en
Feedback
መስጅደ ነስር {ችሮ}

መስጅደ ነስር {ችሮ}

Open in Telegram

🤝 ይህ በጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ ችሮ የመስጅደል ነስር አጠቃላይ ሙሐደራዎች፣ ኹጥባዎች፣ ነሲሐዎች፣ ደርሶችና ሌሎችም ፕሮግራሞች የሚተላለፉበት ቻናል ነው። ↘️ https://t.me/chero_msgdelneser

Show more
1 591
Subscribers
No data24 hours
+37 days
-1130 days
Posts Archive
ከፈጅር ሰላት ቡሃላ ሚሰጥ ደርስ  (ችሮ)  መስጂድ ነስር አላህ ይጠብቃት.... 📚إسم الكتاب  الصحيح المنتقى 📚የኪታቡ ስም ፦ ሰሂሁል ሙንተቃ    ✍إسم المؤلف الشيخ أبو اليمان  حفظه الله....... ✍የኪታቡ ፀሃፋ ፦ሸይኽ አቡ ልየማን ... ❇️ደርስ ቁጥር 3 🎧للأخ أبومعدان عبد الرحمن بن أكمل   الحبشي وفقه الله .... 🎧በወንድማችን  አቡ ሚዕዳን አብዱራሕማን አክመል አላህ ይወፍቀው.... 🕌ችሮ ነስር መስጂድ... https://t.me/chero_msgdelneser/3717

❇️አስቲግፋርን አጥብቆ መያዝ ❇️ አሁን በሃገራችን አብዝሃኛው አካባቢ ዝናብ መጥፈተን እህል መበላሸቱን ይነገራል ሰበቡ እኛው ነን ነፍሶቻችን ባጠፉት ባበለሹት በከሰቡት ወንጀል ሰበብ ። አሏህ በተከበረው ቁርዓን ውስጥ ገልፆታል ❇️ظهر الفساد في البر والبحر بما كسبت أيدي الناس :ሰዎች በሰሩት ጥፋት ምክንያት የብሱም ላይ በሕሩም ላይ የነበረው ኒዕማ የነበረው ምግቡ መጠጡ ተበላሸ ይላል አሏህ ተባረከ ወተዓላ : ይህንን ችግር አሏህ ሱብሓነህ መፍትሔውን አስቀምጧል ✨قال تعالى فقلت استغفرو ربكم إنه كان غفارا يرسل السماء عليكم مدرارا ......... ነቢዩ ሏህ ኑህ عليه السلام ለሕዝቦቹ እንዲህ ይላቿል : ጌታቹን አሏህን ምሕረት ጠይቁት እሱኮ መሓሪ የሆነ ጌታ ነው እንደዚሁም ዝናብን አሏህ በተከታታይ ያዘንብላቹሃል : ከዚህ ቁርዓን አያህ ምንረዳው ኢስቲግፋር (ተውበት) ማድረግ አሏህ ዝናብን እንዲዘንብ ትልቅ ሰበብ መሖኑን ነው። ወደ አሏህ (ተውበት ) እናድርግ https://t.me/chero_msgdelneser/3719

🚨 ኻልድ ክብሮም የተባለው በመገናኛ ብዙሃን ሙስልሞች ላይ በሚጥላቸው ብዥታዎች የተሰጠ ምላሽና ማብራሪያ! 🎙በሸይኻችን:-አቡ ቀታዳ አብደላህ አላህ ይጠብቀው። 📅 በዕለተ ማክሰኞ, 14/11/2018 EC ከአስር በኃላ 🕌 በታላቁ ሱና መርከዝ (ቂልጦ-ጎሞሮ) አላህ ይጠብቃት። ✅ ድምፁን ለማግኘት ↴↴↴ 📎 https://t.me/merkezassunnah/20121 📎https://t.me/chero_msgdelneser/3518

ከፈጅር ሰላት ቡሃላ ሚሰጥ ደርስ  (ችሮ)  መስጂድ ነስር አላህ ይጠብቃት.... 📚إسم الكتاب  الصحيح المنتقى 📚የኪታቡ ስም ፦ ሰሂሁል ሙንተቃ    ✍إسم المؤلف الشيخ أبو اليمان  حفظه الله....... ✍የኪታቡ ፀሃፋ ፦ሸይኽ አቡ ልየማን ... ደርስ ቁጥር 2 🎧للأخ أبومعدان عبد الرحمن بن أكمل   الحبشي وفقه الله .... 🎧በወንድማችን  አቡ ሚዕዳን አብዱራሕማን አክመል አላህ ይወፍቀው.... 🕌ችሮ ነስር መስጂድ... https://t.me/chero_msgdelneser/3716

ከፈጅር ሰላት ቡሃላ ሚሰጥ ደርስ (ችሮ)  መስጂድ ነስር አላህ ይጠብቃት.... 📚إسم الكتاب  الصحيح المنتقى 📚የኪታቡ ስም ፦ ሰሂሁል ሙንተቃ    ✍إسم المؤلف الشيخ أبو اليمان حفظه الله....... ✍የኪታቡ ፀሃፋ ፦ሸይኽ አቡ ልየማን ... 🎧للأخ أبومعدان عبد الرحمن بن أكمل   الحبشي وفقه الله .... 🎧በወንድማችን አቡ ሚዕዳን አብዱራሕማን አክመል አላህ ይወፍቀው.... 🕌ችሮ ነስር መስጂድ... https://t.me/chero_msgdelneser/3716

ጥብቅ ማሳሰቢያ ለኳስ ደጋፊዎች 🎙አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰኢድ ቢን በድር https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/7520 https://t.me/chero_msgdelneser

🦻 መደመጥ ያለበት👇 📱 የስልክ ጉዳቶች! ♻️ በሚል ርዕስ ፉርቃን መስጂድ ለተደረገው የጁመዓ ኹጥባ የአማርኛ ትርጉም። 🎙️ በኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው። 🗓️  {10/11/2018E.C } 🕌መስጂደል ፉርቃን 🔗 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/20805

القارئ محمد أيوب رحمه الله 🌸🌸تلاوة طيبة عطرة 🌸🌸

✍ሙሀደራ አስጋድር ኑር ነው ። ✅ እነሆ ነገ እለተ ዕሁድ እንደተለመደው ሳምንታዊ የሙሓደራ ፕሮግራም የሚኖር ይሆናል። 🤝 የዙሁር ሰላት እንደተሰገደ ሁላችንም ኑር መስጂድ [አስጋድር] እንገናኝ። •
ሙሀደራ አስጋድር  ኑር ነው ✅ እነሆ ነገ እለተ ዕሁድ እንደተለመደው ሳምንታዊ የሙሓደራ ፕሮግራም የሚኖር ይሆናል። 🤝 የዙሁር ሰላት እንደተሰገደ ሁላችንም ኑር መስጂድ [አስጋድር]   እንገናኝ። • መንፈሳችን እናድስ! • ወንድማማችነትን እናጠናክር! • ኢማናችንን እናጎልብት! =ወደ ፊት ነው እንጂ የለም ወደ ኋላ =መማር ማስተማር ነው አንፈልግም ሌላ . . .  = ውጣ ከከተማ  ውረድ ወደ ሜዳው  = ሓያ ዐለል ፈላሕ  በልና ተጣራው!! =ይብረድህ ይራብህ  ለዚህ እስልምና =ችግር ካልቀመሱ  መች ያብባል ሱና??                  =  ውጣ ከከተማ  ውረድ ወደ ሜዳው =  ሓያ ዐለል ፈላሕ  በልና ተጣራው!! =ይብረድህ ይራብህ  ለዚህ እስልምና =ችግር ካልቀመ መች ያብባል ሱና https://t.me/chero_msgdelneser

📻 تسجيلات مسجد النصر (شرو) السلفية في الحبشة: يسرها أن تقدم لكم هذه المادة وهي عبارة عن خطبة جمعة 🎧 የመስጂደል ነስር (ችሮ) የጁመዓ ኹጥባ ከትርጉም ጋር። 🎁  لماذا قست قلوبنا 🎙 ♻️ ልባችን ለምን ደረቀች !! 🔜 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ የጁመዓ ኹጥባ። للأخ الفاضل : أبي عمار داود بن جمال حَفِظَهُ الله تَعَالَىٰ وَرَعَاهْ 🎙️  በ ኡስታዝ:አቡ ዓማር ዳዉድ ቢን ጀማል አሏህ ይጠብቀው። 📄ሰፈር-3-1447....ሂ ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 🖇https://t.me/chero_msgdelneser/3686

👇

🎁 እጅግ በጣም አስደሳች እና ማራኪ የሆነ ስጦታ። 📖 012 سورة يوسف 53-111 📖 ሱረቱል ዩሱፍ ከ53 እስከ መጨረሻ 111ኛ አያ ድረስ። 🎙️️ للولد عبدالله بن خضر الحبشي حفظه الله تعالى 🎙️ በትንሹ በወንድማችን:- አብደላህ ኸድር አላህ ይጠብቀው። 🚧 التلاوة من هنا بارك الله فيكم. 🚧 የቁርዓኑን ድምፅ ለማግኘት። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 🔗 https://telegram.me/Qari_Abdallah_Kedir/69

🕌 ከጁመዓ ቀን ሱናዎች 🚿ገላን መታጠብ 🖇ጥፍርን መቁረጥ 👕 ጥሩ ልብስ መልበስ ⚱ሽቶ መቀባት(ለወንዶች ብቻ) 🪥መፋቂያ {ሲዋክ} መጠቀም 🕰 በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ  🕌 ወደ መስጂድ ሲሔዱ በተቻለ መጠን በእግር መጓዝ 🔸ኢማሙ ሚንበር ላይ እስኪወጣ ባለው ሰዐት የሱና ሰላትን መስገድ 🔸በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት    📖 ሱረቱል ከህፍን መቅራት ወይ ማድመጥ ✅ ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ    🤲 ዱዓ ተቀባይነት ያለበትን  ሰአት መጠባበቅ ✅ሌላ ሰው ቢያወራም ዝም በል አለማለት ✅ በተጨማሪ አርፍደው ከመጡ የሰው ትከሻ ላይ እየተረማመዱ ሶፍ ውስጥ ከመግባት መቆጠብ https://t.me/chero_msgdelneser

👉የወጣትነት እድሜ 👌ወጣትነትህን በምን አሳለፍከው 🎙አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰኢድ ቢን በድር https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/7490 https://t.me/chero_msgdelneser/3706

🍥 «  ترجمة :- سويد بن غفلة» 🍥 «የሱወይድ ብን ገፈለህ የህይወት ታሪክ» 📮ስለ ሱወይድ ብን ገፈለህ የህይወት ታሪክ በአጭሩ የተብራራበት‼️ 🎙️ በታላቁ ሸይኽ አቡ ቀታዳ አብደላህ ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው። 🕌 በሱና መርከዝ {ቂልጦ - ጎሞሮ} አላህ ይጠብቃት:: ✅ ደርሱን ለማግኘት ↴↴↴ 📎https://t.me/merkezassunnah/19988 https://t.me/chero_msgdelneser/

📜 تلاوة طيبة  منـ     سورة المؤمنون 📁|بصوت القارئ  : عبدالرحمن فرحان العدني حفظه الله ونفع به الإسلام ━━━━━ ༻✮༺ ━━━━━ https://t.me/chero_msgdelneser

​"ዱንያ (ይህች ዓለም) ለማንም ህያው ለሆነ ሰው ዘላለማዊ አይደለችም፤ በዱንያም ላይ ዘላቂ የሚሆን አንድም ህያው የሆነ ሰው የለም።" ​ https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed
​"ዱንያ (ይህች ዓለም) ለማንም ህያው ለሆነ ሰው ዘላለማዊ አይደለችም፤ በዱንያም ላይ ዘላቂ የሚሆን አንድም ህያው የሆነ ሰው የለም።"
https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/7504 📎📎https://t.me/chero_msgdelneser/3703

♻️አምስቱ ከመምጣታቸው በፊት አምስት ነገራቶችን ተጠቀምባቸው!!! ↪️በሚል ርእስ የተዘጋጀ መካሪ የሆነ ሙሐደራ 🎙ኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው። 🕌በታላቋ ኡመር መስጂድ (09) 🗓ሙሐረም 28/1448 ሂ 👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖ https://t.me/Adamaselefy/12289

☝️ የላ ኢላሃ ኢለላህ ትርጉም‼️ ♻️ እንዲሁም ስለ ሀድያው ዳዕዋ የተዳሰሰበት መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🎙️ በኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው። 🕌 በሀዶያ ዞን በሲራሮ ባድዋቾ ወረዳ በቁሙዶ ቀበሌ። 📆 ሐምሌ/4/2018 E.C 🔗 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/20780