Ramadan ረመዳን
Open in Telegram
ኢማናችን ጠብቀን ከመጥፎ ነገር በመራቅ መልካም ስራ ሰርተን ከሲኦል ድነን ጀነትን ኢንዲወርሱ ማገዝ ነው
Show more1 713
Subscribers
-224 hours
-107 days
-4330 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+5
in 0 channels
August '26
+12
in 0 channels
Get PRO
July '26
+8
in 0 channels
Get PRO
June '26
+10
in 0 channels
Get PRO
May '26
+9
in 1 channels
Get PRO
April '26
+11
in 0 channels
Get PRO
March '26
+81
in 2 channels
Get PRO
February '26
+421
in 0 channels
Get PRO
January '26
+90
in 0 channels
Get PRO
December '25
+39
in 2 channels
Get PRO
November '25
+12
in 0 channels
Get PRO
October '25
+11
in 0 channels
Get PRO
September '25
+12
in 0 channels
Get PRO
August '25
+9
in 0 channels
Get PRO
July '25
+21
in 1 channels
Get PRO
June '25
+21
in 0 channels
Get PRO
May '25
+23
in 1 channels
Get PRO
April '25
+5
in 1 channels
Get PRO
March '25
+225
in 0 channels
Get PRO
February '25
+486
in 1 channels
Get PRO
January '25
+145
in 0 channels
Get PRO
December '24
+81
in 1 channels
Get PRO
November '24
+46
in 0 channels
Get PRO
October '24
+32
in 1 channels
Get PRO
September '24
+43
in 0 channels
Get PRO
August '24
+26
in 1 channels
Get PRO
July '24
+55
in 1 channels
Get PRO
June '24
+32
in 1 channels
Get PRO
May '24
+76
in 2 channels
Get PRO
April '24
+129
in 2 channels
Get PRO
March '24
+460
in 3 channels
Get PRO
February '24
+243
in 2 channels
Get PRO
January '24
+125
in 1 channels
Get PRO
December '23
+39
in 0 channels
Get PRO
November '23
+19
in 0 channels
Get PRO
October '23
+37
in 0 channels
Get PRO
September '23
+39
in 0 channels
Get PRO
August '23
+31
in 0 channels
Get PRO
July '23
+68
in 0 channels
Get PRO
June '23
+35
in 0 channels
Get PRO
May '23
+177
in 0 channels
Get PRO
April '23
+138
in 0 channels
Get PRO
March '23
+243
in 0 channels
Get PRO
February '23
+48
in 0 channels
Get PRO
January '23
+37
in 0 channels
Get PRO
December '22
+13
in 0 channels
Get PRO
November '22
+7
in 0 channels
Get PRO
October '22
+2
in 0 channels
Get PRO
September '22
+23
in 0 channels
Get PRO
August '22
+12
in 0 channels
Get PRO
July '22
+18
in 0 channels
Get PRO
June '22
+129
in 0 channels
Get PRO
May '22
+87
in 0 channels
Get PRO
April '22
+218
in 0 channels
Get PRO
March '22
+8
in 0 channels
Get PRO
February '22
+5
in 0 channels
Get PRO
January '22
+11
in 0 channels
Get PRO
December '21
+11
in 0 channels
Get PRO
November '21
+9
in 0 channels
Get PRO
October '21
+13
in 0 channels
Get PRO
September '21
+9
in 0 channels
Get PRO
August '21
+17
in 0 channels
Get PRO
July '21
+10
in 0 channels
Get PRO
June '21
+6
in 0 channels
Get PRO
May '21
+212
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 08 September | +1 | |||
| 07 September | 0 | |||
| 06 September | 0 | |||
| 05 September | +1 | |||
| 04 September | +1 | |||
| 03 September | 0 | |||
| 02 September | +1 | |||
| 01 September | +1 |
Channel Posts
| 2 |
ነብዩ (ﷺ) እንዲህ አሉ
ሰዎች የሚያገኙት ገንዘብ ምንጩ ከሀላል ይሁን ከሀራም የማያሳስባቸው ጊዜ ይመጣል. ነሳኢ 4454
ከቀደምቶች አንዱ በሚኖርበት አከባቢ በግ መሰረቁን ይሰማል ከዛም የበግ እድሜ ምን ያህል እንደሆነ ሲያጣራ ሰባት አመት መሆኑን ይረዳል , ለሚቀጥሉት 7 አመታትም የበግ ስጋ ከመብለት ይቆጠባል ምናልባት ያን የተሰረቀ የበግ ስጋ እንዳልበላ ብሎ በመፍራት. እኘህ ሰው ኢማሙ አቡ ሀኒፋ ናቸው.
ሰው ምን ያህል ሀራም ላለመመገብ እንደሚጠነቀቅ; እኛ ግን የተሰረቀ ሞባይል ይሁን እቃ ለመግዛት ለማጣራት እንኮን ፍላጎት የለንም የምናገኘው ገንዘብ ሀራም ይሁን ሀላል አያስጨንቀንም ብቻ ገንዘብ ወደ ኪሳችን ይግባ እንጂ | 79 |
| 3 | በምድርም በነፍሶቻችሁም መከራ (ማንንም) አትነካም ሳንፈጥራት በፊት በመጽሐፍ የተመዘገበች ብትኾን እንጅ፡፡ ይህ በአላህ ላይ ገር ነው፡፡ 57:22
አንድ ሙስሊም መከራ አያገኘውደም በዛ
ምክንያት ወጀሉ የታበሰለት ቢሆን እንጂ እሾህ እንኳን ቢወጋው(ቡሀሪ)
እነዚያን መከራ፤ በነካቻቸው ጊዜ «እኛ ለአላህ፤ ነን እኛም ወደርሱ ተመላሾች» ነን የሚሉትን (አብስር)፡፡ 2:156 | 160 |
| 4 | No text... | 96 |
| 5 | 1⃣ ሪዝቅ (እንጀራን) የሚቀንሱ 4 ነገሮች
ሀ) በማለዳ መተኛት (ፀሃይ ስትወጣ ፋጅር)
ለ) አለመስገድ ወይም በቋሚነት አለመስገድ
ሐ) ስንፍና/ስራ ፈትነት
መ) ማጭበርበር / አለመታመን
2⃣) 4 ነገሮች ሪዝቅን ያመጣሉ ወይም ይጨምራሉ፡-
ሀ) ሰላትን መጠባበቅ
ለ) ኢስቲግፋርን ማብዛት
ሐ) ሰደቃን አዘውትረህ መስጠት
መ) ዚክር | 201 |
| 6 | No text... | 169 |
| 7 | No text... | 2 |
| 8 | ነብዩ (ﷺ) እንዲህ አሉ
እናንተ ሰዎች ሆይ እንጀራችሁን ስትፈልጉ ሚዛናዊ ሁኑ የትኛዋም ነብስ የተመደበላትን ሪዝቅ ሳትጨርስ አትሞትም ሪዝቋ ቀስ እያለ ቢመጣም እንኳን ሰለዚህ አላህን ፍሩ ሪዝቅን በመፈለግ ዙሪያ አትገብገቡ የተፈቀደላችሁን ውሰዱ የተከለከላችሁትንም ነገር ተው.
ኢብን መጃህ 2144
በአንድ ጊዜ በአቋራጭ ሀብታም ካልሆን አንበል ነብዩ (ሰዐወ) ሪዝቄንም ወደ እድሜ መጨረሻ አድርገው ይሉ ነበር | 201 |
| 9 | No text... | 214 |
| 10 | በባልና ሚስት መካከል የሚደረግ የግብረ ሥጋ ግንኙነት በእስልምና ውስጥ የአምልኮና መልካም ስራ ተደርጎ ይቆጠራል። ነቢዩ (ሰዐወ) በጋብቻ ውስጥ በሕጋዊ መንገድ ፍላጎቶችን ማሟላት ምንደ እንደሚያመጣ
አስተምረዋል፣
ሱሀቦች አንድ ሰው የራሱን ፍላጎት በማሟላት እንዴት ሊሸለም እንደሚችል ሲጠይቁት፣ ነቢዩ ይህንን ሕገ-ወጥ በሆነ መንገድ ማድረግ ኃጢአት እንደሆነ ሁሉ በተፈቀደ ቦታ ማድረግ ደሞ ፅድቅ ስራ ነው አሉ
ዓላማው ንጽሕናን ለመጠበቅ፣ የትዳር ጓደኛን መብቶች ለማሟላት እና የጋራ ፍቅርን ለመጠበቅ አዎንታዊ ዓላማ ሲደረግ መደበኛ ህጋዊ ድርጊቶች ወደ አምልኮ ተግባራት ይለወጣሉ። የጋራ መብቶች፡- ባለትዳሮች እርስ በእርሳቸው ስሜታዊ እና አካላዊ ቅርርብ ይገባቸዋል፣ እና እነዚህን የጋራ መብቶች ማክበር አላህን ያስደስተዋል።
በጅምአ ደሞ ምንዳው ይጨምራል
ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
ጁምአ ገላውን ታጥቦ ባለቤቱንም እንድትጣጠብ ምክንያት ሆኗት (ተገናኘቷት) በጊዜ ወደ መስጊድ ሄደው ወደ ኢማሙ ቀረብ ብለው ሁጥባውን በጥሞና ካዳመጡ በያንዳንዱ እርምጃ የአንድ አመት ፃምንና ለይል ሰላት ምንዳ ያገኛሉ. ሶሂህ ቲርሚዚ 410 | 305 |
| 11 | islam-guide.pdf | 204 |
| 12 | ከአቢ ሁረይራህ”ረ.ዐ” እንደተላለፈው ነቢዩም”ﷺ” እንዲህ አሉ፡-“ማንም የሚወለድ ሰው በኢሥላም ላይ ሆኖ እንጅ አይወለድም”። ወላጆቹ ግን አይሁዳዊ ያደርጉታል ወይም ነሳራ ያደርጉታል አሊያም ዞሮስተርያን ያደርጉታል እንጅ ።
عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ ـ رضى الله عنه ـ قَالَ قَالَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم “ كُلُّ مَوْلُودٍ يُولَدُ عَلَى الْفِطْرَةِ، فَأَبَوَاهُ يُهَوِّدَانِهِ أَوْ يُنَصِّرَانِهِ أَوْ يُمَجِّسَانِهِ
[ ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 19 ]
አላህ ዘንድ (የተወደደ) ሃይማኖት ኢሥላም ብቻ ነው፡፡
[ ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 85 ]
ከኢሥላም ሌላ ሃይማኖትን የሚፈልግ ሰው ፈጽሞ ከርሱ ተቀባይ የለውም፡፡ እርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም ከከሳሪዎቹ ነው፡፡
وَمَن يَبْتَغِ غَيْرَ الْإِسْلَامِ دِينًا فَلَن يُقْبَلَ مِنْهُ وَهُوَ فِي الْآخِرَةِ مِنَ الْخَاسِرِينَ
[ ሱረቱ አል-ነሕል፥ - 82 ]
(ከኢሥላም) ቢሸሹም ባንተ ላይ ያለብህ ግልጽ ማድረስ ብቻ ነው፡፡
فَإِن تَوَلَّوْا فَإِنَّمَا عَلَيْكَ الْبَلَاغُ الْمُبِينُ | 333 |
| 13 | No text... | 246 |
| 14 | 🇳🇿☪️ አምስት የኒውዚላንድ ቱሪስቶች በቱርክዬ እስልምናን ተቀበሉ 🇹🇷
አምስት የኒውዚላንድ ቱሪስቶችን በብስክሌት ጉዞአቸው ወቅት ወደ እስልምና እንዲቀበሉ እንዳደረጋቸው ተዘግቧል። 🚴♂️🌙 ጎብኚዎቹ በአካባቢው ነዋሪዎች ሞቅ ያለ አቀባበል ተደርጎላቸው ስለ እስልምና ለማወቅ ጉጉት አደረባቸው። ከመንደሩ ኢማም ጋር ተወያይተው፣ እሱም መሰረታዊ ትምህርቶቹን አስረድቷል።
አምስቱ ቱሪስቶች በኋላ ላይ ሻሃዳን (የእምነት መግለጫ) በማንበብ እስልምናን ተቀበሉ። 🤲☝️ አላህ ይምራቸው፣ እምነታቸውን ያጠነክርላቸው እና በአዲሱ ጉዞአቸው ይባርካቸው። | 229 |
| 15 | No text... | 251 |
| 16 | No text... | 2 |
| 17 | 🏝🚅ከጌታችሁ ወደ ኾነችም ምሕረትና ስፋትዋ እንደ ሰማያትና ምድር ወደ ኾነች ገነት አላህን ለሚፈሩ የተዘጋጀች ስትኾን ተቻኮሉ፡፡ 3:133
ገነት መቶ ደረጃዎች አሏት. በያንዳንዱ ተከታታይ ደረጃ መሃል ያለው እርቀት ልክ በሰማይና በምድር መካከል እንዳለው እርቀት ነው... ቲርሚዚ 2531
«የፈጠርናችሁ ለከንቱ መኾኑን እናንተም ወደኛ የማትመለሱ መኾናችሁን ጠረጠራችሁን» (ለከንቱ የፈጠርናችሁ መሰላችሁን)
የእውነቱም ንጉስ አላህ ከፍተኛነት ተገባው፡፡ ከእርሱ ሌላ አምላክ የለም፡፡ የሚያምረው ዐርሽ ጌታ ነው፡፡
ከአላህም ጋር ሌላን አምላክ ለእርሱ በእርሱ ማስረጃ የሌለውን የሚገዛ ሰው ምርመራው እጌታው ዘንድ ብቻ ነው፡፡ እነሆ ከሓዲዎች አይድኑም፡፡ 23:115-117
ሰማይንና ምድርን በመካከላቸውም ያለውን ሁሉ ለከንቱ አልፈጠርንም፡፡ ይህ የእነዚያ የካዱት ሰዎች ጥርጣሬ ነው፡፡ ለእነዚያም ለካዱት ሰዎች ከእሳት ወዮላቸው! 38:27
#ትልቁ_ኪሳራ_ማለት_ይህ_ነው
ጀነት ስፋቷ የምድርን እና የሰማያትን ያህል ሁና ላንተ በሷ ቦታ ሳይኖርህ ሲቀር...ትልቅ ኪሳራ ነው። | 364 |
| 18 | No text... | 253 |
| 19 | ነብዩ (ﷺ) እንዲህ አሉ
አንድ ሰው አይታመም ጤነኛ በሆነበት ወቅት የሚሰራው ስራ በታመመበት ወቅት እንደሰራው ተደርጎ ቢመዘገብለት እንጂ.
ሲያመን ከመፀፀት በአማን ቀን ኢባዳዎችን ብተገብር ጥቂት ቀንም ይሁን አመታት ብንታመምና በህመሙ ምክንያት መተግበር ቢያቅተን እንደተገበርነው ተደርጎ ምንዳ ይፃፍልናል | 299 |
| 20 | ሱብሂ መነሳት ለምን ይከብደናል
አንዳንዶቻችን ለመነሳት አላርም ሁሉ ሞልተን ሰአቱ ደርሶ ሲጮህ ተነስተን ዘግተን ሁሉ ተመልሰን የምንተኛ አለን
አንዳንዱ ያለምንም አላርምና ቀስቃሽ በቀላሉ ተነስቶ ይሰግዳል እንዴት ሊገራላቸው ቻለ⁉️
ሱብሂ ለመነሳት የቀን ውሏችን ይወስነዋል; በቀን ውሏችእ ወልካም ነገር ስንስራ ከዋል ኢማናችን ቻርጅ አድርገንዋል በቂ ሀይል ስላለው ይቀሰቅሰናል, ሀራም ነገር ስንሰራ ከዋል ደሞ ኢማናችንን አዳክመንዋል በተቃራኒው የሰይጣናችንን ሀይል ቻርጅ አድርገናል ማለት ነው በዚህም የሱ ሀይል ከኛ ስለበለጠ በቀላሉ ስለሚቆጣጠረን መነሳት ይከብደናል.
ኢማናችን እንዴት ለሱብሂ ለመነሳት የሚይስችለው ሀይል ማግኘት እንችላለን ታዳ⁉️
ከሀራም መቆጠብ
በአላህ መንገድ መንቀሳቀስ እንደ
ደአዋ ማድረግ, መማር, ኢልም ማዳመጥ
በመስጊድ(በጀመአ) እንቅስቃሴ መሳተፍ
ይህን እንኳን ማድረግ ባንችል በቤት ውስጥ ልጆችን, እህት ወንድሞችን, ወላጆችን ዲናቸውን መከታተል ማስተማር , 15 -30 ደቂቃ በየቀኑ ስለዲን መማማር በቂ ሀይል እንድናገኘ ያደርገናል ይሞክሩት ፍቱን መዳኒት ነው.
ከመተኛታችን በፊት ቢያንስ አንድ 10 ጊዜ እስቲግፋር ማድረግ ተጨማሪ ሀይል ያስገኛል
🗣ካልሆነ ግን አንድ ሰው ከባድ በሽታ ይዞት ካልታከመው ለሞት እንደሚዳርገ ሁሉ ሱብሂ አለመስገድ ለጀሀነም ስለሚዳርግ የግድ መስተካከል አለበት | 317 |
