en
Feedback
MS SCHOOL NURSURY-UKG

MS SCHOOL NURSURY-UKG

Open in Telegram

ይህ ቻናል የኤም ኤስ ት/ቤት የአፀደ ህፃናት መረጃ መስጫ ነው።

Show more
307
Subscribers
+124 hours
+67 days
+2030 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '24
+8
in 1 channels
November '24
+15
in 1 channels
Get PRO
October '24
+17
in 0 channels
Get PRO
September '24
+28
in 0 channels
Get PRO
August '24
+19
in 0 channels
Get PRO
July '240
in 0 channels
Get PRO
June '240
in 1 channels
Get PRO
May '240
in 0 channels
Get PRO
April '240
in 1 channels
Get PRO
March '240
in 0 channels
Get PRO
February '24
+12
in 2 channels
Get PRO
January '24
+18
in 1 channels
Get PRO
December '23
+15
in 1 channels
Get PRO
November '23
+10
in 0 channels
Get PRO
October '23
+294
in 1 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
21 December0
20 December0
19 December0
18 December0
17 December0
16 December0
15 December+2
14 December0
13 December0
12 December+1
11 December+1
10 December+1
09 December0
08 December0
07 December0
06 December0
05 December0
04 December+1
03 December0
02 December+1
01 December+1
Channel Posts
ከውይይቱ በፊት፤ 1. በውይይቱ ላይ ለመገኘት ከወዲሁ ኘሮግራምዎን ያስተካክሉ፡፡ 2. የሚከተሉትን ጥያቄዎች ልጅዎን ይጠይቁ፡፡ በትምህርት ቤት ውሎህ የበለጠ የሚያስደስትህ ምንድን ነው? በትምህርት ቤት ውሎህ የገጠመህ ችግር አለ? 3. ማስታወሻ ይያዙ የልጅዎን መምህር ስም ይወቁ፡፡ ከልጅዎ መምህር ጋር ሊነጋገሩባቸው የሚችሉአቸውን ነጥቦች መዝግበው ይያዙ፡፡ በውይይቱ ወቅት 1. በጽሞና ያዳምጡ • ልጅዎ በትምህርት ቤት ውስጥ ያለው ተሳትፎ ምን እንደሚመስል ለማወቅ ለእርስዎ ይህ መልካም አጋጣሚ ነው፡፡ • የልጅዎን መምህር አመለካከት ለመረዳት ይሞክሩ፡፡ • ከመምህሩ የሚነሱ ሃሣቦች በሙሉ ልጅዎን ከመርዳት እና ስኬታማ ከማድረግ አንፃር ታስበው የሚነሱ መሆናቸውን ይገንዘቡ፡፡ 2. የሚከተሉትን ጥያቄዎች ሊጠይቁ ይችላሉ፡፡ •  ልጄ ጥሩ የንባብ ችሎታ አለው? • የልጄ የሂሳብ ችሎታ እንዴት ነው? • የትኛውን የትምህርት ዓይነት ነው የበለጠ የሚወደው? • እርዳታ የሚፈልግባቸው የትምህርት ዓይነቶች አሉ? - ስለ የቤት ሥራ አሰራሩ ማወቅ ያለብኝ ነገር ምንድነው? • ልጄ በትምህርት ወደኋላ ከቀረ ምን ማድረግ አለብኝ? • ልጄ ድክመት ያሳየባቸውን የትምህርት ዓይነቶች እንዲያሻሽል እንዴት ልረዳው እችላለሁ? • የልጄን ድክመት ሊያሻሽሉ የሚችሉ ኘሮግራሞች በትምህርት ቤት ውስጥ አሉ? • በቤት ውስጥስ ምን በማድረግ መርዳት እችላለሁ? • የልጄ የትምህርት ብቃት ከሌሎች የቀደመ ከሆነ ምን ማድረግ አለብኝ? • ልጄ ለአእምሮው የሚመጥን በቂ ትምህርት እያገኘ ነው ወይስ ከአቅሙ በታች እየተማረ ነው? • የተለየ ችሎታ ላላቸው ልጆች ትምህርት ቤቱ ኘሮግራም ያዘጋጃል? • በአጠቃላይ ልጄ ምን ያህል እየሰራ ነው? • ልጄ ከክፍል ጓደኞቹ ጋር በመተባበር ይሰራል? • ልጄ በክፍል ያለው ባህሪ ምን ይመስላል? በውይይቱ ወቅት • ልጄ እንዴት እየሰራ እንደሆነ እንዴት ማወቅ እችላለሁ? 3. ስለልጅዎ የሚያውቁትን በመንገር ልምድዎን ያካፍሉ • መምህሩ ልጅዎን እንዲያውቀው ያግዙት፣ • የልጅዎ መምህር ከልጅዎ ጋር ችግር ካጋጠመው ከልምድዎ በመነሳት እና ከዚህ በፊት ልጅዎን ለማሻሻል የተጠቀሙበትን መንገድ በመንገር ልምድ ያካፍሉ፣ ከውይይቱ በኋላ • ከልጅዎ ጋር ይወያዩ፤ የቤት ውስጥ ስራዎችን ከመምህሩ በተነገርዎት መሠረት ለመስራት ይሞክሩ፣ • ልጅዎ ተገቢውን እርዳታ እያገኘ መሆኑን ለመረዳት ከመምህሩ ጋር ጥብቅ ግንኙነት ይኑርዎት፤ • መምህሩ እርስዎን ማናገር በፊለገ ጊዜ ማግኘት የሚችልበትን ሁኔታ ያመቻቹ፣ • ወቅታዊ የሆኑ ጥያቄዎችን ይጠይቁ፤ የቤት ስራና ልጅዎ ሌሎች ወላጆች ስለልጅዎ መምህራን፣ የአስተዳደር ክፍሎች፣ ስለትምህርት ካሪኩለሙ፣ ስለየቤት ሥራ አሠጣጡ እና ስለማህበራዊ ጉዳዮች ከእርስዎ የተሻለ መረጃ ይኖራቸዋል እና ያነጋግሯቸው፡፡ ስለልጅዎ ትምህርት ቤት እና የትምህርት ሁኔታ በይበልጥ ከሌሎች ጋር በተወያዩ ቁጥር ልጅዎ በት/ቤት ያለውን ልምምድ ሊያውቁ ይችላሉ፡፡ የሚሰጡ የቤት ስራዎች ለልጆች ትምህርት ወሣኝ ሚና አላቸው፡፡  ልጅዎ የሚሰጡትን የቤት ሥራዎች በአግባቡ መሥራቱ ኃላፊነት መሸከምን ከማስተማሩም በላይ ነገሮችን እንዴት መስራት እንዳለበት እና ትዕዛዝ መቀበልን እንዲማር ያግዘዋል፡፡  በተጨማሪም የተሰጠውን ስራ ጀምሮ መጨረስ እና በክፍል ውስጥ የተማረውን የሚለማመድበት ጊዜም እንዲያገኝ ይረዳዋል፡፡

2
ለኤም ኤስ ት/ቤት ወላጆች በሙሉ፡ የ1ኛ ሴምስተር የወላጅ-የመምህር የምክክር ቀን  ቅዳሜ የካቲት 16 ቀን 2016ዓ.ም ከሰዓት 2፡00 ሰአት እስከ 7፡30 ሰአት ድረስ ይሆናል፡፡ በዚሁ እለት እርሶም ወደ ት/ቤት በመምጣት የልጅዎን ውጤት እንዲያዩ፣ ስለልጅዎ የትምህርት እንዲሁም የፀባይ ሁኔታ ከክፍል ኃላፊው ጋር እንዲወያዩ፣ስለመማር -ማስተማሩ ያለዎትን አስተያየት እንዲሰጡን ተጋብዘዋል፡፡ ማሳሰቢያ:- 1. ውይይቱ ላይ መገኝት ያለባቸው ህጋዊ ወላጆች/አሳዳጊዎች ብቻ ናቸው። 2. በዕለቱ ተማሪዎች ወደ ት/ቤት አይመጡም። 3. ወላጆች ወደ ውይይቱ የሚመጡት የስም ጠሪ መምህራን በሚልኩት ሰዓት ብቻ ይሆናል።              ኤምኤስ ትምህርት ቤት አብረን በመስራት ለውጥ እናመጣለን።
47
3
ለኤም ኤስ ት/ቤት ወላጆች በሙሉ፡ የ1ኛ ሴምስተር የወላጅ-የመምህር የምክክር ቀን  ቅዳሜ የካቲት 16 ቀን 2016ዓ.ም ከሰዓት 2፡00 ሰአት እስከ 7፡30 ሰአት ድረስ ይሆናል፡፡ በዚሁ እለት እርሶም ወደ ት/ቤት በመምጣት የልጅዎን ውጤት እንዲያዩ፣ ስለልጅዎ የትምህርት እንዲሁም የፀባይ ሁኔታ ከክፍል ኃላፊው ጋር እንዲወያዩ፣ስለመማር -ማስተማሩ ያለዎትን አስተያየት እንዲሰጡን ተጋብዘዋል፡፡ ማሳሰቢያ:- 1. ውይይቱ ላይ መገኝት ያለባቸው ህጋዊ ወላጆች/አሳዳጊዎች ብቻ ናቸው። 2. በዕለቱ ተማሪዎች ወደ ት/ቤት አይመጡም። 3. ወላጆች ወደ ውይይቱ የሚመጡት የስም ጠሪ መምህራን በሚልኩት ሰዓት ብቻ ይሆናል።              ኤምኤስ ትምህርት ቤት አብረን በመስራት ለውጥ እናመጣለን።
59
4
ለኤም ኤስ ት/ቤት ወላጆች በሙሉ፡ የ1ኛ ሴምስተር የወላጅ-የመምህር የምክክር ቀን  እሮብ የካቲት 15 ቀን 2015ዓ.ም ከሰዓት 2፡00 ሰአት እስከ 7፡30 ሰአት ድረስ ይሆናል፡፡ በዚሁ እለት እርሶም ወደ ት/ቤት በመምጣት የልጅዎን ውጤት እንዲያዩ፣ ስለልጅዎ የትምህርት እንዲሁም የፀባይ ሁኔታ ከክፍል ኃላፊው ጋር እንዲወያዩ፣ስለመማር -ማስተማሩ ያለዎትን አስተያየት እንዲሰጡን ተጋብዘዋል፡፡ ማሳሰቢያ:- 1. ውይይቱ ላይ መገኝት ያለባቸው ህጋዊ ወላጆች/አሳዳጊዎች ብቻ ናቸው። 2. በዕለቱ ትምህርት የለም ስለሆነም ተማሪዎች ወደ ት/ቤት አይመጡም። 3. ወላጆች ወደ ውይይቱ የሚመጡት የስም ጠሪ መምህራን በሚልኩት ሰዓት ብቻ ይሆናል።              ኤምኤስ ትምህርት ቤት አብረን በመስራት ለውጥ እናመጣለን።
24
5
Share 'ልጆችን_በቤት_ውስጥ_በንባብ_ለመደገፍ_ለወላጆች_የተዘጋጀ_የግንዛቤ_ማስጨበጫ_ሰነድ.pptx'
142
6
ለኤም ኤስት/ቤት ተማሪዎች ውድ ተማሪዎቻችን  ጥሩ የእረፍት ግዜ እንዳሳለፋችሁ እናምናለን። ከሰኞ የካቲት 11 ጀምሮ የ2ኛ ሴምስተር ትምህርት የሚጀምር ይሆናል። በመሆኑም ተማሪዋች ለሙሉ ቀን ትምህርት ተዘጋጅተዉ እንዲመጡ እናሳስባለን። ማሳሰቢያ * ሁሉም ተማሪ ዩኒፎርም መልበስ አለበት። * ሁሉም ተማሪ ንፅህናውን መጠበቅ አለበት።      --  ፀጉር ወንዶች በአንድ ቁጥር መስተካከል አለባቸው።     --  ሴት ተማሪዎች ሹርባ መሰራት አለባቸው     --  ለተማሪዎች ደህንነት ሲባል ክፍት ጫማ ማድረግ ክልክል ነው።     --  ጥፍራቸውን መቁረጥ አለባቸው * ት/ት ሙሉ ቀን ስለሆነ ምሳ ይዘው መምጣት አለባቸው። * ሙሉ የት/ት ቁሳቁስ ይዘው መምጣት አለባቸው። ተባብረን በመስራት ለዉጥ እናመጣለን ኤም ኤስ ት/ቤት
163
7
ውድ ወላጆች የየካቲት ወር የት/ቤት እና የሰርቪስ ክፍያ ያለቅጣት መክፈያ ቀን እስከ ቅዳሜ የካቲት 9/2016 ስለሆነ ክፍያዎን ያለቅጣት እንዲከፍሉ ልናስታውሶት እንወዳለን። የኤም ኤስ ት/ቤት አስተዳደር
1 477
8
ዛሬ የተማሪዎች ሰርቪስ በቴክኒካል ችግር ምክንያት አገልግሎት አይሰጥም። ዛሬ ተማሪዎቻችን ከወላጆቻቸው ጋር መጥተው የፈተና ወረቀት ወስደው ወዲያውኑ ይመለሳሉ። ለተፈጠረው ችግር ይቅርታ እንይቃለን።
218
9
+8
1 ኮምፒዩተር ምንድን ነው.PDF
327
10
የ2ኛ ሴምስተር ትምህርት የሚጀምረው የካቲት 11 ነው። ማሳሰቢያ ከነርሰሪ አስከ 8ኛ ክፍል የፈተና ወረቀት የሚመለሰው ሰኞ የካቲት 4 ነው።
175
11
+3
No text...
211
12
+9
No text...
180
13
4ኛ፣ 5ኛ እና 7ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን ዛሬ በከተማ ደረጃ የተዘጋጀውን የ1ኛ ሴምስተር ማጠቃለያ ፈተና መፈተን ጀምረዋል። መልካም ፈተና ተማሪዎቻችን
136
14
+5
No text...
137
15
የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን ከተማ አቀፍ እና ዞናዊ ፈተና ዛሬ መፈተን ጀምረዋል። መልካም ፈተና ይሁንላችሁ
123
16
+2
No text...
169
17
+2
No text...
147
18
+8
No text...
139
19
No text...
116
20
+9
No text...
111