cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

NIGAT ™

ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን @doris49

Show more
Advertising posts
34 513
Subscribers
-2124 hours
-1737 days
-79230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
ቢሊየነር የሆነ ሰው አያስቀናኝም ይልቁንም...አቶ ፀጋ አስማረ እናንተስ ምን አይነት ሰው ያስቀናችኋል?

Show all...
ጥበብ ስትጠራሽ ከሌሎች የተለየሽ ስለሆንሽ አይደለም...ቤቲ ጂ ከልጅ

ጥበብ ስትጠራሽ ከሌሎች የተለየሽ ስለሆንሽ አይደለም... ቤቲ ጂ ከልጅ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ቃለመጠይቅ ሰጥታለች። ድንቅ ንግግር 🙏🙏🙏 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር #copylink #ethiopia #habeshantiktok #viralvideo #fypシ #habeshan_tiktok #veral #ቫይራል #inspiration #positivevibes

👍 1
Show all...
የቡና ሰዓት ጨዋታ ግጥም ወይስ ትንቢት ጨዋታ ከዳን ጋር

የቡና ሰዓት ጨዋታ ግጥም ወይስ ትንቢት ጨዋታ ከዳን ጋር ከወደዳችሁት ለሌሎች አጋሩ🙏 #ግጥም_በግጥም #ግጥምለምትወዱ #ግጥም #ግጥምን_በጃዝ #ቫይራል #veral #habeshan_tiktok #viralvideo #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር #ethiopia

"High and Law" ፊልም : እልፍነሽ ሐዴራ #Ethiopia  | በውልደቷም በትውልዷም አሜርካዊት የሆነችው እልፍነሽ ሐዴራ፤ ከኢትዮጵያዊው አባቷ አቶ አሰፈሃ አደራና ከአውሮፓዊቷ እናቷ ኪም ነሐኮላስ በአሜሪካ ኒውዮርክ ከተማ ሐርለም በወርሃ ታህሳስ 1,1985 እ.ኤ.አ ነው የተወለደችው። ሰሞኑን ከዴንዝል ዋሽንግተን ጋር በስፓይክ ሊ ዳይሬክተርነት እየተሰራ ባለው "High and Law" ፊልም ላይ በኒውዮርክ ብሮክሊን ቀረፃ በማድረግ ላይ ነች። እልፍነሽ አደራ ነብሷ ለጥበብ የተጠራችው በሐርለም የጥበብ ትምህርት ቤት በነበረችበት ጊዜ ነው። የትወና ጥናትቷን በራዳ /ኪንግስ ኮሌጅ ተከታትላለች። በ2010 እ.ኤ.አ ለመጀመሪያ ጊዜ 1/20 በተሰኘው ፊልም ላይ በትወና ከዳይሬክተር ስፓይክ ሊ ጋር ብቅ አለች። Da Brick, The Black List,Oldboy, Show me a Hero,Chi-Raq,Chicago Fire, The Punisher እና She gota give it በትወና የተሳተፈችባቸው ድንቅ ስራዎቿ ናቸው። ስቴፈን ሆልደን የተሰኘችዋን ገፀ-ባህሪ በ2017 እ.ኤ.አ Baywatch ፊልም ላይ በሰዳት ተዋናይነት እና በ2018 እ.ኤ.አ ኬ ዳኔይልሰንን ሆና Deception በተሰኘው ተከታታይ የቴሌቪዥን ፊልም ላይ በብቃት ትወናን እንደምትችል ያሳየችባቸው መሆናን ይጠቀሳሉ። በአሁኑ ሰዓት ደግሞ ከዴንዝል ዋሽንግተን ጋር ተጣምራ በስፓይክ ሊ ዳይሬክተርነት ቀረፃዋን በብሮክሊን ኒውዮርክ እያደረገች ነው። Hollywood Melanin ዳግማዊ ሲሳይ
Show all...
👍 1