cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegaciĂłn. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

📗ከመፅሐፍት.ዓለም📗

ማንበብ የስብዕና ልህቀትን ያጎናፅፋል!! ማንበብ ምክንያታዊ እና የሰላ አእምሮን ያንፃል!! በዚህ ቻናል 👉የስነ ልቦና ምክሮች 👉ግጥሞችና ወጎች 👉ሳይንስና ፍልስፍና 👉ከመፅሐፍ የተቀነጨቡ አስገራሚ ፅሁፎች እና ታሪኮች ይቀርባሉ። ወዳጆዎን የዚህ የንባብ ማዕድ ተካፋይ እንዲሆኑ በመጋበዝ ቻናሉን ይደግፋ። ማንኛውም አስተያየት @FiyametaGelay ላይ ይላኩልን Creator -kalkidan

Mostrar mĂĄs
El paĂ­s no estĂĄ especificadoEl idioma no estĂĄ especificadoLa categorĂ­a no estĂĄ especificada
Publicaciones publicitarias
1 185
Suscriptores
+124 horas
+17 dĂ­as
Sin datos30 dĂ­as

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ለጥበብ ወዳጆች በሙሉ ይሄንን ግሩፕ በመቀላቀል አጋርነታችሁን ወዳጅነታችሁን ከእኛ ጋ አዝልቁ!!
Mostrar todo...
Check out የ ጥብብ ቤት: https://t.me/+Og9c7-_rEc9jZDM0
Mostrar todo...
የ ጥብብ ቤት

የ ጥበብ ቤት ስዕል ግጥም ትረካ ባለተስጥኦች ስራችሁን አጋሩ፣አስተያየት ተቀበሉ ስራችሁን አሻሽሉ። መልካም ቆይታ 😊🙏

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼            ~~~ እሰይ ደስ ደስ ይበላችሁ ደስ ደስ ይበላችሁ: ቅዱስ ዮሐንስ መጣላችሁ ደስ ደስ ይበላችሁ። እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ አሸጋገራችሁ አሸጋገረን::                                                    መልካም አዲስ ዓመት!        🌼እንቁጣጣሽ                                                                🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
Mostrar todo...
❤ 3👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ወደየትኛውም የመጻሕፍት መደብር ጎራ ብላችሁ። "ዓለማየሁ ገላጋይ".... በሉ። "ቤባንያ" ብለው አዲሱን መጽሐፍ ያቀብሏችኋል። መልካም ንባብ
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
<ቤባንያ > የጋሸ አለማየሁ ገላጋይ ስራ ቤባንያስ? ማንን ወድዳ? ማንን አምና? በማን ተጠልታ በማን ተከዳች? .... መቸም የቤባንያ ታሪክ ተራ መወደቅ፣ የወጣትነት ገድል አይሆንም። ሁሌም በህልሜ እንደማየው ከርሷ ጋር መባረር ቀስበቀስ መሬትን በእግር ከመተምተም አልፎ በመጫሚያ መሸረፍ ..... በኋላም አየር ላይ መንሳፈፍ የሚከተልበት ተአምር መሆን አለበት:: ቤባንያ፣ ቤባንያ፣ ቤባንያ......!
Mostrar todo...
Repost from N/a
TO YOU The feeling i scrape for you is kalopsidic, I know that you don’t know me or even I don’t know you yet. Still i crave you as in the moon crave the night ,as in an infant craves his mom, as in the devil craves heaven. I draw scattered piece of your beauty, blurred inside my head. Though i can feel your Venus, I can slowly touch your lips, I could hear each beat that your heart makes; screaming the love they have for me. I can feel that every emotion towards you is wrong in every way but i would
Mostrar todo...
@freemily21 It's good channel anyone who wants music and thoughts #share_join @freemily
Mostrar todo...
Martin-Garrix-feat-Khalid-Ocean-Official-Video.m4a3.31 MB
6|11 እንኪ ቃላቱን አፍሰሽ ውሰጂ አልተመረጡም አትጠብቂ... ቤትም አይመቱ ነይ አስመቻቸው አልተጠመቁም መዳን ሁኛቸው አይሁኑ ጭንጋፍ ጊዜ አጣሁና ግጥም ለመጻፍ። @leywo
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sĂłlo permite el anĂĄlisis de 5 canales. Para obtener mĂĄs, elige otro plan.