📗ከመፅሐፍት.ዓለም📗
Open in Telegram
ማንበብ የስብዕና ልህቀትን ያጎናፅፋል!! ማንበብ ምክንያታዊ እና የሰላ አእምሮን ያንፃል!! በዚህ ቻናል 👉የስነ ልቦና ምክሮች 👉ግጥሞችና ወጎች 👉ሳይንስና ፍልስፍና 👉ከመፅሐፍ የተቀነጨቡ አስገራሚ ፅሁፎች እና ታሪኮች ይቀርባሉ። ወዳጆዎን የዚህ የንባብ ማዕድ ተካፋይ እንዲሆኑ በመጋበዝ ቻናሉን ይደግፋ። ማንኛውም አስተያየት @FiyametaGelay ላይ ይላኩልን Creator -kalkidan
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
1 185
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '24
+7
in 0 channels
November '240
in 0 channels
Get PRO
October '24
+26
in 0 channels
Get PRO
September '24
+19
in 0 channels
Get PRO
August '24
+5
in 0 channels
Get PRO
July '24
+21
in 0 channels
Get PRO
June '24
+21
in 0 channels
Get PRO
May '24
+12
in 0 channels
Get PRO
April '24
+7
in 0 channels
Get PRO
March '240
in 0 channels
Get PRO
February '240
in 0 channels
Get PRO
January '24
+20
in 0 channels
Get PRO
December '23
+27
in 0 channels
Get PRO
November '23
+48
in 0 channels
Get PRO
October '23
+45
in 0 channels
Get PRO
September '23
+40
in 0 channels
Get PRO
August '23
+120
in 0 channels
Get PRO
July '23
+40
in 0 channels
Get PRO
June '23
+31
in 0 channels
Get PRO
May '23
+21
in 0 channels
Get PRO
April '23
+19
in 0 channels
Get PRO
March '23
+22
in 0 channels
Get PRO
February '23
+25
in 0 channels
Get PRO
January '23
+32
in 0 channels
Get PRO
December '22
+43
in 0 channels
Get PRO
November '22
+32
in 0 channels
Get PRO
October '22
+30
in 0 channels
Get PRO
September '22
+39
in 0 channels
Get PRO
August '22
+27
in 0 channels
Get PRO
July '22
+51
in 0 channels
Get PRO
June '22
+34
in 0 channels
Get PRO
May '22
+31
in 0 channels
Get PRO
April '22
+19
in 0 channels
Get PRO
March '22
+46
in 0 channels
Get PRO
February '22
+31
in 0 channels
Get PRO
January '22
+54
in 0 channels
Get PRO
December '21
+27
in 0 channels
Get PRO
November '21
+39
in 0 channels
Get PRO
October '21
+82
in 0 channels
Get PRO
September '21
+55
in 0 channels
Get PRO
August '21
+29
in 0 channels
Get PRO
July '21
+40
in 0 channels
Get PRO
June '21
+78
in 0 channels
Get PRO
May '21
+70
in 0 channels
Get PRO
April '21
+67
in 0 channels
Get PRO
March '21
+31
in 0 channels
Get PRO
February '21
+65
in 0 channels
Get PRO
January '21
+106
in 0 channels
Get PRO
December '20
+731
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 21 December | 0 | |||
| 20 December | +2 | |||
| 19 December | 0 | |||
| 18 December | +3 |
Channel Posts
| 2 | Check out የ ጥብብ ቤት: https://t.me/+Og9c7-_rEc9jZDM0 | 190 |
| 3 | https://t.me/amengiftpackage27 | 241 |
| 4 | 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
~~~
እሰይ ደስ ደስ ይበላችሁ ደስ ደስ ይበላችሁ:
ቅዱስ ዮሐንስ መጣላችሁ ደስ ደስ ይበላችሁ።
እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ አሸጋገራችሁ አሸጋገረን::
መልካም አዲስ ዓመት!
🌼እንቁጣጣሽ
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 | 333 |
| 5 | ወደየትኛውም የመጻሕፍት መደብር ጎራ ብላችሁ። "ዓለማየሁ ገላጋይ".... በሉ። "ቤባንያ" ብለው አዲሱን መጽሐፍ ያቀብሏችኋል።
መልካም ንባብ | 214 |
| 6 | <ቤባንያ > የጋሸ አለማየሁ ገላጋይ ስራ
ቤባንያስ? ማንን ወድዳ? ማንን አምና? በማን ተጠልታ በማን ተከዳች? .... መቸም የቤባንያ ታሪክ ተራ መወደቅ፣ የወጣትነት ገድል አይሆንም። ሁሌም በህልሜ እንደማየው ከርሷ ጋር መባረር ቀስበቀስ መሬትን በእግር ከመተምተም አልፎ በመጫሚያ መሸረፍ ..... በኋላም አየር ላይ መንሳፈፍ የሚከተልበት ተአምር መሆን አለበት::
ቤባንያ፣ ቤባንያ፣ ቤባንያ......! | 199 |
| 7 | TO YOU
The feeling i scrape for you is kalopsidic, I know that you don’t know me or even I don’t know you yet. Still i crave you as in the moon crave the night ,as in an infant craves his mom, as in the devil craves heaven. I draw scattered piece of your beauty, blurred inside my head. Though i can feel your Venus, I can slowly touch your lips, I could hear each beat that your heart makes; screaming the love they have for me. I can feel that every emotion towards you is wrong in every way but i would | 282 |
| 8 | @freemily21
It's good channel anyone who wants music and thoughts
#share_join
@freemily | 275 |
| 9 | Martin-Garrix-feat-Khalid-Ocean-Official-Video.m4a | 1 |
| 10 | 6|11
እንኪ ቃላቱን
አፍሰሽ ውሰጂ
አልተመረጡም
አትጠብቂ...
ቤትም አይመቱ
ነይ አስመቻቸው
አልተጠመቁም
መዳን ሁኛቸው
አይሁኑ ጭንጋፍ
ጊዜ አጣሁና
ግጥም ለመጻፍ።
@leywo | 164 |
| 11 | ደህና ነኝ
ደና ነሽ አትበለኝ
አዎ አጠይቀኝ
እያዘኑ መሣቅ ልብ እያነባ እስክስታ መውረዱ የይምሰል መሣቁ
ከሆነ ደህንነት አታስብ ደህና ነኝ
ሰዎችም ሲከዱኝ በራሴ ማዘኔ መልሼ ልምምጥ ከሆነ ደህንነት
አዎ በጣም ደህና ነኝ
የወደድኩትም ሰው ቦታ እንደማይሰጠኝ አውቄ መኖሬ ከሆነ ደህንነት
እጅጉን ደህና ነኝ
ጠራ ያልኩት ሁሉ እየደፈረሰ
ህይወት ሲሰለቸኝ መኖርን መጥላቴ ከሆነ ደህንነት
አንተዬ ደህና ነኝ
የኔ ያልኩት ሁሉ ከእጄ እየጠፋ
ነገን መናፈቄ ዘወትር በተስፋ ከሆነ ደህንነት
በጣምም.....ደህና ነኝ
አዎን እኔ እንዲህ ነኝ
ግን አሁን ደከመኝ
ስለዚህ አምላኬ ደህንነቴን ትተህ እባክህ አሳምመኝ
@leywo | 148 |
| 12 | ሁሉን ችግሮች መፍትሔ አላገኘዉም ብዬ አልጨነቅም!
አንዳንድ ችግሮች መፍትዬቻዉ ፈጣራ ጋር ነዉ። | 161 |
| 13 | .
.
.
በልቤ የፃፍኩት መዝገብ ከመወደድ አልፎ ተርፎ ለመውደድ ቦታ ቢኖረው ቆዳን ማስወደድ በቀረ ነበር
.
.
.
@leywo | 196 |
| 14 | የመጽሐፍ ምረቃ
"እሰሩኝ" እና ሌሎች አጫጭር ልቦለድ ስራዎችን የያዘው የደራሲ መሰረት ባህሩ መፅሐፍ የፊታችን አርብ ይመረቃል።
መጽመፉ በውስጡ የፍቅር፣የትዳር፣ የህግና ፍትህ ጉዳይ በማህበረሰባችን ዘንድ የተቃኙበትን መንገድ የሚያሳዩ ታሪኮችን አካቷል።
" እሰሩኝ "የተሰኘው የአጭር ልቦለድ ስብስብ መፅሐፍ 14 ታሪኮችን የያዘ ሲሆን፤ በ154 ገፆች ተቀንብቦ በ300 ብር ዋጋ ለአንባቢያን ቀርቧል።
መፅሐፉ በተለያዪ የመፅሐፍ መደብሮችና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል።
የፊታችን አርብ (ሐምሌ 21/2015)በዋልያ ቡክስ(Walia books) በሚኖረው የምረቃ ሥነ ስርዓት በርካታ እንግዶች ተገኝተው የሥነ ፅሁፍ ፕሮግራሞችን እንዲታደሙ ጥሪ ቀርቧል። | 184 |
| 15 | https://thickcunning.cyou/254bAVZ-WgRYaFh3ehhbVhJiBXl5dBJdLXVXWlcWRSInCCwDSi0jHQM8E1lbLmAiLT0PcQcmbC8mBQEIXD5sIAdcIQ5MDQ&p=skqctg&_mi1690365624367 | 20 |
| 16 | ለምንም ነገር ፍላጎትና ስሜት አጣሁ፡፡ በሬን ዘግቼ አልጋዬ ላይ ተንጋለልኩ፡፡ ለካ አለኝ ብዬ ያልቆጠርኩት ብዙ ነገር ነበረኝ! አሁን ግን ሳጣው ታወቀኝ፡፡ የመብላት ፍላጎት ሃብት ነው አሁን እሱ የለኝም፡ ፡ የመጠጣት አምሮት ነበረኝ አሁን እሱን ጸጋ ተገፍፊያለው የማፍቀር የመፈቀር ጉጉት ነበረኝ፡ ፡ አሁን እሱን ህልም መሆኑን አረጋገጥኩ፡ ፡ የስጋም ሆነ የመንፈስ ጥያቄዎቼ በነገው ጠፍተዋል አሁን በድን ሆኜ የመንጋለል ግዴታዬን እየተወጣው እገኛለው፡፡ ዘላለማዊ መንጋለል፡ ፡
/ አለማየሁ ገላጋይ /
📚/ ወሪሳ /📚 | 224 |
| 17 | ጥሩ ነው ብለን ያቀረብነው የለመድነው ነገር ስር ብዙ መጥፎ ነገሮች አሉ። | 210 |
| 18 | 🤔አንዳንዴ ዝም ትላለክ
አንዳንዴ ደግሞ እንደ ሰዉ በ ብዙ ነገር ትገረማል ዞር ሲያደርግም ወደ እብደት ጎዳና ታመራ ጨርሶ ወፈፍ እንዲያረግ ትመኛለ ምክንያቱም ድክም ሲል መርሳትን አብዝተ ትመኛለ እልሞችክን ግብክን ትረሳ እና ትሄዳለ መሄድ ብቻ
ብቻ በማለፍያ ዉስጥ አትለፍ እንጂ ሁሉም ያልፋል በድጋሚ ፈገግ እንላለን ምን አልባት ዉድቀቶቻችን ያጠነክሩን እና አህድ እንላለን መልካም ይሆናል አንድ ቀን
በፈጣሪ ደግሞ ደግሞ ተስፋ አይቆረጥም ባይ ነኝ።
ብቻ በማለፍ ዉስጥ አንለፍ እንጂ ይሆናል
ታሪኮቻችን መቼም አይደለዙም እልሞቻችን መቼም አይቀሩም ምን አልባት ብዙ ነጭ ወረቀቶችን አጋምሰን ይሆናል ግን ቦታ አይጠፋም ለነጋችን
ግን መፃፎቻችን ምነዉ በነበር ቆም ሚፃፍእ ታሪክ ጠፋ ወይሥ እንጃ ብቻ ቃል የለኝም ተመሥገን🙏 በሕይወት ብዙ ነገር ጥለክ ታልፋል ሕይወትም ይቀጥላል……………………
✍እብድዋ ብእረኛ
@leywo | 211 |
| 19 | https://m.youtube.com/watch?v=uMgEIfvn_r0&pp=ygUt4Yml4Yi14Yir4Ym1IOGIseGIq-GNjOGIjSDhiqDhi7LhiLUg4YiZ4Yua4YmD | 1 |
| 20 | +1 Only @Arifmusic @MikiMalik | 200 |
