en
Feedback
Zehohitebirhan_official ዘኆኅተ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት ገጽ

Zehohitebirhan_official ዘኆኅተ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት ገጽ

Open in Telegram

የቦሌ ኆኅተ ብርሃን ቅድስት ማርያም ሰንበት ት/ቤት ይፋዊ የቴሌግራም ገጽ ነው :: በዚህም ገጽ ላይ መንፈሳዊ ጹሁፎች ፣ የቤተ ክርስቲያን ወቅታዊ መረጃዎች ፣ መልእክቶች እና ሌሎችም ይቀርቡበታል።

Show more
2 382
Subscribers
No data24 hours
+97 days
+4330 days
Posts Archive
✨እንኳን ለአዲስ ዓመት በዓል በሠላም በጤና አደረሳችሁ ✨ የቦሌ ኆኅተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት በጎ አድራጎት ክፍል በየበዓላቱ ድጋፍ ለሚያደርግላቸው ቤተሰቦች የበዓል ስጦታ እያሰባሰብን እንገኛለን እርሶም የበኩሎትን አስተዋጽኦ እንዲያደርጉ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ✨ የሚያስፈልጉ ግብዓቶች 🛒: ≈ ዶሮ ≈ በርበሬ ≈ ሽንኩርት ≈ ዘይት ≈ እንቁላል ≈ አልባሳት ≈ በገንዘብ ወ.ዘ.ተ "ለተቸገረው ሰው በጎ ነገርን ማድረግ አትከልክል፥ ልታደርግለት የሚቻልህ ሲሆን። መጽሐፈ ምሳሌ 3:27" 📖 BOA -248123141 Henok Asfaw And Hana Girma ለበለጠ መረጃ :- 0916832471 📞 0951087585

✨ «ወደ ቀደመው ነገር እንመለስ!» ✨ የሐመረ ብርሃን ልዩ ኤግዚቢሽንና ዐውደ-ርዕይ! ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 ቀን ለተከታታይ 10 ቀናት የሚቆይ ታላቅ መርሃ-ግብር ተዘጋጅቷል። «ታሪካቸውን
«ወደ ቀደመው ነገር እንመለስ✨ የሐመረ ብርሃን ልዩ ኤግዚቢሽንና ዐውደ-ርዕይ! ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 ቀን ለተከታታይ 10 ቀናት የሚቆይ ታላቅ መርሃ-ግብር ተዘጋጅቷል። «ታሪካቸውን የሚያውቁ፣ የሚያስረዱ እና የሚመረምሩ ትውልድን እንፍጠር ታዲያ ለእርሶና ለልጅዎ የተዘጋጀውን ይህንን ልዩ ዐውደ-ርዕይ እንዲታደሙና እንዲሳተፉ አደራ እንላለን! 📌 የመግቢያ ትኬት የት ይገኛል? በገረጂ፣ በመብራት ኃይል እና በቦሌ አካባቢ ለምትገኙ በሙሉ፤ የመግቢያ ትኬቱን በቦሌ ኆኅተ ብርሃን የሰንበት ትምህርት ቤት ሱቅ ማግኘት ትችላላችሁ። ፈጥነው ትኬቱን ይቁረጡ!

የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባል የሆነችው እኅታችን መቅደላዊት ሱራፌል በsocial science ዘርፍ ከኢትዮጵያ ከፍተኛውን ውጤት በማምጣት አልፋለች:: እንኳን ደስ አለሽ!👏👏👏
የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባል የሆነችው እኅታችን መቅደላዊት ሱራፌል በsocial science ዘርፍ ከኢትዮጵያ ከፍተኛውን ውጤት በማምጣት አልፋለች:: እንኳን ደስ አለሽ!👏👏👏

እንኳን አደረሳችሁ ገቢ ክፍላችን የተለያዩ የገቢ ማሰባሰቢያዎችን እያካሄደ ሲሆን ከዚህም ውስጥ የችቦ ሽያጭ ይገኝበታል ከ ቀን 13 ለደብረ ታቦር ዕለት ከጠዋት ጀምሮ በወጣው የሽያጭ ድልድል መሰረት
+3
እንኳን አደረሳችሁ ገቢ ክፍላችን  የተለያዩ የገቢ ማሰባሰቢያዎችን እያካሄደ ሲሆን ከዚህም ውስጥ የችቦ ሽያጭ ይገኝበታል ከ ቀን 13 ለደብረ ታቦር ዕለት ከጠዋት ጀምሮ በወጣው የሽያጭ ድልድል መሰረት እንድትገኙ አደራ እንላለን። ‎ ‎በተጨማሪም ለቤት እና ለቤተክርስቲያን መግዛት ስትፈልጉ እንዲሁም በሰፈራችሁ ለመግዛት ለሚፈልጉ ሁሉ መልዕክቱን እንድታስተላልፉ አደራ እያልን በብዛት ለሚወስዱም ያሉበት ድረስ እናደርሳለን ‎። ሰፈራችሁ ላይ ከዛሬ ጀምሮ ተንቀሳቅሳችሁ የሚፈለገውን መጠን አሳውቁን። ማሳሰቢያ :- ከላይ የተዘረዘሩ ስሞች ይችላሉ ወይንም ከዚህ በፊት ልምድ አላቸዉ ብለን ያሰብናቸዉ ብቻ ነው ያስገባነዉ ስሜ ዝርዝር ዉስጥ አልገባም ብላችሁ ከአገልግሎቱ እንዳትቀሩ አደራ በሚመቻችሁ ሰዓት ሁላችሁም አባል የሆናችሁ በሙሉ መጥታችሁ ማገልገል ትችላላችሁ

ኆኅተ ገበያ በኆኅተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት ውስጥ የሚገኝ የገቢ ክፍል ቻናል ሲሆን ወደዚህ ቻናል ሲመጡ ሥርዐተ ቤተክርሲቲያንን የጠበቁ መገልገያዎችን እንደ ምርጫዎ አቅርበንሎታል ይቀላቀሉ:: https://t.me/hohtegebeya