cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የበጉ ብርሃን(LIGHT OF LAMB) Ministry

Light of lamb፥የበጉ ብርሃን ማለት ነው። ራዕይ 22፡5 √√የቴሌግራ ቻናላችን ዋነኛ ዓላማ © ትውልድን በእግዚአብሔር ቃል ማነጽና ማሳደግ እና ማስታጠቅ © ቅዱሳንን ለመልካም ሥራ ማነቃቃት © ስማያዊ ዜጋ ትውልድ ማፍራት ነው። 👉 @AbuYegeta 📞 +251945631515 አገልግሎታችን ለመደገፍ 👇 ( 1000226469919) CBE

Show more
Advertising posts
15 025
Subscribers
+8324 hours
+3217 days
+1 55230 days
Posts Archive
“ነፍሴ ሆይ፥ ለምን ታዝኛለሽ? ለምንስ ታውኪኛለሽ? የፊቴን መድኃኒት አምላኬን አመሰግነው ዘንድ በእግዚአብሔር ታመኚ።” — መዝሙር 42፥5
Show all...
👏 10👍 3
ፕሮግራማችን 3፤40 ላይ ይጀምራል 15 ደቅቃ ጠብቁ
Show all...
በዝምታ አቀፈኝ😭😭 Single Elias Solomon ━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
Show all...
😭 10
ዳንኤል 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ ዳንኤልም ተናገረ እንዲህም አለ፦ ጥበብና ኃይል ለእርሱ ነውና የእግዚአብሔር ስም ከዘላለም እስከ ዘላለም ይባረክ፤ ²¹ ጊዜያትንና ዘመናትን ይለውጣል፤ ነገሥታትን ያፈልሳል፥ ነገሥታትንም ያስነሣል፤ ጥበብን ለጠቢባን እውቀትንም ለአስተዋዮች ይሰጣል። ²² የጠለቀውንና የተሠወረውን ይገልጣል፤ በጨለማ ያለውን ያውቃል፥ ብርሃንም ከእርሱ ጋር ነው። ²³ ጥበብንና ኃይልን የሰጠኸኝ፥ እኛም የለመንንህን ነገር አሁን ያስታወቅኸኝ፥ አንተ የአባቶቼ አምላክ ሆይ፥ የንጉሡን ነገር አስታውቀኸኛልና እገዛልሃለሁ አመሰግንህማለሁ።🙏🙏🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Show all...
11🔥 4👍 3
SHalom ቅዱሳን🖐️ ዛሬ ማታ ከምሽቱ 3፤30 ሳዓት ላይ በቀጥታ ስርጭት ( LIVE) ልዩ የቃል እና የፀሎት ጊዜ ይኖረናል ተዘጋጁ አገልጋይ አቡካ ዶር
Show all...
👍 12
እግዚአብሔርን ለመፈለግ ወስኑ😭🔥 ኢዮሣፍጥ “ብዙ ሰዎች መጥተውብሃል” ተብሎ ተነገረው። . . ኢዮሣፍጥም ፈራ፤ እግዚአብሔርንም ለመፈለግ ወሰነ። እርሱም በይሁዳ ሁሉ ላይ ጾምን አወጀ ። (2 ዜና 20: 2-3)
Show all...
👍 14 5
ሀሳብ ፤ አስታየት፤ ጥያቄ ካላችሁ 👇 @Abuka15_bot
Show all...
👍 5
❤️‍🔥የርሀብ መዝሙር❤️‍🔥 እውን ይሆናል #ባዶነቴ ፈፅሞ #አይሞላም ካላንተ #ህይወቴ የመኖሬ #ትርጉም አንተነክ #እየሱስ ልቤ #አረፈብክ 😭😭😭❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥 #share 💯#share 💯
ይቀላቀሉን
#join👇#here @Fellowship_with_God @Fellowship_with_God
Show all...
👍 7
በኢየሱስ ስም የናፈቃችሁትን #የእግዚአብሔር_ክብር_ሳታዩት_አትሞቱም።🔥🔥 “#በጌታም #የተቀባውን ሳያይ #ሞትን እንዳያይ #በመንፈስ #ቅዱስ #ተረድቶ ነበር።”   — ሉቃስ 2፥26 የእግዚአብሔር ክብር በሕይወታችሁ ውስጥ ለማየት የተናፈቃችሁ እና በእናንተ ዘመን በኃይል እንደምገለጥባችሁ በመንፈስ ቅዱስ የተረዳችሁ  ኃያላኞች እመኑኝ እንደናፈቃችሁ፤ እንደተራባችሁ አትቀሩም ። ክብሩ በሙላት በእናንተ ላይ ይገለጣል። #በዘመኔ_አያለሁ #በዘመኔ_አያለሁ😭😭 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 አገልጋይ አቡካ ዶር ━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
Show all...
👍 6
🎬 Title : ስለፍቅር 👤 Artist : ያዕቆብ ሚሊዮን ⏰ Duration : 06:51 Min 💾 Size : 1.2 Mb 🔹🔸🔹Join Us🔹🔸🔹 ━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
Show all...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
🎬መዝሙር ለመስማት MB እየበዛ ተቸግረዋል ? የድምፅ ጥራት አንሶ ተቸግረዋል ? እንግዲያውስ መፍትሄ ይዘንላችሁ ቀርበናል ከታች ያለውን ሊንክ እና Button በመንካት HQ መዝሙር ያገኛሉ 👇 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 wave ለመግባት 👉 @wunuye_bot
Show all...
👎 1
🎶በ አንስተኛ MB መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶ከፍተኛ ጥራት ያለው መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶በ KB size መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶በትንሽ MB ቪዲዮ መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶በትንሽ MB ኦዲዮ መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶አዳዲስ ሙሉ አልበሞችን ለማግኘት🎶
🎶ቆየት ያሉ ሙሉ አልበሞችን ለማግኘት🎶
🎶Live worship መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶የ Cover song መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶🎶አሁኑኑ ይቀላቀሉን🎶🎶
ዘጸአት 33 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵ እርሱም፦ አንተ ከእኛ ጋር ካልወጣህስ፥ ከዚህ አታውጣን። ¹⁶ በምድርም ፊት ካለው ሕዝብ ሁሉ እኔና ሕዝብህ የተለየን እንሆን ዘንድ አንተ ከእኛ ጋር ካልወጣህ፥ እኔና ሕዝብህ በአንተ ዘንድ ሞገስ ማግኘታችን በምን ይታወቃል? አለው።
አንተን ልዩ የሚያረግክ የተወለድክበት ቤተሰብ/ዘር ፣ ያለከው ሀብት ፣ገንዘብህ እውቀህ ችሎታህ የለበስከው ልብስ የምትነዳው መኪና ...ሳይሆን
ልዩ የሚያረግክ የእግዚአብሔር ሀልዎት ነው🔥🔥🔥😭 ━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
Show all...
👍 6 3🔥 1
ይሄን #መዝሙር ሰምቼ ...ከፍ ነው ያረገኝ #ለተጠማና መንፈሱን #ለተራሃቤ ብቻ ና ና ባለፉት ዘመን የሰራህ ናና በዚኛው ትውልድ ስራ #ዘማሪ  #ኤፍሬም_አለሙ ━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
Show all...
🥰 6👍 3
በሕይወት መንገድ ጉዞችሁ ላይ ኢየሱስን ስታስቀድሙ ድንቅ እና ታዓምራት ይከተላቹሀል።
Show all...
🥰 19👍 5 2🔥 2
“የጻድቃን #መከራቸው ብዙ ነው፥ እግዚአብሔርም ከሁሉ ያድናቸዋል።” — መዝሙር 34፥19
Show all...
13🔥 3
Singer Heaven biruk ft Yidnekachew teka | yelegnima | ኢየሱስ እንዳንተማ |አዲስ መዝሙር
Show all...
#ዘማሪ_ያዕቆብ_ሚሊዮን #በህልውና 🔥🔥😭😭😭🔥🔥🔥 በቃ አልቻልኩም 🙆😭🔥 ━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
Show all...
👍 3🔥 1
"...ጽዮን እንዳማጠች ወዲያው ልጆችዋን ወልዳለችና።" ___ኢሳ 66: 8) #ምንም_በለለበት_ምጥ_የለም። ነገር ግን አንድ አዲስ የምወለድ ህፃን ፤የምገለጥ ሕይወት ስኖር ነው እንጂ ። ምጥ የጠናባት ኢትዮጵያ ፤ የተለያየ ከውስጥና ከውጭ የምፈራረቅ ፈተና ፤ በተደጋጋም የምነሳ ተግዳሮት እና መከራ ዝም ብሎ አይደለም። የሆነ አንድ ልገለጥ ያለው ክብር ፤ ልመጣ ያለውና የቀረበ አዲስ እንግዳ ነገር አመልካች ነው። አሁን ሀገሬ ከምንጊዜም በላይ ከባባድ ፈተና እያስተናገደች፤ የተለያየ መከራ እየተጋፈጠች፤ በኑሮ ውድነት፤ በእኮኖም ዝቅጠት፤ በፖሎትካ ቀውስ፤ በሰላም አለመረጋጋት፤ በሀገር ውስጥ በካሀድ  ልጆችና፤ በውጭም ባሉ ጠላቶች ብዙ ውጣ ውረድ፤ ውስጥ እያለፈች ትገኛለች ። አሁን ኢትዮጵያ እያሳለፈች ያለው ፈተና የመላው የአለም ዜና እስከምሆን ድረስ special challenge እየሆነ ነው  ያለው ይሄ የእሆነ ያለው ለምን ይመስላችኋል? special የሆነ የእግዚአብሔር ክብር ልገለጥ ስለሆነ ነው።🙆🙆 አሁን በዓለም ዙሪያ ከፍ ብሎ የምሰማ የጦርነት ፤ የራሃብ ፤ የhomosexual ፈተና የምያሳየው በዘመን መጨረሻ ከፍ ብሎ ልገለጥ ያለው የእግዚአብሔርን ክብር ፤ ለመጣ ያለው ሙሽራ ምልክት ናቸው። በዓለም ላይ ችግር፤  መከራ፤ ጦርነት፤ ዘረኝነት፤ ስዴት፡ ራሃብ፤ ወንጀል የምቀጥለው  እግዚአብሔር ልጆች እስከምገለጡ ብቻ ነው። የፍጥረት ተስፍ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸው፤ ለዝያም  በናፍቆት ይጠባበቃል ፍጥረት ለመፍተሄ ይፈልጋል፤ ፤የእግዚአብሔር ልጆች ለፍጥረት የነፃነት ምልክት ናቸው ፍጥረት ከገቡበት አጣብቂኝ፤ ተስፍ በመቁረጥ፤ ከጥፍት ሸለቆ፤ ውድቀት የሚድነው በእግዚአብሔር ልጆች ነው። የእግዚአብሔር ልጆች ስገለጡ አይደለም ጦርነት አስፈልግ ከሆነ ፀሐይን ያስቆማሉ። የእግዚአብሔር ልጆች ስገለጡ የተኛውም ነገር የማስቆም ስልጣንና ኃይል አላቸው። ለእግዚአብሔር ልጆች ፀሐይ ቆሞአል ባሕር ታዞ እንደ ግርግዳ ቆሞአል፤ ዓለት ስምቶ መልስ ሰጥተዋል፤ ዮርዳኖስ ስረግጡ ቆማል፤ ፍጥረታት ሁሉ ይታዘዛሉ ምክንያቱም መለኮት ከእነርሱ ጋር ነው። የእግዚአብሔር ልጆች ሆነ ተነሱ ፤ ታጠቁ ብርሃናችሁን አብሩ ፤ ፍጥረት እናንተን ለመፍተሄ እየጠበቀ ነው። ስሙኝማ 😳 የዚህች ሀገር የወደፊት ተስፋ ፖሎትከኛ፤ አርትስት፤ አክትቪስት ፤ ነጋዴ፤ ተማር አይደሉም። ብቸኛ የወደፊት ተስፋ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸው። ሮሜ 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁹ የፍጥረት ናፍቆት የእግዚአብሔርን ልጆች መገለጥ ይጠባበቃልና። ወንድማችሁ አገልጋይ አቡካ ዶር Share share adrgu ━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
Show all...
3👍 2🔥 1
Waaqi wadaa galee; hin diguu Debi'ee Waan jedhe Rawaate; nama gamachisa Irraa dedebi'ee 🔥🔥🥺🥺
Show all...
👍 10 7🥰 2
Magarsaa Baqqalaa | Yommun waa'ee kee Yaaduu | Faarsaa Afaan Oroomoo durii በጣም የምወደው ዝማሬ😭 ━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
Show all...
👍 3 2
Photo unavailableShow in Telegram
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
Show all...
🎬መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ተከታታይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬 የኢንግሊዘኛ ፊልሞች 🎬
🎬የአማርኛ ፊልሞች🎬
🎬የኢንግሊዘኛ ፊልም በትርጉም🎬
🎬አስተማሪ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬አዳዲስ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬የቆዩ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ልብ አንጠልጣይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬🎬አሁኑኑ ይቀላቀሉ🎬🎬
🎼ስደክም እያበረታኝ🎼 🎙ዘማሪ ጌዲዮን አስቻለው 😭ስደክም እያበረታኝ 😭  😭ሳዝንም እያፅናናኝ😭 🔥እግዚአብሔር እኔ አለሁ እያለ🔥 😍ክረምት በጋ ከኔ ጋራ ዋለ😭😭😭 ━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
Show all...
😭 4👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ሉቃስ 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³⁰ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለ፦ አንድ ሰው ከኢየሩሳሌም ወደ ኢያሪኮ ወረደ በወንበዴዎችም እጅ ወደቀ፤ እነርሱም ደግሞ ገፈፉት ደበደቡትም በሕይወትና በሞት መካከልም ትተውት ሄዱ። ³¹ ድንገትም አንድ ካህን በዚያ መንገድ ወረደ አይቶትም ገለል ብሎ አለፈ። ³² እንዲሁም ደግሞ አንድ ሌዋዊ ወደዚያ ስፍራ መጣና አይቶት ገለል ብሎ አለፈ። ³³ አንድ ሳምራዊ ግን ሲሄድ ወደ እርሱ መጣ አይቶትም አዘነለት፥ ³⁴ ቀርቦም ዘይትና የወይን ጠጅ በቍስሎቹ ላይ አፍስሶ አሰራቸው፥ በራሱ አህያም ላይ አስቀምጦት ወደ እንግዶች ማደርያ ወሰደው ጠበቀውም። ³⁵ በማግሥቱም ሁለት ዲናር አውጥቶ ለባለቤቱ ሰጠና፦ ጠብቀው፥ ከዚህም በላይ የምትከስረውን ሁሉ እኔ ስመለስ እከፍልሃለሁ አለው። ³⁶ እንግዲህ ከነዚህ ከሦስቱ በወንበዴዎች እጅ ለወደቀው ባልንጀራ የሆነው ማንኛው ይመስልሃል? ³⁷ እርሱም፦ ምሕረት ያደረገለት አለ። ኢየሱስም፦ ሂድ አንተም እንዲሁ አድርግ አለው። ደጉ ሳምራዊ ኢየሱስ የተጣለውን የሚያነሳ፤ የተረሳውን የምያስታውስ፤ የወደቀውን ደግፎ የምያቆም፤ የደከመውን አይቶ የማያልፍ ፤ ባለ ብዙ ምህረት ለደካሞችን የምራራ፤ የምሸከም፤ ቁስልን የምያክም ፍቅሩ ምክንያታዊ ያልሆነ አንድ አባት ኢየሱስ  አለን። ደክመህ፤ ወድቀህ፤ ተስፍ ቆርጠህ ምድር በዳ ሆነህ ሳለ ብዙ ሰዎች እያዩ ፊታቸውን አዙሮ አልፎ ልሄዱ ይችላል ድገፎ የምያነሳ፤ በውድቀትህ የማይፈርድ ደጉ ሳምራዊ ኢየሱስ ወደ አንተ ይመጣል። በሰው የተጣለውን እግዚአብሔር ደግፎ ማንሳት፤ ለክብር ማብቃት ልማዱ ነው። አመነኝ በወደክበት አትቀረም እግዚአብሔር ያነሳል🔥🔥🙏 አገልጋይ አቡካ ዶር ━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
Show all...
16👍 8
"Isa Dadhabaadhaaf Gatamaaf Akeeka Qaba Waaqayyo..." Baacaa Bayyanaa Lakk 5ffaa 💚❤️ JOIN: @Dambaliifaarfanna
Show all...
❤‍🔥 5🔥 1
[128 mp3 - 23 MB] ስደክም እያበረታኝ | ዘማሪ ጌዴዎን አስቻለው | አምልኮ በሀላባ ቁ.1 ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን | Singer Gedion Aschalew Live Worship https://youtu.be/uypiDrV55jY 👉 ሳልሞስ ኳየር ሀላባ @psalmoschoir ይቀላቀሉን
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🎬መዝሙር ለመስማት MB እየበዛ ተቸግረዋል ? የድምፅ ጥራት አንሶ ተቸግረዋል ? እንግዲያውስ መፍትሄ ይዘንላችሁ ቀርበናል ከታች ያለውን ሊንክ እና Button በመንካት HQ መዝሙር ያገኛሉ 👇 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 wave ለመግባት 👉 @wunuye_bot
Show all...
🎶በ አንስተኛ MB መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶ከፍተኛ ጥራት ያለው መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶በ KB size መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶በትንሽ MB ቪዲዮ መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶በትንሽ MB ኦዲዮ መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶አዳዲስ ሙሉ አልበሞችን ለማግኘት🎶
🎶ቆየት ያሉ ሙሉ አልበሞችን ለማግኘት🎶
🎶Live worship መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶የ Cover song መዝሙር ለማግኘት🎶
🎶🎶አሁኑኑ ይቀላቀሉን🎶🎶
Photo unavailableShow in Telegram
የእግዚአብሔርም መልአክ ለእርሱ ተገልጦ፦ አንተ ጽኑዕ ኃያል ሰው፥ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው አለው።”   — መሳፍንት 6፥12 #አገልጋይ_አቡካ_ዶር
Show all...
7👍 5
“እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ፤ በምትፈርዱበት ፍርድ ይፈረድባችኋልና፥ በምትሰፍሩበትም መስፈሪያ ይሰፈርባችኋል።” — ማቴዎስ 7፥1-2 አንዳንድ ልክ ያልሆኑ ነገሮች እንኳን ብኖሩም ስንኳን የእያንዳንዱ ሰው ሥራ የምመዝን  የሥራው ባለቤት፤ ፍርድን ለምሰጠው ለእግዚአብሔር መተው ስገባን እኛ ግን አልፈን በሰው ላይ ስንፈርድ  #የእግዚአብሔርን_የፍርድ_ወንበር_እየተሻማን መሆናችን ማወቅ አለብን። እግዚአብሔር ደግሞ አንተ የፍርዱን ወንበር ስትሻማ ዝም ብሎ አያይህም ስለዝህ ለላው ሰው በሥራ ስህተት አንተ ከእግአብሔር ጋር ትጋጫለህ ። ማንን ሰው ስህተት ብሰራ  እኛ ከመፀለይ ፤ በየዋህነት በመምከር ከማቅናት ያለፈ በማንም ላይ የመፍረድ መብት አልተሰጠን ። አንድ ሰው ልክ አልሰራም ብለን ስንፈርድ ከፍርዱ ባለቤት ጋር እንዳንጋጭ መጠንቀቅ አለብን ። እኛ ሁላችን ወንድማሞች ስለ ሆንን የተሳሰተውን እርስ በርስ በፍቅር ማቅናት፤ የደከሙውን ማበርታት ፤ የታመመውን መጠየቅ፤ ያዘነውን ማጽናናት፤ የታሰረውን መጠየቅ፤ የታረዘውን ማልበስ ቢንችልም እርሱ በርስ በመሸካከምና በመዋለደድ በዚህ ዓለም ዕለም በመልካም የሕይወት ምስክርነት እና ፍሬ መመላለስ እንጂ እርሱ በርስ መፍረድ፤ መነካከስ፤ መገፋፋት፤ የእግዚአብሔር ልጆች ባሕር መገለጫ አይደለም። አንድ ሰው በማወቅና ሆነ ባለማወቅ ግፋት ብሰራም  ፍረዱን ለፍርዱ ለባለቤት ለእግዚአብሔር እንተው የፍርድ ወንበር የእግዚአብሔር ነው። ይሄ ካልሆነ ግን ላለው ሰው ስህተት ስርቶ ጥፋተኛ ስሆን  እኛ ግን የእግዚአብሔርን የፍርዱን ወንበር በመቀማት  ከፍተኛ ወንጀለኛ እንሆናለን ። ሮሜ 14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ በእምነት የደከመውንም ተቀበሉት፥ በአሳቡም ላይ አትፍረዱ። … ⁴ አንተ በሌላው ሎሌ የምትፈርድ ማን ነህ? እርሱ ቢቆም ወይም ቢወድቅ ለገዛ ጌታው ነው፤ ነገር ግን እግዚአብሔር ሊያቆመው ይችላልና ይቆማል። የብዙ ሰዎች ውድቀት የምጀመረው የለሎችን ውድቀት ካወሩበት ቀን ጀምሮ ነው የብዙ ሰዎች ስህተት የጀመረው የለሎችን ስህተት ማወራት ከጀመሩበት ቅጵበት ነው። ስለ ማንም ሰው ከፉ ከማሰብ እና ከማወራት እንጠነቀቅ ❗❗ “ወንድሞች ሆይ፥ ሰው በማናቸውም በደል ስንኳ ቢገኝ፥ መንፈሳውያን የሆናችሁ እናንተ እንደዚህ ያለውን ሰው በየውሃት መንፈስ አቅኑት፤ አንተ ደግሞ እንዳትፈተን ራስህን ጠብቅ።” — ገላትያ 6፥1 አገልጋይ አቡካ ዶር ━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
Show all...
6👍 4
A blessing Slow song🎧 መዝሙር 77 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ የዱሮውን ዘመን #አሰብሁ፤ የዘላለሙን ዓመታት #አሰብሁ፤ #አጠናጠንሁም፤ ⁶ በሌሊት ከልቤ ጋር ተጫወትሁ፥ #ነፍሴንም_አነቃቃኋት። @Dawitdeva7
Show all...
👍 9
“ከጸለዩም በኋላ ተሰብስበው የነበሩበት ስፍራ ተናወጠ፥ በሁሉም መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው፥ የእግዚአብሔርንም ቃል በግልጥ ተናገሩ።” — ሐዋርያት 4፥31 መንፈስ ቅዱስ በኃይል ይሙላባችሁ🔥🔥
Show all...
5👏 2
እግዚአብሔር ተረት አይደለም በጣም የተነካውበት ድንቅ አምልኮ😭😭😭😭 🙏🙏ስወዳችሁ በጌታ ስሙት ከዝህ በፊት የሰማችሁትም ደግማችሁ እስከ መጨረሻው ስሙት 😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር በእኛ ዘመንም ይሠራል🔥🔥 እንዲ ብላቹ ጸልዪ Do it again God ! Revival  Now ! @robhot @robhot
Show all...
🥰 6👍 5 2
ጌታም ከክፉ ነገር ሁሉ #ያድነኛል ለሰማያዊውም መንግሥት #ይጠብቀኛል፤ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” — 2ኛ ጢሞቴዎስ 4፥18
Show all...
🙏 17🥰 2
በጠዋቱ በዚህ መዝሙር ፍሰሱ 🔥🔥 አታምኑኝ 🔥🔥 ክብሩ እየተሰማኝ ነው #6.3MB ☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️ የህይወቴ መሪ ነህ ታሪኬን ቀያሪ ነህና የኔ አባት ባዶ ቤት የገባህ እንዲሁ የወደድከኝ ከነማንነቴ 🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩 @g7373 @weareinchrist @SisayAzusaRevivall 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
Show all...
🔥 4👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 https://t.me/addlist/2-wBqkl9GoVkMjg8 wave ለመግባት👉 @wunuye_bot
Show all...
🎬መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ተከታታይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬 የኢንግሊዘኛ ፊልሞች 🎬
🎬የአማርኛ ፊልሞች🎬
🎬የኢንግሊዘኛ ፊልም በትርጉም🎬
🎬አስተማሪ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬አዳዲስ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬የቆዩ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬ልብ አንጠልጣይ መንፈሳዊ ፊልሞች🎬
🎬🎬አሁኑኑ ይቀላቀሉ🎬🎬
🛐🛐🔥 Blessing song to fervent in spirit🎧 - Prayer- The only way to get over this ages! @Dawitdeva7
Show all...
🔥 5👍 2 1
“በጌታም የተቀባውን ሳያይ ሞትን እንዳያይ በመንፈስ ቅዱስ ተረድቶ ነበር።”   — ሉቃስ 2፥26 አንድ ነገር ተረድቻለሁ የእግዚአብሔር ክብር በሕይወቴ ላይ በሙላት ሳይገለጥ፤ በኃይል ሳይሰራብኝ፤ በዘመኔ ቅባቱ ሳይገልጥ ፤ ክብሩን ሳላይ እንደማልሞት #ተረድቻለሁ። መንፈሱን በሙላት አፍስሶ እግዚአብሔር  በኃይል በትውልዴ መከከል ስሰራ ሳላይ ዝም ብዬ በከንቱ እንደማልሞት #ተረድቻለሁ የጀመርኩትን ሩጫ በድል ሳልጨርስ እግዚአብሔር ያየልን ከፍታ ሳልደርስ የእግዚአብሔር ክብር በምድሩቱ ሳልገልጥ በወንጌል ኃይል በምድሩቱ ላይ ሳልገለጥ በእኔ ምክንያት ክርስቶስ በትውልድ መካከል ከፍ ብሎ ሳይታይ ዝም ብዬ እንደመጣሁኝ እንደማልመለስ #ተረድቻለሁ። እኔ የእግዚአብሔር የክብሩ መገለጫ ዕቃ ነው። በከንቱ አልተፈጠርኩም ፤ በከንቱ አልሞትም። አንድ ነገር በመንፈስ ቅዱስ ተረድቻለሁ እግዚአብሔር በእኔ ዘመን ላይ በክብሩ ሙላት ስገለጥ ፤በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ስስራ ፤ ድንቅና ታአምራቶን ስያደርግ ሙታኖችን ስቀስቅስ ፤ ዕውሮችን ስከፍት ይሄ በዘመኔ እንድሆን በመንፈስ ቅዱስ #ተረድቻለሁ። ይሄ ደግሞ የምሆንበት ጊዜ ሩቅ ሳይሆን ቅርብ ነው። ተስፍ የሰጤ እርሱ የታመኔ ነው። የምኞት ሕይወት አልኖርም ፤ ሥጋ ፀጥ ብሎ ጉልበት ተንበርክኮ በልጆች መሀል እየሱስ ብቻ ልቆ ይህንን በዘመኔ አያለሁ 😭😭😭😭😭 እናንተስ❗ በመንፈስ ቅዱስ ምን ተረድታችሃል? እግዚአብሔር ምን ብሎአችሃል? በመንፈሳዊ ዓለም ምን እየታየላችሁ ነው? ሳትሞቱ በፊት በሕይወታችሁ ውስጥ ማድረግና ማየት የምትፈልጉት ነገር ምንድነው?😭 “በጌታም የተቀባውን ሳያይ ሞትን እንዳያይ በመንፈስ ቅዱስ ተረድቶ ነበር።” — ሉቃስ 2፥26😭😭😭😭 አገልጋይ አቡካ ዶር ━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
Show all...
👍 12 3🔥 1
#New Ethiopian Gospel Song ወደድኩህ 2024 Singer Almaz Pawlos (Dibora)
Show all...
08:13
Video unavailableShow in Telegram
#New Ethiopian Gospel Song ወደድኩህ 2024 Singer Almaz Pawlos (Dibora)
Show all...