cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኢትዮጵያ ሀገራችን ግጥም ዘሐበሻ Henilogy tube

ኢትዮጵያ ሀገራችን የጀግኖች የምሁራን የቅዱሳን ሀገር ናት አስገራሚ መፅሐፍት (ልቦለዶች ) አስገራሚ አስቂኝ አዝናኝ አስተማሪ ፁሁፎች በተለይ ግጥሞች ይለቀቃሉ የቻናላችን አድማቂዎች #ከግጥም በዕውቀቱ ስዩም ኤፍሬም ስዩም ገብረክርስቶስ ደስታ በላይ በቀለ እና ሌሎችም #ከልቦለድ ይስማዕከ ወርቁ አዲስ አለማየሁ ፀጋዬ ገብረመድህን ባአሉ #በyoutube https://youtu.be/2xGubTp-fPU

Show more
Advertising posts
509
Subscribers
No data24 hours
+27 days
+330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#ሰሞነኛ ………የምንኖርባት ዓለም የበርካታ ትዕይንቶች መፈንጫ ከሆነች ዋል አደር ብላለች።በምድር እንዲኖሩ ከተፈቀደላቸው ፍጥረታት ከሰው ልጅ ውጪ ያሉት የሚያልፉት የሚገድፉት ህግም ዬለም። እንደተባሉት ሰንብተው ዓለምን ፍፃሜ ይጠባበቃሉ። ትልቁ የዕለተ ዓርቡ ስሪት እንዳሻው ምድሪቱን እየናጣት ነው። የሰው ልጅ ያስባል ሲባል የሚሰራው የራሱን መጥፊያ ከመስራት የዘለለ የሰላምን በጎ ፍሬዎች መተንፈስ ቸግሮታል። ረብጣ ቢሊዮን ዶላሮችን ከምስኪኖች ጉሮሮ መዳፍ እያፈሰ መጥፊያውን መቀበሪያውን ያበጃል። የሚገርመው ይህ የታላቅነት ተምሳሌት ተደርጎ መወሰዱ ነው። ይህም የሰው ልጅ ስብዕና  ምን ያህል እንደላሸቀ የሚያሳይ ነው። ይህም ልክ ተደርጎ መነገሩ አጃይብ ነው። በእኛ ሀገር ሰሞኑን የወጣው የመሰናዶ ውጤት እጅጉን አስደንጋጭ አሃዝ ነው። ማን አስተማረ?ማንስ ፈተነ?ማንስ አረመ? ለሁሉም ጥያቄውና መልሱ ፕሮፌሰሩ ደጅ ነው። እኔ እምለው ፕሮፌሰሩ ጡረታ አይወጡም እንዴ? ዛሬ ከ ኪንዶ ኮይሻ ወደ አዲስ አበባ ተስፍ ቆርጣ ስራ ለመቀጠር የመጣች ልጅ የስራውን ቅድመ ሁኔታ አሟልታ ወደ ቀጣሪው ልታመራ ስትል ተደውሎ ውጤት መጥቶልሻል ተብላ በሐሴት ወደ መጣችበት ልትመለስ እየተሳናዳች ነበር። ለመሆኑ የዚህ ፈተና ውጤት ተስፋ ማስቆረጥ ወይስ የጥራት ጥያቄ?ወይስ ደግሞ ብልሹ አሰራሮችን እንዲስፋፉ መገፋፋት ወይስ ዓለት የሌለው ሰነፍ ዜጋ ፈጥሮ እንደፈለጉ ለመግዛት እንጃ? ………… እንደው ለመሆኑ ትምህርት መለኪያው አንዱ የኖረበትን ሸምድዶ መመለስ ወይስ በሚበቃ ልክ ለክቶ ሰፍቶ ለራስ ማድረግ………… በየጊዜው ትንንሽ አሃዛዊ ቁጥሮችን እያነፃፀሩ የተሜውን አዕምሮ ማሳትስ ልክ ነውን? ወይስ እንደ ነጮቹ ከፈሪሃ እግዜር ሸሽቶ አውዳሚ ቁስ ሰርቶ ዓለምን ማሸበር………… ……………………… dt✍፴፬፼፩፮ @dtvote12
Show all...
Show all...
##አስገራሚው እና ሚስጥራዊው ቁጥር #habesha #ebs_tv #feta_daily @drrodastadeseandromeda9034

7 ቁጥር የዓለም የምህንድስና፣የተፈጥሮ፣የሰው ልጅ ስሪት ኮድ ናት።ምሉዕ ናት።ፊዚክስ፣ባይሎጂው እና ተፈጥሮ ሳይንስ 7 ቁጥርን መሰረት ያደረጉ ናቸው።7 ቁጥር በተፈጥሮ ሳይንስ ምስጢራዊ ኮድ አላት።ለምሳሌ፦ 🚢🚢🚢🚢🚢🚢 *የአፈር ዝርያዎች 7 ናቸው።እነርሱም፦ 1.የእርሻ አፈር፣ 2.የማዕድን አፈር፣ 3.መንገደኛ አፈር፣ 4.ቀዝቃዘው አፈር 5.የመድኃኒት አፈር 6.ስውሩ አፈር 7.ውሐ ተሸካሚ አፈር ናቸው። 🚢🚢🚢🚢🚢🚢 *መንገደኛ አፈር የሚባለው በአውሎፋስ የሚጓዘው ሲሆን ቀዝቃዛው አፈር የተፈጥሮን የአየር ሚዛን የሚጠብቅ ሙቀትን ከፀሐይ ተመግቦ ቀዝቃዜ አየር የሚተፋ ነው።ስውሩ አፈር የሰው ልጅ የተፈጠረበት አፈር ሲሆን በኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ይገኛል።ለመድሃኒትነትም ይውላል። 🚢🚢🚢🚢🚢🚢 *ለሰው ልጅ አገልግሎት የሚውሉ  የተፈጥሮ ሀብቶች 7 ናቸው። 1.ውኃ 2.አፈር 3.ማዕድናት 4.እጽዋት 5.የዱር እንስሳት 6.አየር 7.ወንዝ ናቸው። 🚢🚢🚢🚢🚢 *በዓለም ላይ 7 አኀጉሮች አሉ።እነርሱም፦ 1.እስያ፣ 2.አፍሪካ፣ 3.ሰሜን አሜሪካ፣ 4.ደቡብ አሜሪካ፣ 5.አንታርክቲካ፣ 6.አውሮፓ 7.አውስትራሊያ ናቸው። 🚢🚢🚢🚢🚢 *በዓለም 7 ውቅያኖሶች አሉ። 1.ህንድ ውቅያኖስ 2.አትላንቲክ ውቅያኖስ 3.ፓስፊክ ውቅያኖስ 4.አርስቴክ ውቅያኖስ 5.ሜዴትራሊያን ውቅያኖስ 6.ካሪቢያን ባህር 7.ሜክሲኮ ባህር ገብ ናቸው። 🚢🚢🚢🚢🚢 *በዓለም 7 ሞቃት በረሃዎች አሉ።እነርሱም ፦ 1.ሰሐራ በረሃ 2.ጎቢ በረሃ 3.ታር በረሃ 4.አውስትራሊያ በረሃ 5.አታካማ በረሃ 6.አረቢያን በረሃ 7.ኮሌራዶ በረሃ ናቸው። 🚢🚢🚢🚢🚢 *የሰው ልጅ የሚመገባቸው የተፈጥሮ ዝርያዎች ሰባት ናቸው።እነርሱም፦ 1.የእህል ዘር 2.የዕፅዋትና ቅጠላ ቅጠል ዘር 3.የአገዳ ዘር 5.ማዕድናት 6.እንስሳት 7.ከእንስሳት ተዋጽዖ የሚገኙ ናቸው። 🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢 *የተፈጥሮ ስርዓቶች 7 ናቸው።እነርሱም፦ 1.የተፈጥሮ አለመዛነፍ 2.የተፈጥሮ ተቃርኖ 3.የተፈጥሮ መርጋት 4.የተፈጥሮ ረቂቂነት 5.የተፈጥሮ ኃይል 6.የተፈጥሮ መታደስ 7.የተፈጥሮ ምስጢራዊነት  ናቸው። 🚢🚢🚢🚢🚢🚢 *የተፈጥሮ አለመዛነፍ ሲባል ለምሳሌ ግራቪቲ አይዛነፍም።አውሮፕላን የተሰራው ግራቪቲን በመተማመን መሆኑ ይታወቃል።ግራቪቲ ከተዛነፈ አለም ትናጋለች።የተፈጥሮ ተቃርኖ ማለት ብርሃን/ጨለማ፣መወለድ/ሞት፣ሰማይ/መሬት/፣ወንድ/ሴት ማለት ሲሆን ኃይል አለው።ለምሳሌ መኪናችንን የምናስነሰው - እና + ቻርጅ ኃይል ሰጥተን ነው።ሰው የሁለት ተቃርኖች ውጤት ነው።ከተቃርኖ ኃይል ይወለዳል። 🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢 *በኢትዮጵያ 7 ዕጽዋት አሉ። 1.ዕፀ አበው 2.ዕፀ በትረ ዳዊት 3.ዕፀ ሙሴ 4.ዕፀ ህይወት 5.ዕፀ በለስ 6.ዕፀ ሳቤቅ 7.ዕፀ ሀረገ ወይን ናቸው። 🚢🚢🚢🚢🚢🚢🚢 *እነዚህ እጾች ኢትዮጵያ ብቻ ይገኛሉ። በሽታ ያድናሉ፣የተፈጥሮ አደጋን ይከላከላሉ፣አይምሮን ያበለጽጋሉ፣ዕድሜ ይቀጥላሉ፣ኃይል ይሰጣሉ።ህይወት ቀጣይ ዕጿ ልብ ቅርፅ አላት።በአመት አንድ ጊዜ ትበቅላለች።አረምን ለምሳሌ ዕንቦጭን የሚያጠፉ ዕጽዋቶች አሉ። 🚢🚢🚢🚢 ይህ HENILOGY MEDIA ነው በዚህ ቻናል የተለያዩ ድብቅ ሚስጥሮች ይጋለጣሉ ፣ የዓለማችን አስገራሚ ክንውኖች ይቀርባሉ ፣ የሐሰተኛ ነብያት ድራማ እና አስቂኝ ትዕይንታቸው ይቀርባል ፣ የአባቶቻችን አስገራሚ ጥበብ ይዳሰሳል ፣ የአዲሱ የዓለም ስርዓት መስራቾች ስለ ኢሉሚናቲዎች መረጃ ይቀርባል ፣ ሚስጥራቸው ፣ ሴራቸው ፣ ሴራቸው እና አስተምሯቸው በግልፅ ይተነተናል  ፣ መንፈሳዊ ትረካዎች ይቀርባሉ። እናንተ ብቻ ቻናሉን SUBSCRIBERS LIKE SHARE በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ። HENILOGY ነኝ ሀገሬ ኢትዮጵያ!! ኩሩ ኢትዮጵያዊ ለሀገር ተንገብጋቢ፣ የላሊበላ ልጅ ባለ ነጭ ጋቢ። This is HENILOGY MEDIA. In this channel, various hidden secrets are exposed, the amazing events of our world are presented, the drama and comedy of false prophets are presented, the amazing wisdom of our ancestors is explored, information is presented about the founders of the new world order, the Illuminati, their secrets, conspiracies, conspiracies and teachings are clearly analyzed, spiritual narratives. They will be offered. Only you become a family by making the channel SUBSCRIBERS LIKE SHARE. I am HENILOGY #ethiopia #habesha #Eritrea #ethiopianmusic #amharic #oromo #zehabesha_official #ሰበር_ዜና #Ethiopian_Movi #ዶክተር_አብይ_አህመድ #How_To_Download #How_To_Learn #Kana_Drama #How_To_Use #Ethiopian_drama #Iphone_And_Android #Hope_Music_Ethiopia #Seifu_on_EBS_2 #tenaadam #Betoch_Comedy #ZEMENTV #EthioTimes #Andafta #Amharic_Vines, #Habesha #Abel #abel_birhanu #Donkey_tube #ድንቅ_ልጆች #eshetu_melese #dink_lijoch #nebil #nebil_nur #mereja #feta_daily #ebs_tv #ኢቢኤስ_ቲቪ #kana_tv #eshetu #seifu_on_ebs #ethiopian_movie #ebstv #ale_tube  #abrelo_hd  #ethiopian_tiktok #adagnu #aletube  #feta_daily  #donkey_tube #ሰበር_ዜና #ethiopian_music #zehabesha #Besintu_EP_   #Abrelo_HD   #new_ethiopian_music #አዝናኝ_ቪድዮ #ethiopian_news #abiy_ahmed #Besintu_EP #feta #daily_world #DrRodas, #ዶክተርሮዳስ, #አበባ, #solstice, #የኢትዮጵያየዘመንአቆጣጠር, #መፀው, #ethiopiacalendar, #EOTC_TV, #Yewerk_Zeng, #Yeneta, #Zebene_Lemma, #Ebstv_Worldwide, #Teddy_Afro, #Donkey_Tube, #Orthodox_Sibket, #Seifu_Fantahun, #Sibket, #Zehabesha_News, #Ethiopian #Orthodox_Sibket, #Memeher #Mehreteab_Assefa, #ማኅቶት_ቲዩብ - #Mahtot_Tub, #Ethiopian_Orthodox #Mezmur, #Abel_Birhanu_የወይኗ1ልጅ, #ሰይፉ_ፋንታሁን, #የወርቅ_ዘንግ, #ሰይፉ_በኢቢኤስ, #ማኅቶት_ቲዩብ - #Mahtot_Tube

እስትንፋስ የሌለው ህይወት የተቀማ፣ ብሩህ ተስፋህ ሳይሆን ሀሳቡ ጨላማ፣ ነብሱ የተካደ ስጋው የገነነ በእርኩሰት ስራ፣ እሬት ነው ጣዑ እንደ ሞት መራራ፣ ድል ያልሰመረለት ለነገት አዝመራ።
Show all...
ዕድሜን ለንስሃ ከብርሃኑ ጀርባ ጽልመት የነገሰ ከውበቱ ጀርባ ማድያት የለበሰ ፋኖስ ነው ህይወቴ በነፋስ ምጨነቅ እፍ ያልክበት ለት ከወጣበት ምጠልቅ ስለዚህ... መብራቴ ሳይጨልም ክሬም ሳይጤስ የእንግድነት ወራቴ አልቆ ድንኳኔም ሳይፈርስ መክልቴን ነግጄ ብዙ እንዳተርፍበት ለነፍሴ እንደ ሕዝቅያስ የንስሃን ዕድሜ ስጣት!!
Show all...