cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Menetsire Media

“እንግዲህ በአንተ ያለው ብርሃን ጨለማ እንዳይሆን #ተመልከት።” — ሉቃስ 11፥35 ✦ ጥያቄዎችን❔❔ ✦መንፈሳዊ ሀሳቦችንና ትምህርቶችን ✦ ቆየት ያሉ መዝሙሮችን🎤🎼 ያገኙበታል! ◇ቤተሰብ ይሁኑ አጥርተው ይመልከቱ!◇ ለአስተያየትዎ፦ @menetsire_Questions @menetsire @menetsire Join Us and Look Better!

Show more
Advertising posts
1 607Subscribers
-224 hours
-167 days
-5530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ድንቅ ግጥም 👉 በዝህ ሊንክ ገብታችሁ ተባረኩበት። ቻኔሉን Subscribe and Share አድርጉ https://youtu.be/CSidKixT-9I?si=gTW-ZCiFguEAqUiY
Show all...
ርዕስ፡-እመጣለሁ ይላል ገጣሚ፡-ኢየሩስ ተፈሪ

እመጣለሁ ይላል የህይወት ጀማሪ የህይወት መሰረት ያለ የነበረ ከዘመናት በፊት ሰባቱን ማህተም የሚፈታ ጌታ በሲኦል ወይ በሞት ከቶ ማይረታ አልፋ እና ኦሜጋ ፍፃሜ የሌለው ሳይለወጥ ሳይሻር ፀንቶ የሚኖረው ..... Join Our Telegram Channel @Ye_Getamian_mahiber

ዛሬም አስተምረኝ እጠብቀዋለሁ... @menetsire
Show all...
👍 1
መክብብ 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹³ የነገሩን ሁሉ ፍጻሜ እንስማ፤ ይህ የሰው ሁለንተናው ነውና፤ እግዚአብሔርን ፍራ፥ ትእዛዙንም ጠብቅ። ✔️ትእዛዛቱም ከባዶች አይደሉም ፦ በፍጹም ልብህ በፍጹምም ነፍስህ በፍጹምም አሳብህ በፍጹምም ኃይልህ ጌታ አምላክህን ውደድ የምትል ናት። ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህች ናት። ሁለተኛይቱም፦ ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ የምትል እርስዋን የምትመስል ይህች ናት። ከእነዚህ የምትበልጥ ሌላ ትእዛዝ የለችም@menetsire Look Better!
Show all...
👍 5
“የእግዚአብሔር ሥርዓት ቅን ነው፥ ልብንም ደስ ያሰኛል፤ የእግዚአብሔር ትእዛዝ ብሩህ ነው፥ ዓይንንም ያበራል።” — መዝሙር 19፥8 @menetsire
Show all...
8👍 3
24 ሰዓት ሙሉ በመንፈሳዊ ግጥም ሕይወትዎን ያድሳሉ።በፍጥነት ይቀላቀላሉን....... @Ye_Getamian_Mahiber @Ye_Getamian_Mahiber
Show all...
Repost from Menetsire Media
✨ከገባንበት ከየትኛውም የህይወት ፈተና፣መከራ፣ሀጢያት፣ሀዘን፣ሸክም፣...፣ ስም ካለው ስም ከሌለው ከየትኛውም አዘቅት እንድንወጣ እግዚአብሔር ዛሬም አንድ መንገድ አለው።... #ውጡ @menetsire Join Us and Look Better!
Show all...
8 1👍 1
Repost from Menetsire Media
✨ከገባበት ከየትኛውም የህይወት ፈተና፣መከራ፣ሀጢያት፣ሀዘን፣ሸክም፣...፣ ስም ካለው ስም ከሌለው ከየትኛውም አዘቅት እንድንወጣ እግዚአብሔር ዛሬም አንድ መንገድ አለው።... #ውጡ @menetsire Join Us and Look Better!
Show all...
;;;;;;;;;#ጎልያድን_ምቱት;;;;;;;;;;; የተመረጠን ህዝብ:ገፍቶ ያስጨነቀ ጉልበቱን ተማምኖ:ራሱን ላደመቀ ልጅነት ላልገባው:ላላወቀ ፍጥረት   ምሳሌ ይሆናል:ብላቴናው ዳዊት    ምድረ በዳ ሳለ:አምላክን ፈልጎ በማስተዋል ጥበብ:በዝማሬ አድጎ ሌት ተቀን ሲጠብቅ:ከበጎቹ ስፍራ ጌታውን ሲፈልክ:መንፈሱን ሲጠራ መንፈሳዊ እድገቱ:በክብር ጨምሮ ይህን ገድል ፃፈ:አምላኩን አክብሮ የፍልስጤም ጥጋብ:እጅጉኑ ብሶ ጎልያድ ሲፎክር:ድግስን ደግሶ የተወደደን ህዝብ:በጉልበት ሊያስጨንቅ ማነው እሚገጥመኝ:ብሎ ሲዘባርቅ በዚህ ሁሉ መሀል:ፍርሀት ገዝፎ ወርዶ ልባሙ እረኛ ወደ:ጦሩ ሄዶ በአምላኩ ታምኖ:በልቡ አክብዶ በቅዱስ ቃል ሰይፍ:አስቀድሞ መቶ ሊገጥም ከፊቱ:ወንጭፍ አበጅቶ ያልተገረዘውን:በጠጠር ወርውሮ ከግንባሩ ጥሎ:በፊቱ ዘርሮ GAME OVER ተባለ:ጎልያድ ተመታ የፍልስጤምም ህዝብ:በእስራኤል ተረታ አንባቢው ያስተውል:ይህን እውነት ይወቅ በማንነቱ ላይ:እግዚአብሄርን ያድምቅ ፍፃሜው በክብር :ምልሰሱ በእውነት እግዚአብሄርን ያክብር:ማንነቱ ይሽተት ሚገዳደራቹን:ጎልያድን ምቱት                         👉ክብር ሰፈር                               ታሜ🔥🔥                            28/05/2014 @Ye_Getamian_mahiber @Ye_Getamian_mahiber 👆👆👆👆👆👆👆👆👆       🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺            Join us          🎯     ♡         ❍ㅤ    ⌲  ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ
Show all...
2
🟡 Yidnekachew Teka 🟡      "ብቸኝነት አይሰማኝም" ====================  @menetsire Look Better!
Show all...
1
__#አትድከም_ ወንድም ዘመድ ሲርቅ ጓደኛ ሲከዳ እጃቸውን ቢታጠቡብህ ብያደርጉህ እዳ ፀሀዩና ብርዱ ሲፈራረቁብህ ከጎንህ እየቆመ አለሁኝ የሚልህ ሌላውን አስንቆ ቀን ቢጥልብህ ያው እንደምያልፍ ወንዝ ሁሉን አሳልፈህ ከአምላክ ስር ተጠለል ትከሻው ሰፊነው ሁሉ እንደርሱ ለእርሱ ለሚያደርገው አንድ እና አንድ እግዚአብሔር ብቻ ነው ደከመኝ አትበል እግዚአብሔር ብርቱ ነው ሸምበቆ አይደለም በልብህ ያመንከው ራስህን ብትክድ እርሱን ተስፋ ብታደርግ ቀላል ያደርገዋል እርሱ ነውና ደግ ደከመኝ አትበል ገና ብዙ ይቀርሀል ከመንደር አውጥቶ ለዐለም ያበቅሀል ትንሽ ብትታገስ ምጥጡን ብታምጥ እግዚአብሔር ለራሱ ያደርግሀል ፈርጥ እግዚአብሔር ብርቱ ነው እንተም በርታ የተሰጠህን ተልዕኮ ለመወጣት አታመንታ ፀጋን የሰጠህ እርሱ አዋቂነው ሁሉን በጊዜው ውብ ሊያደርገው እርሱ ታማኝ አምላክ እግ/ር ብቻ ነው ጎዳናው እሩቅ ነው እጅግ ብዙ በጣም ሩጫህን ለመሮጥ በፍፁም አትድከም እግዚአብሔር ይልሀል አትድከም ልጄ ቆርጠህ ከተነሳህ ክፍት ነው ደጄ ገጣሚ ታምራት ግርማ from Tamrat Girma ( Tamex ) ቀን :- 13/ 07 /2014 / ዓ.ም ሰዓት ከምሽቱ 03 : 30 🙏❤ @Ye_Getamian_mahiber @Ye_Getamian_mahiber 👆👆👆👆👆👆👆👆👆       🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺            Join us          🎯     ♡         ❍ㅤ    ⌲  ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ
Show all...