en
Feedback
Shibu Ejersa Grade 6

Shibu Ejersa Grade 6

Open in Telegram
396
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '24
+2
in 0 channels
November '24
+4
in 0 channels
Get PRO
October '24
+24
in 0 channels
Get PRO
September '24
+17
in 0 channels
Get PRO
August '24
+2
in 0 channels
Get PRO
July '24
+32
in 1 channels
Get PRO
June '24
+379
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
09 December+2
08 December0
07 December0
06 December0
05 December0
04 December0
03 December0
02 December0
01 December0
Channel Posts
👑👑👑👑👑የተከበራችሁ የትምህርት ቤታችን ማህረሠብ እንደተለመደው  የ2016ዓም የአገርአቀፍ ወይም የብሄራዊ💥💥💥 እና ክልላዊ 🌟🌟🌟🌟ተፈታኝ ተማሪዎቻችን እንደወትሮው ሁሉ በዚህ አመትም ጀብድ በመስራት በከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ ከ8ኛ ክፍል 98.9 %✨✨እንዲሁ ከ6ኛ ክፍል 100%🔥🔥🔥 የሚሆኑት ወደ ቀጣይ ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ አልፈዋል እንኳን ደስ አላችሁ። ይህ በእንዲህ እንዳለ የ7ኛ ክፍል ብቻ ምዝገባ ከ15/11/2016ዓ.ም _17/11/2016ዓ.ም ድረስ መሆኑን ከታላቅ አክብሮት እንገልፃለን።የሌሎች ከ1ክፍል-8ክፍል የነባር እስከ 15/11/2016ዓ.ም ድረስ ብቻ ነው።።👑👑👑👑

2
1
351
3
እስካሁን ልጃችሁን ላላስመዘገባችሁ ወላጆች በሙሉ የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ተጠናቆ በሚኖረን ጥቂት ክፍት ቦታ አዲስ ተማሪን የምንመዘገብበት መሆኑን አውቃችሁ እስከ 10/11/2016 ዓ.ም ድረስ ብቻ መመዝግብ እንዳለባችሁ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ በተጨማሪም *በ2016 ዓ.ም ልጆቻችሁ የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ተፈትነው የማለፊያ ነጥብ ላመጡላችሁ የትምህርት ቤታችን የነባር የ8ኛ ክፍል ተማሪ ወላጆች በሙሉ በቅድሚያ እንኳን ደስ ያላችሁ እያልን የ9ኛ ክፍል ምዝገባ ከ9-11/11/2016 ዓ.ም ብቻ ስለምንመዘግብ ከልጆቻችሁ ጋር በአካል በመቅረብ እንድታስመዘግቡ ስንል በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ # 1 የወላጅ ጉርድ ፎቶ፤ የተማሪ ሁለት ጉርድ ፎቶ እና 1 ክላስር ማሳሰቢያ - ያለወላጅ ተማሪ ብቻውን ቢመጣ ምዝገባ የማናከናውን መሆኑን ከወዲሁ እናሳስባለን፡፡
399
4
የተከበራችሁ የ2016ዓ.ም የሽቡ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች በ2017 ዓ.ም ወደ 9ኛ ክፍል የተዘዋወራችሁ ከ9/11/2016 ጀምሮ ምዝገባ የምንጀመር መሆኑን እንገልፃለን።
437
5
የተከበራችሁ ወላጆች የክረምት ትምህርት በ8/11/2016ዓ.ም ቢጀመርም የትራንስፖርት አገልግሎት ግን የሚጠቀሙ ተማሪዎች ተለይተው ከታወቁ በኋላ የሚሠጥ መሆኑን እናሣስባለን ።
484
6
የተከበራችሁ ወላጆች ነገ 30/11/16 ከላይ የተዘረዘሩት ተሸላሚ ስለሆኑ መምጣት ይችላሉ ።
2 897
7
1
771
8
1
871
9
No text...
892
10
1
781
11
No text...
720
12
1
693
13
1
617
14
ከላይ በደረሠን መረጃ መሠረት የፈተና ፕሮግራም ማስተካከያ ተደርጓል:-
639
15
No text...
656
16
No text...
596
17
No text...
483
18
No text...
505
19
No text...
475
20
No text...
413