cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

"ዳእዋ ሰለፍያ በወግዲ!!

https://t.me/joinchat/AAAAAE_pPt82ZwgUMn8ZKA

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
189
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

  • File unavailable
  • File unavailable
በድጋሜ የተለቀቀ #ከ2አመት በፊት ሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አል-ለተሚይ በአማራ ክልል በጎንደር ከተማ አስ-ሱና መስጂድ ኮርስ በሰጡበት የተጠየቁት ጥያቄ ጥያቄው እንዲህ ይላል ፦ "ሸይኸና ስለ ደዋቢጡ ተክፊር ቢያብራሩልን?" 🎙በሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አል-ለተሚይ (ሀፊዘሁሏህ) https://t.me/joinchat/AAAAAFEWQ9fz3qrlKt6V1A
Show all...
#ደዋቢጡ_ተክፊር_የማክፈር_ህግጋቶቹ_አና_መስፈርቶች.mp34.50 MB
«እናንተ_ያመናችሁ_ሆይ!_ከሰለፊዮች_ጋር_ሁኑ!!».mp31.43 MB
  • File unavailable
  • File unavailable
🟢 ሩቅየህ በተቀዳ ድምፅ ማድረግ…⁉️ 🟢የፈትዋ ቁጥር 1⃣2⃣4⃣ መልስ 🔊በሸይኽ ዐብዱልሀሚድ አለተሚይ https://t.me/joinchat/AAAAAFEWQ9fz3qrlKt6V1A
Show all...
124. ሩቅየህ በሪከርድ መስማት.mp34.96 KB
ተብሊግ.mp32.24 MB
Show all...
مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)

ይህ ቻነል ከፉሪ ሕይወት ፋና ወደ ዑመር ኢብኑ ዓብዱልዐዚዝ መስጂድ በሚወስደው መንገድ በተለምዶ ኑሪ ሜዳ ተብሎ የሚጠራው አካባቢ የሚገኘው የአል ኢስላሕ መድረሳ የቴግራም ቻናል ነው!!!! በአላህ ፍቃድ በመድረሳው የሚሰጡና በተለያዩ የሰለፊያህ ዱዓቶች፣ ኡስታዞችና መሻኢኾች የሚተላለፉ መልዕክቶች (በድምፅም ይሁን በፅሑፍ) ይተላለፉበታል!!!!

https://t.me/medresetulislah

  • File unavailable
  • File unavailable
🟢 የተውሂድ ጀግኖቹ የደዕዋ ገድል 4⃣ 👉 የኢብራሂም (ዐለይሂሰላም) ደዕዋ سورة الشعراء: ከቁጥር 83 እስከ 89 👉 ታላላቅ ዱዓዎች 🟢ሰላማዊ ቀልብ (ልብ) ማለት # ከሺርክ የነፃ በተውሂድ የፀና # ከኒፋቅና ጥርጣሪ የነፃ በኢማን የፀና # ከኩራት የነፃ ለሀቅ እጅ የሚሰጥ # ከቢድዐህ የነፃ በሱነህ የፀና 👉ቲላዋ ከአጭር ማብራሪያ ጋር ቲላዋውን ለማዳመጥ⤵️ https://t.me/joinchat/AAAAAFEWQ9fz3qrlKt6V1A
Show all...
4.የተውሂድ ጀግኖች የደዕዋ ገድል.mp32.65 MB
121_የከፈሩ_ዘመዶችን_እንዴት_ማስተናገድ_.mp31.14 MB
  • File unavailable
  • File unavailable
🟢 የተውሂድ ጀግኖቹ የደዕዋ ገድል 1⃣ 👉ሙሳ እና ወንድማቸው ሃሩን (ዐለይመሰላም) سورة الشعراء: ከቁጥር 10 እስከ 68 👉ቲላዋ ከአጭር ማብራሪያ ጋር ቲላዋውን ለማዳመጥ⤵️ https://t.me/joinchat/AAAAAFEWQ9fz3qrlKt6V1A
Show all...
1. የተውሂድ ጀግኖቹ ገድል .mp34.52 MB
2.የተውሂድ ጀግኖቹ ገድል.mp38.43 MB
00:18
Video unavailable
أرح سمعك 🥀 القارئ: ماهر المعيقلي🍃 حالات واتس آب https://t.me/joinchat/AAAAAFEWQ9fz3qrlKt6V1A
Show all...
1.34 MB
አዲስ ሙሐደራ ➝➝➝➝➝➝➝➝ ↩️ محاضرة جديدة بعنوان:-«المجاهدة في العبادة» ✅ ርዕስ፦ «በኢባዳ (አላህን በመገዛት) ላይ ስለ መጠንከር» በሚል ርዕስ ለሴቶች የተደረገ ሙሐደራ 🎙أستاذ أبو جعفر محمد أمين السلفي حفظه الله 🎙በኡስታዝ ሙሐመድ አሚን አቡ ጀዕፈር ሀፊዘሁሏህ 🌸ከተዳሰሱት ነጥቦች መካከል፦ የኢስላም ምንነት ምን እንደሆነ አላህን ﷻ ሞት እስኪመጣ ድረስ መገዛት እንዳለብን ♦️وَاعْبُدْ رَبَّكَ حَتَّىٰ يَأْتِيَكَ الْيَقِينُ ✅ እውነቱም (ሞት) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን ተገዛ፡፡ {[ሱረቱ አል-ሒጅር - 99]} ✅ በዒልማችን (በእውቀታችን) ልንሰራ እንደሚገባ ነፍስያችንን መመርመር እንዳለብን ከሞት በሗላ ላለው ህይወት መዘጋጀት ስንቅ መያዝ እንዳለብን የዱንያን ውዴታ በልኩ ማድረግ እንዳለብን ሸሪዓዊ እውቀትን በመፈለግ ላይ ልንበራታ እንደሚገባ በኢባዳ (አላህን በመገዛት) ላይ መጠንከር እንዲሁም መፅናት እንደሚገባሌሎችም ነጥቦች ተነስተዋል ከሙሐደራው ይከታተሉ!! አዳምጠው ሲያበቁ ለአድማጭ ሼር ያድርጉ። 🕌 በሸዋሮቢት ከተማ #የሰለፍዮች ፉርቃን መስጂድ ለሴቶች የተደረገ ሙሐደራ 🕌 بمسجيد الفرقان في مدينة شواربيت [إثيوبيا] https://t.me/joinchat/AAAAAFEWQ9fz3qrlKt6V1A
Show all...
በኢባዳ ላይ ስለ መፅናት.mp36.86 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.