cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

knowledge First እውቀት ይቅደም

እውቀት ብርሀን ሲሆን አለማወቅ/ ጅህልና ጨለማ ነው።እንቅራ በጊዜአችን እንጠቀም ሰዎች መለወጥ ካልቻልን እራሳችን እንለውጥ።ከራሳችን ጀምረን ቤተሰባችን እንታደግ ከተለያዩ ከሱሶች;ከቢድአ ;ከሽርክ እንራቅ።ወደ ቻናላችን ለመግባት ከፈለጋቹ ከስር https://t.me/MuradAhmede ኢማሙ አዙኸይብይ እንድህ አሉ እውቀት ባለህ ነገር ተናገር አልያ ችለህ ዝም በል።(አላህ ይርኸማቸው)joi@

Show more
Advertising posts
248
Subscribers
No data24 hours
+17 days
+430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የየመን አንሳርአሏህ ታጣቂ ኃይሎች ወደ እስራአል ሰፈሮች ዘልቀው የመግባት ተግባራዊ ልምምድ በማድረግ ላይ መሆናቸውን የሚያሳይ ቪዲዮ አንሳርአሏህ ይፋ አደረገ። አዳዲስ አለማቀፍ ሰበር ዜናዎችን ለማግኘት በነዚህ አማራጮች ይጠቀሙ 👇👇👇 👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja 👉👉Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/ 👉👉YouTube: -, https://youtube.com/@BerbirMereja
Show all...
اللهم ارزقنا صفاء النفس وسلامة الروح.. ንጋታችን በዚክር እንጀምር https://t.me/MuradAhmede
Show all...
ፀሐይና ጨረቃ ዘላለም ቢኖሩ ከዘመኑ ጋር አይሄዱም እናዘምናቸው ተብሎ ይታሰባል? በጭራሽ! ኢስላምም እንዲሁ ነው። እስከ እለተ ቂያማ በሚኖር ህዝብ ልክ የተሰፋ የዘመነ ዲን ነው‼ ሂጃብ ማለት ፀጉር መሸፈኛ ብጣሽ ጨርቅ ሳይሆን ሴቶች ውበታቸውን ለባዕድ ወንዶች ላለማሳየት የሚሰተሩበት፣ የሚሸፈኑበት፣ የሚከለሉበት ተግባር ነው።  ተግባሩ ከራስ እስከ ጥፍር በሰፊ ልብስ መሸፈንን፣ ተግባሩ ባዕድ ወንዶች ባሉበት አለመገኘትን/አለመቀላቀልን፣ ተግባሩ በሚዲያ አለመታየትን፣ ወዘተ ያካተተ የአላህ ትዕዛዝ ነው‼ ስለሂጃብ ምንነት ያልገባቸው ወይም ሊነግዱበት የፈለጉ ሰዎች ሚስ ሂጃብ የሚል ፀረ-ሂጃብ እንቅስቃሴ ጀምረዋል። የእንቅስቃሴው promoter ደግሞ ሚንበር ቲቪ ነው። ለኢስላም በኢስላም ስም የተቋቋመ አንድ ሚዲያ በዚህ መልኩ ኢስላምን የሚሸረሽር ተግባር ላይ ተሰማርቶ እንደማየት የሚያሳዝን ተግባር የለም ሚዲያውን በቅርብ ለሚያቀው ብዙ የከፍ ተግባትን ሲሰራ ነበር ዛሬ ደሞ ኢሄው በሴት ሀያእነት ስለ ሒጅብ ሊያስተምሩን ሚስ ሒጃብ መጡ!! ምንኛ የከፋ ንግድ ነው! ሰወቹን በቅርበት ለሚያቃቸው ጥቅም ያስገኝ እንጂ ሌላም ነገር ቃላቸውን አሳምረው መምጣታቸው አይቀርም ሀራም ሀራም ነው ኸምርን ስም ብቀይርት ያው አስካሪ መጠጥ ነው!! ብዙ ሰው ሂጃብ ማለት ፀጉር ሚሸፈንበት ከላይ ሚደረገው ጨርቅ(ሻሽ) ይመስለዋል ሂጃብ ማለት ሴት ልጅ ሀፍረተ ገላዋን ምትሸፍንበት እና ክብሯን ምታንፀባርቅበት ፋሽን ያልሆነ ትልቅ አምልኮ ነው
Show all...
ከሰላም ሚኒስትር ከኦሮሚያ መጅሊስና ከሸገር ሲቲ መጅሊስ የተውጣጣ ልዑክ መስጅዶችን ጎበኙ! ... (ሀሩን ሚዲያ፦ሚያዝያ 22/2016) ... በሸገር ሲቲ መልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ የሚገኘው  በሰኢድ መስጂድ "መስጅዱ ለግሌ ይገባኛል" በሚል አንድ ባለስልጣን አማካኝነት የመስጅዱ ህልውና አደጋ ላይ መውደቁን ሀሩን ሚዲያ ከሰሞኑ ባደረሰው ዘገባ መግለፁ ይታወሳል። ይህን ተከትሎ ከሰላም ሚኒስትር ከኦሮሚያ መጅሊስ ከሸገር ሲቲ መጅሊስ የተውጣጣ ልዑክ ሰኢድ መስጅድን ጨምሮ ሌሎች ችግር ባሉባቸው መልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ የሚገኙ መስጅዶች ጉብኝት አደርገዋል። ... በጉብኝታቸው ወቅት መስጅዶች ያለባቸውን ችግር የተመለከቱ ሲሆን ሰኢድ መስጅድን ጨምሮ የሌሎችንም መስጅዶች ሁኔታ በቅርበት እንደሚከታተሉና ከመስጅዱ አስተዳደር እንዲሁም ከመጅሊስ አመራሮች ጋር በጋራ በመሆን ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት እንደሚሰሩ መወያየታቸው ተገልጿል። ... ¤ሀሩን ሚዲያ በዚህ ጉዳይ ዙሪያ ያሉ መረጃዎችን እየተከታተለ ወደናንተ ያደርሳል! .. ©ሀሩን ሚዲያ
Show all...
﴿اللَّهُ وَلِيُّ الَّذينَ آمَنوا يُخرِجُهُم مِنَ الظُّلُماتِ إِلَى النّورِ﴾ 🤍 فأخبر تعالى أن الذين آمنوا بالله وصدقوا إيمانهم بالقيام بواجبات الإيمان وترك كل ما ينافيه أنه وليهم يتولاهم بولايته الخاصة، ويتولى تربيتهم، فيخرجهم من ظلمات الجهل والكفر والمعاصي والغفلة والإعراض، إلى نور العلم واليقين والإيمان والطاعة والإقبال الكامل على ربهم، وينور قلوبهم بما يقذفه فيها من نور الوحي والإيمان، وييسرهم لليسرى، ويجنبهم العسرى. - السعدي صلاة الفجر من المسجد الحرام | 21 شوال 1445 | الشيخ د.#ياسر_الدوسري . አሏህ ከነዚህ ሰዎች ያድርገን https://t.me/MuradAhmede
Show all...
knowledge First እውቀት ይቅደም

እውቀት ብርሀን ሲሆን አለማወቅ/ ጅህልና ጨለማ ነው።እንቅራ በጊዜአችን እንጠቀም ሰዎች መለወጥ ካልቻልን እራሳችን እንለውጥ።ከራሳችን ጀምረን ቤተሰባችን እንታደግ ከተለያዩ ከሱሶች;ከቢድአ ;ከሽርክ እንራቅ።ወደ ቻናላችን ለመግባት ከፈለጋቹ ከስር

https://t.me/MuradAhmede

ኢማሙ አዙኸይብይ እንድህ አሉ እውቀት ባለህ ነገር ተናገር አልያ ችለህ ዝም በል።(አላህ ይርኸማቸው)joi@

اللهم يا رب.. يا من لا يُخيِّب رجاءً ولا يرد دعاء.. نسألك اللهم أن تُحسن عاقبتنا في الأمور كلها.. وثبتنا يا رب وارفع درجاتنا وثقِّل موازيننا.. اللهم إنا نعوذ بك من الميزان وخفته.. ومن الصراط وزلته.. ومن يوم القيامة وروعته.. وارزقنا في الدنيا رحمة وحنانا.. وفي الآخرة قبولاً وأمانا.. وصلِّ اللهم وسلِّم على ملجأ الأمم يوم الدين.. والحمد لله رب العالمين
Show all...
رضيت بالله ربًا وبالإسلام دينًا وبمحمدٍ ﷺ نبيًا (3 مرات) #اذكار_المساء
Show all...