فِي السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ الْغَيْبَ إِلَّا اللَّهُ ۚ وَمَا يَشْعُرُونَ أَيَّانَ يُبْعَثُونَ﴾ [ النمل: 65] t.me/abu_reyyis_arreyyis/9646
220Loading...
07
ለመጀመሪያው ዙር የሐጅ ተጓዦች ሽኝት ተደረገ ለዘንድሮው 1 ሺህ 445ኛው የሐጅ ሥነ-ሥርዓት የመጀመሪያ ዙር ተጓዦች በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሽኝት ተደረገ። ሽኝቱ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እንዲሁም የኢትዮጵያ አየር መንገድ አመራርና ሠራተኞች በተገኙበት ተደርጓል። ለሃጅ ስነ ስርአቱ ከጉዞ እስከ መመለሻ ድረስ በቴክኖሎጂ የተደገፈ አገልግሎት እየተሰጠ መሆኑን የጠቅላይ ምክር ቤቱ ዋና ጸሐፊ ሼኽ ሃሚድ ሙሳ ለኢዜአ ተናግረዋል። ባለፈው አመት 11 ሺህ ሑጃጆች መጓዛቸውን አስታውሰው ዘንድሮ ደግሞ ከ12 ሺህ በላይ ተጓዦች ወደ ስፍራው እንደሚያቀኑ ገልጸዋል። (aradafm)
300Loading...
08
⛔️⛔️ሰበር ዜና! የዘንድሮ የኢትዮጵያውያን ሁጃጆች የመጀመሪያው በረራ በሰላም መዲና ደርሰዋል።
240Loading...
09
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 ቅድሚያ ለተዉሂድ: ካንተ ጋር መቆየት የሚፈልግ ወዳጅ እንኳን የሚችለዉን የማይችለዉን ለመቻል ይጥራል !! ተግባባን አይደል ! =🌹🥀☘💐🌺 •የሁሉ ነገር ባለቤት የሆንክ አምላኬ ሆይ! ሁሉ ነገሬን ላንተ ትቻለሁ፣ባልጠበቅኩት መልኩ አስደስተኝ።🌹🪻🪻🪷🌺🌸🌼💐🌾🪸🍁🍂🍃🎋🌱🌿
210Loading...
10
ርብርብ ለጋራ ግብ ~ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته በዚህ የብዙ ሴቶች አለባበስ በተበላሸበት ዘመን ጂልባብ እና ኒቃብ መልበስ እየፈለጉ በችግር ምክንያት ያን ማድረግ ካቃታቸው እህቶች ጎን መቆም ድንቅ ስራ ነው። ችግሩን ለመቅረፍ የበኩላችንን እንወጣ ዘንድ ይመለከተኛል የሚልን በሙሉ አካታች የሆነ ሰፊ ሀሳብ ይዘንላችሁ መጥተናል። ይህም የጂልባብ እና የኒቃብ ባንክ መክፈት ነው። ስራዉን በሚሰሩ ወይም በሚመለከታቸዉ እህቶች ስም የባንክ አካውንት የተከፈተ ሲሆን   1. ገንዘብ በማሰባሰብ ኒቃብና ጅልባብ መግዛት፣ 2. ቅያሪ ኒቃብና ጅልባብ ኖሯቸዉ መስጠት ለሚፈልጉ እህቶች ያሉበት ሰፈር ድረስ ሄዶ በመቀበል ለተቸገሩ እህቶቻችን ማድረስ ናቸው። የድርሻችንን እንወጣ። በችግር ምክንያት መልበስ ላልቻሉ እህቶቻችን እንድረስላቸው። የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ➛ 1000588690486 Hikma and/or Ahlam and/or Muhiba ለየትኛውም ሀሳብ፣ አስተያየት፣ ጥቆማና ጥያቄ እነዚህን አማራጮች መጠቀም ትችላላቹ። እህቶች በዚህ👇 @AhluYeWereilua @nikab_new_wbetea  ወንድሞች በዚህ👇 @FuadBezu @red_one1212 ስልክ 0913666695          0903939033 የቴሌግራም  ቻናላችን👇 t.me/NikabJilbab የቴሌግራም  ግሩፓችን 👇 t.me/nikab_jilbab_group
270Loading...
11
Mere Allah ka Ghar 😍😍🤲🏻😍😍#subhanallah #trending #islamicpilgrimage #vira... https://youtube.com/shorts/M64Lh8c1oXM?si=c0jNwizCdF7fJTVZ
231Loading...
12
القران الكريم#سعد_الغامدي #سورة الشمس#youtube #ytshort #youtubeshort https://youtube.com/shorts/roVNG9Yt7ek?si=nKyMlkWgVBZsQGRT
170Loading...
13
ዛሬ አንድ የአይነስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት ተመረቀ።የሰሩት ኢማራቶች ሲሆኑ ስያሜው ደሞ በ ኢማራት ለዋጩ እና የመጀመርያው ንጉስ ሸይኽ ዚያድ ሶስተኛ ሚስት ስም ነው። ሚዲያዎች ምረቃውን ሲዘግቡ ግን የክብርት ፋጢማ ቢንት ሙባረክን ስም መጥቀስ አልፈቀዱም ለምን? ይህ ክስተት ጥያቄ የጫረባቸው ወንድሞች በማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ርእስ አድርገውት ውለዋል። እኔ ደሞ እላለሁ ጉዳዩ የስም ብቻ አይመስለኝም። ቪዲዮውን ይመልከቱት https://vm.tiktok.com/ZMMTs34Na/ መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ! የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf
260Loading...
14
Media files
400Loading...
15
صلّوا على من كان لا يحب التحدث بالسوء عن الغير وكان يحب أن يخرج على أصحابه صافي القلب..
370Loading...
16
نسألك يا رب دوام نعمتك مع كمال محبتك.. ونجنا يا مولانا إذا عصيناك من غضبك ونقمتك..
350Loading...
17
የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ የእስር ማዘዣ ወጣባቸው! .. (ሀሩን ሚዲያ፦ግንቦት 13/2016) ... ዓለም አቀፉ የጦር ወንጀል ፍርድ ቤት የንጹሃን ዜጎች ግድያ ተጠያቂ ናቸው ባላቸው የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ እና ዮዓቭ ጋላንት እንዲሁም ከሐማስ በኩል ደግሞ የሐማስ ሀላፊ ያህያ ሲነዋር፣ የሐማስ ጦር አዛዥ መሀመድ አል ማስሪ እንዲሁም የሐማስ ታጣቂዎች ኮማንደር እስማኤል ሀኒያህ የእስር ማዘዣ ወጥቶባቸዋል ተብሏል፡፡ ... ደቡብ አፍሪካ፣ ቱርክ እና ሌሎችም ሀገራት እስራኤል ንጹሀንን በመግደል እና ሌሎች የከፋ ጥቃት አድርሳለች በሚል በዓለም አቀፉ የጦር ወንጀል ፍርድ ቤት እንድትጠየቅ ግፊቶች ሲያደርጉ የነበሩ ሀገራት ናቸው፡፡ ... ©ሀሩን ሚዲያ
380Loading...
18
Media files
450Loading...
19
አልሐምዱሊላህ! በአላህ ፈቃድ ሐሙስ ግንቦት 08/2016 የኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የቃፊላ ዳዕዋ ጉዞ ክፍል አስተባባሪነት ወደ ምእራብ ኢትዮጵያ በተደረገ የዳዕዋ ፕሮግራም165 ሰዎች ኢስላምን ተቀብለዋል። አላህ ፅናትና ጥንካሬን እንዲለግሳቸው እንለምነዋለን። الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር __ 🕌 ibnu Masoud islamic Center t.me/merkezuna
480Loading...
20
Media files
400Loading...
21
ሰበር ዜና … (ሀሩን ሚድያ ግንቦት 12/2016) የኢራኑ ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ራይሲ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሆሴን አሚራብዶላሂን በሄሊኮፕተር አደጋ መሞታቸውን የኢራን ባለስልጣን ለሮይተርስ ገለፁ። … የኢራኑ ፕሬዚዳንት ግድብ መርቀው ሲመለሱ የተሳፈሩበት ሄሊኮፕተር ከተራራ ጋር መጋጨቷን ተከትሎ አደጋው መድረሱ በትላንትናው ዕለት መገለፁ ይታወሳል። … ©ሀሩን ሚድያ
400Loading...
22
Media files
620Loading...
23
የጉመር ሙስሊም ወጣት ጀምአ ከኡበይ ቢን ካአብ ኢስለሰማዊ ማህበር ጀምአ በመተባበር ። አድራሻ አዘጋጅቶ ይጠብቃቹአል ከአፍታ በኋላ ፕሮግራሙ ይጀምራል። እኔም በአላህ ፍቃድ ከቦታ ቀጥታ በዚው ቻናላ ተከታተሉን።
621Loading...
24
Media files
580Loading...
25
Media files
600Loading...
26
اللَّهُــمَّ صـَلِّ وَسَـــلِّمْ علـى نَبِيِّنَـــا مُحمَّدﷺ
700Loading...
27
Media files
690Loading...
28
ጸሎተኛም ተኩዋሽም ቀዳሽም #ቤተ ክርስቲያን #ethiopia #habesha https://youtube.com/shorts/z84qgyUP1-g?si=2znZNg7ukIxXnoEk
700Loading...
29
Media files
640Loading...
30
Media files
10Loading...
31
ለተለያዩ አምባሳደሮች ሹመት ተሰጠ ጄይሉ ቲቪፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ለተለያዩ አምባሳደሮች ሹመት ሰጡ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ዛሬ ለተለያዩ አምባሳደሮች ሹመት ሰጥተዋል። ጄይሉ ቲቪ ግንቦት 7 /2016 የፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት እንዳስታወቀው ፕሬዝደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ለተለያዩ አምባሳደሮች ሹመት ሰጥተዋል። በዚህ መሰረትም ፦ 1. አምባሳደር ፍስሐ ሻውል ገብሬ 2. አምባሳደር እሸቴ ጥላሁን ወልደየስ 3. አምባሳደር ለገሰ ገረመው ሃይሌ 4. አምባሳደር ደሊል ከድር ቡሽራ 5. አቶ እስክንድር ይርጋ አስፋው 6. አቶ ልዑልሰገድ ታደሰ አበበ 7. ወይዘሮ ናርዶስ አያሌው በላይ 8. አቶ ብሩክ መኮንን ደምሴ 9. አቶ ቴዎድሮስ ግርማ አበበ 10. አቶ መኩሪያ ጌታቸው ወርቁ ን በባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደርነት እንዲሁም፦ 1 አቶ በትረ መንግስቱ ብርሃኑ 2 አቶ ዮሃንስ ፈንታ ወልደጊዮርጊስ 3 አቶ ኃይለሥላሴ ሱባ ገብሩ 4 አቶ ንጉስ ከበደ ካሳው 5 አቶ ዘሪሁን አበበ ይግዛው 6 አቶ ተሾመ ሹንዴ ሀሚጦ 7 አቶ ሌሊሳ ብርሃኑ ገለታ 8 አቶ ደረጀ በየነ ደምሴ 9 አቶ ሰብስቤ ባዴ አድባብ 10 አቶ ነብዩ ተድላ ነጋሽ 11 አቶ አንተነህ አለሙ ሰንበቴ 12 ወይዘሪት ለምለም ፍስሃ ምናለ 13 አቶ አንዋር ሙክታር መሀመድ 14 አቶ አብርሃም መንግስቱ ገመቹ ን በአምባሳደርነት የሾሙ መሆኑን የፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።
610Loading...
Surah Ad-Duhaa Beautiful Recitation 💝 #islamicstatus #quran #explorepage... https://youtube.com/shorts/f0-DORZztC0?si=7p6gxRA2G5hKqgiW
Show all...

ከጀግኖች እህቶቻችን👆👆👆👆
💎አቤት ማማራቸው🌹
እንደው ጉድ ያሰኘው ይሄ ውበታቸው እነሱን ለማየት ሰዎች ጉጉታቸው 'አቤት ብዛታቸው ጥቁር ነው ልብሳቸው ጥግ ጥጉን ይዘው ሲሄዱ ላያቸው እነዚህ እንስቶች አቤት ማማራቸው ማለቱ ስሰማ እኔም ወደድኳቸው ከላይም እስከታች አሸፋፈናቸው ሲሄዱ በመንገድ አረማመዳቸው ድምፅም አይሰማ ላነጋገራቸው የሰለፍይ ሴቶች አቤት ማማራቸው ምን ይሆን ሚስጥሩ የመሸፈናቸው በሐያእ በአዳብ የመራመዳቸው ሲያወሩ ድምፅን ዝቅ ማድረጋቸው ብለው ተገረሙ ሰዎች ሲያዩዋቸው ሚስጥሩ ወዲህ ነው እኔ ልንገራችሁ በነዚህ እንስቶች ለተገረማችሁ የአላህን ትዛዝ የነብዩን ሱና በነዚያ ቀደምቶች በሰለፎች ፋና ሆኖ ነው ኑሮቸው እንዲህ የተቃና በልባቸው ሰርፆ የአላህ ፍራቻ የነብዩን ሱና ይዘው በክራንቻ ግባቸው ሆኖ ነው ሁሌም ጀነት ብቻ ለዚህ ነው ያማሩት የሌላቸው አቻ እህቴ ካማረሽ ክብርት መሆንን ወንድሜም ከፈለክ ንግስት ማግባትን በሐያእ ተክነሽ ልበሽው ሒጃቡን  አንተም አስለብሳት ለውዷ እህትህ ስታገባም ምረጥ ባለ ዲንዋን ብለህ አባዬም አስለብስ ያንተው ውድ ልጅህ ጥብቅም እንድትሆን ስምህ ልታስጠራህ እንልበስ ባንድነት ሒጃቡን በጋራ በሱሪ በሚን እንዳንሆን ፋራ በኒቃብ በጅልባብ ይሁን ጉዞኣችን ለዱንያም ሰላም ላኸራም ቤታችን።
👍ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     ⌲  ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ [مَنْ دَلَّ عَلَى خَيْرٍ فَلَهُ مِثْلُ أَجْرِ فَاعِلِهِ]
ቴሌግራማችን👇👇👇ለመ🀄️ላ🀄️ል
👇👇🇸🇦🇸🇦🌷🌷🌹🌹👇👇 https://t.me/MuradAhmede
Show all...
𝙞𝙨𝙡𝙖𝙢𝙞𝙘 𝙙𝙖'𝙬𝙖_ لَااِلٰهَ اِلَّاﷲ

ትክክለኛ ኢስላማዊ አስተምህሮት ለህዝበ ሙስሊሙ:- 1፦ከቁርዓን[በሰለፎች አረዳድ] 2፦ከሐዲስ{በሰለፎች አረዳድ} 3፦ከታማኝ ኡለማዎች 4፦በተለያዩ ኡስታዞች የተሰጡ ትምህርቶች ተጠናክሮ ይቀርብበታል። ስህተትም ባያቹህ ጊዜ አርሙንجزاك اللهُ! ان أصبت فمن الله وان أسأت فمني ومن الشيطان والله ورسوله منه بريأن ለአስታየት t.me/ibnurahmetobot

01:54
Video unavailableShow in Telegram
የእናት እንባኮ... የኔ እናት ምናባቴ ላድርግሽ ሙስሊሙ ላሸቀኮ እማዬ ሴራውቸው አልገባን አለ። ቀደምቶቻችን ለአንድት ሙስሊም ክብር እልፍ ያዘምቱ ነበር እኛ ደግሞ ስለ እንባሽ ማልቀስም ተሳነን። ህመምሽ ያመኛል የኔ እናት አወ አይመችም ለእናንተ እንዲመችም አይሰራም ግልፅ ነው «ከጠላት ሸሽታችሁ ጠላት እጂ ላይ ነው ያላችሁት» ግን አንድ ቀን ኢንሻ አሏህ.. http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🔅"የሐጅና የዑምራህ አፈጻጸም" የተሰኘው በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የተዘጋጀው መፅሀፍ ሦስተኛ ዕትም ተሻሽሎ መቅረቡን እያበሰርን ወደ ሐጅ ለሚሄዱ ምእመናን "ከቤት እስከ መካ እንዲሁም ከመካ እስከ ቤት" ማድረግ ያለብዎትን ሁሉ በዝርዝር የያዘ በመሆኑ መጽሐፉን አንብበው ሐጅዎን በእውቀት ይፈፅሙ እንላለን። 🔅መፅሀፉን በሚከተሉት አድራሻዎች ማግኘት ይችላሉ። ▪️መርካቶ - አተ- ተውባ     +251 913 392444 ▪️ቤተል - ተቅዋ መስጂድ     +251 911 663699 ▪️ፉሪ - ዛድ መክተባ(ዋና አከፋፋይ)     +251 914 294454     +251 964 844293 ▪️ወራቤ  +251 922 947804       ☄ ለበለጠ መረጃ +251 964 844293 ወይም +251 929 244778 @ዛዱል መዓድ https://t.me/ahmedadem
Show all...
﴿ قُل لَّا يَعْلَمُ مَن فِي السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ الْغَيْبَ إِلَّا اللَّهُ ۚ وَمَا يَشْعُرُونَ أَيَّانَ يُبْعَثُونَ﴾ [ النمل: 65] t.me/abu_reyyis_arreyyis/9646
Show all...
1
Photo unavailableShow in Telegram
ለመጀመሪያው ዙር የሐጅ ተጓዦች ሽኝት ተደረገ ለዘንድሮው 1 ሺህ 445ኛው የሐጅ ሥነ-ሥርዓት የመጀመሪያ ዙር ተጓዦች በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሽኝት ተደረገ። ሽኝቱ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እንዲሁም የኢትዮጵያ አየር መንገድ አመራርና ሠራተኞች በተገኙበት ተደርጓል። ለሃጅ ስነ ስርአቱ ከጉዞ እስከ መመለሻ ድረስ በቴክኖሎጂ የተደገፈ አገልግሎት እየተሰጠ መሆኑን የጠቅላይ ምክር ቤቱ ዋና ጸሐፊ ሼኽ ሃሚድ ሙሳ ለኢዜአ ተናግረዋል። ባለፈው አመት 11 ሺህ ሑጃጆች መጓዛቸውን አስታውሰው ዘንድሮ ደግሞ ከ12 ሺህ በላይ ተጓዦች ወደ ስፍራው እንደሚያቀኑ ገልጸዋል። (aradafm)
Show all...
00:38
Video unavailableShow in Telegram
⛔️⛔️ሰበር ዜና! የዘንድሮ የኢትዮጵያውያን ሁጃጆች የመጀመሪያው በረራ በሰላም መዲና ደርሰዋል።
Show all...
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 ቅድሚያ ለተዉሂድ: ካንተ ጋር መቆየት የሚፈልግ ወዳጅ እንኳን የሚችለዉን የማይችለዉን ለመቻል ይጥራል !! ተግባባን አይደል ! =🌹🥀☘💐🌺 •የሁሉ ነገር ባለቤት የሆንክ አምላኬ ሆይ! ሁሉ ነገሬን ላንተ ትቻለሁ፣ባልጠበቅኩት መልኩ አስደስተኝ።🌹🪻🪻🪷🌺🌸🌼💐🌾🪸🍁🍂🍃🎋🌱🌿
Show all...
ርብርብ ለጋራ ግብ ~ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته በዚህ የብዙ ሴቶች አለባበስ በተበላሸበት ዘመን ጂልባብ እና ኒቃብ መልበስ እየፈለጉ በችግር ምክንያት ያን ማድረግ ካቃታቸው እህቶች ጎን መቆም ድንቅ ስራ ነው። ችግሩን ለመቅረፍ የበኩላችንን እንወጣ ዘንድ ይመለከተኛል የሚልን በሙሉ አካታች የሆነ ሰፊ ሀሳብ ይዘንላችሁ መጥተናል። ይህም የጂልባብ እና የኒቃብ ባንክ መክፈት ነው። ስራዉን በሚሰሩ ወይም በሚመለከታቸዉ እህቶች ስም የባንክ አካውንት የተከፈተ ሲሆን   1. ገንዘብ በማሰባሰብ ኒቃብና ጅልባብ መግዛት፣ 2. ቅያሪ ኒቃብና ጅልባብ ኖሯቸዉ መስጠት ለሚፈልጉ እህቶች ያሉበት ሰፈር ድረስ ሄዶ በመቀበል ለተቸገሩ እህቶቻችን ማድረስ ናቸው። የድርሻችንን እንወጣ። በችግር ምክንያት መልበስ ላልቻሉ እህቶቻችን እንድረስላቸው። የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ➛ 1000588690486 Hikma and/or Ahlam and/or Muhiba ለየትኛውም ሀሳብ፣ አስተያየት፣ ጥቆማና ጥያቄ እነዚህን አማራጮች መጠቀም ትችላላቹ። እህቶች በዚህ👇 @AhluYeWereilua @nikab_new_wbetea  ወንድሞች በዚህ👇 @FuadBezu @red_one1212 ስልክ 0913666695          0903939033 የቴሌግራም  ቻናላችን👇 t.me/NikabJilbab የቴሌግራም  ግሩፓችን 👇 t.me/nikab_jilbab_group
Show all...
የጂልባብና የኒቃብ ባንክ ግሩፕ

የግሩፑ አላማ የኒቃብና ጂልባብን ችግር በዘላቂነት ለመቅረፍ በአላህ ፍቃድ ሰፊ እቅድ ይዘን ተነስተናል። እህቶች ካላቸው ኒቃብና ጅልባብ አንድ ቀንሰው ለተቸገሩ እህቶቻችን በመስጠት ፣ ወንድሞች ደግሞ በሚችሉት አቅም በገንዘብም ይሁን አልባሳቱን በመግዛት እህቶችን እንዲረዱ የምናደርግበት ነው። አካውንት 1000588690486 ሂክማ&/አህላም&/ ሙሂባ