en
Feedback
መስጅደ ነስር {ችሮ}

መስጅደ ነስር {ችሮ}

Open in Telegram

🤝 ይህ በጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ ችሮ የመስጅደል ነስር አጠቃላይ ሙሐደራዎች፣ ኹጥባዎች፣ ነሲሐዎች፣ ደርሶችና ሌሎችም ፕሮግራሞች የሚተላለፉበት ቻናል ነው። ↘️ https://t.me/chero_msgdelneser

Show more
1 591
Subscribers
-124 hours
No data7 days
-1230 days
Posts Archive
♻️የሱና -አንበሳው -ኢብኑ ተይሚያ በሚል ርዕስ የተደረገ ሙሓደራ⤵️ =========================== ➲ኢብኑ ተይሚያ ማነው?! ➲ኢብኑ ተይሚያ ትላልቅ ተማሪውቹ ማናቸው? ➲የኢብኑ ተይሚያ ዐቂዳ ምንድ ነበር? ➲ከኢብኑ ተይሚያ ወርቃማ ንግግሮች ➲ሰለ ኢብኑ ተይሚያ ኡለማውች ምን አሉ? ➲ኢብኑ ተይማያ  ዒልም ላይ ጁሁዱ ምን ይመስላል? =========================== 🎧በወንድም አቡ አማር ኢብኑ ጀማል አሏህ ይወፍቀው። 🕌መስጂድ አል-ፉርቃን {ጉራጌ -ጌቶ--ጉቶ} 🤳https://t.me/httpgoto/2226

✅ አስለቃሽ የጁመዓ ኹጥባ ትርጉም! 🚨ጉሊት ላይ ለሚሰሩ እናቶች እንዘን🚨 ✓ በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ጣፋጭና መካሪ የሆነ የጁመዓ ኹጥባ ትርጉም። 🎤 በኡስታዝ አቡ ሙሓደመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው። 🕌 በሱናህ መስጂድ አላህ ይጠብቃት። 📅 ጁምዓ: 1 - 12 - 2018 EC📅 ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 🔗 https://t.me/mesjidalsunnah/24745 https://t.me/chero_msgdelneser

💭 بسم الله الرحمن الرحيم💭 يسر إخوانكم بـمركز بشائر الخير بصنعاء أن يقدموا لكم هذه المادة الصوتية والتي هي بعنوان: ( سلاح الدعاء في النصر على الأعداء ) وهي عبارة عن خطبة جمعة لشيخنا المبارك: أبي الحسن علي بن الحسين الحجاجي حفظه الله ورعاه وبارك فيه وفي علمه 🗓 سجلت هذه الخطبة في يومنا هذا الجمعة الرابع من شهر ربيع الآخر لعام 1447 هجرية ⌚️ *المدة الزمنية 31:39* نسأل الله سبحانه وتعالى أن ينفع بها الإسلامع والمسلمين ــــــــــــــــــــــــــ 🕌 مركز بشائر الخير - بصنعاء - حرسه ا

*🌴بسم ﷲ الرحمن الرحيم*🌴 *الحمدلله والصلاة والسلام على نبينا محمد وعلى أله وصحبه وسلم أما بـــعــد*  *يسرنا في مجموعة الصوتيات السلفية في تعز أن نقدم لكم هذه المادة*: *💦خطبة جمعة💦* للأخ الفاضل/ _*أبي عبدالله عبدالعليم بن أحمد العديني*_ حفظه ﷲ تعالى بعنوانـ *💢
أخذ الحذر والحيطة من مكر اليهود والنصارى والرافضة
💢* _المدة 27.34_ *سجلت في مسجد معاوية رضي الله عنه - تعز* *24 صفر 1448هـ* ـــــــــــــــــــ

*🌴بسم ﷲ الرحمن الرحيم*🌴 *الحمدلله والصلاة والسلام على نبينا محمد وعلى أله وصحبه وسلم أما بـــعــد*  *يسرنا في مجموعة الصوتيات السلفية في تعز أن نقدم لكم هذه المادة*: *💦خطبة جمعة💦* للأخ الفاضل/ _*أبي عبدالله عبدالعليم بن أحمد العديني*_ حفظه ﷲ تعالى بعنوانـ *💢 أخذ الحذر والحيطة من مكر اليهود والنصارى والرافضة💢* _المدة 27.34_ *سجلت في مسجد معاوية رضي الله عنه - تعز* *24 صفر 1448هـ* ـــــــــــــــــــــ *https://chat.whatsapp.com/Kb30Hjn6v6rJfdz8rxvB2C https://t.me/abuyehyaebnuumer

أخذ الحذر والحيطة من مكر اليهود والنصارى والرافضة

💭 بسم الله الرحمن الرحيم💭 يسر إخوانكم بـمركز بشائر الخير بصنعاء أن يقدموا لكم هذه المادة الصوتية والتي هي بعنوان: ( سلاح الدعاء في النصر على الأعداء ) وهي عبارة عن خطبة جمعة لشيخنا المبارك: أبي الحسن علي بن الحسين الحجاجي حفظه الله ورعاه وبارك فيه وفي علمه 🗓 سجلت هذه الخطبة في يومنا هذا الجمعة الرابع من شهر ربيع الآخر لعام 1447 هجرية ⌚️ *المدة الزمنية 31:39* نسأل الله سبحانه وتعالى أن ينفع بها الإسلامع والمسلمين ــــــــــــــــــــــــــ 🕌 مركز بشائر الخير - بصنعاء - حرسه الله https://chat.whatsapp.com/Kb30Hjn6v6rJfdz8rxvB2C https://t.me/abuyehyaebnuumer

🍥 «  ترجمة :- الليث بن سعد الجزء الأول» 🍥 «የለይስ ብን ሰእድ የህይወት ታሪክ ክፍል አንድ» 📮ስለ ለይስ ብን ሰእድ የህይወት ታሪክ በአጭሩ የተብራራበት‼️ 🎙️ በሸይኽ አቡ ቀታዳ አብደላህ ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው። 🕌 በሱና መርከዝ {ቂልጦ - ጎሞሮ} አላህ ይጠብቃት:: ✅ ደርሱን ለማግኘት ↴↴↴ 📎https://t.me/merkezassunnah/20283 👉https://t.me/chero_msgdelneser

🚨 ለኢስላም ምን አበረከትን? -የነብያችን ትግል ለዚህ እስልምና! -የአቡበክር አስተዋፆ ለዚህ እስልምና! -የዑመር አስተዋፆ ለዚህ እስልምና! -የኡስማን አስተዋፆ ለዚህ እስልምና! -የአቡ ሁረይራ አስተዋፆ ለዚህ እስልምና! -የሙሳኣብ ኢብኑ ኡመይር ትግል በዚህ ዳዐዋ! -የዘይድ ኢብኑ ደሲና አስተዋፆ ለዚህ እስልምና! -የኹበይብ ፅናት በነብዩ ዳዕዋ...... ሌሎችም የተጠቀሱበት የሙሓደራ ፕሮግራም። 🎧 በወንድም አቡ አማር ኢብኑ ጀማል አሏህ ይወፍቀው። 🕌 ፉርቃን መስጂድ {ጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ ጉቶ} ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://t.me/httpgoto ♡ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     ⌲  ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ

✍ሙሓደራ ውርባዘር ነው ። ✅ እነሆ ነገ እለተ ዕሁድ እንደተለመደው ሳምንታዊ የሙሓደራ ፕሮግራም የሚኖር ይሆናል። 🤝 የዙሁር ሰላት እንደተሰገደ ሁላችንም ውርባዘር ፋሩቅ እንገናኝ። • መንፈሳችን እ
ሙሓደራ  ውርባዘር    ነው ✅ እነሆ ነገ እለተ ዕሁድ እንደተለመደው ሳምንታዊ የሙሓደራ ፕሮግራም የሚኖር ይሆናል። 🤝 የዙሁር ሰላት እንደተሰገደ ሁላችንም ውርባዘር ፋሩቅ እንገናኝ። • መንፈሳችን እናድስ! • ወንድማማችነትን እናጠናክር! • ኢማናችንን እናጎልብት! =ወደ ፊት ነው እንጂ የለም ወደ ኋላ =መማር ማስተማር ነው አንፈልግም ሌላ . . . .  = ውጣ ከከተማ  ውረድ ወደ ሜዳው  = ሓያ ዐለል ፈላሕ  በልና ተጣራው!! =ይብረድህ ይራብህ  ለዚህ እስልምና =ችግር ካልቀመሱ  መች ያብባል ሱና??                 👇👇👇 https://t.me/wrbazer

🕌 ከጁመዓ ቀን ሱናዎች 🚿ገላን መታጠብ 🖇ጥፍርን መቁረጥ 👕 ጥሩ ልብስ መልበስ ⚱ሽቶ መቀባት(ለወንዶች ብቻ) 🪥መፋቂያ {ሲዋክ} መጠቀም 🕰 በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ  🕌 ወደ መስጂድ ሲሔዱ በተቻለ መጠን በእግር መጓዝ 🔸ኢማሙ ሚንበር ላይ እስኪወጣ ባለው ሰዐት የሱና ሰላትን መስገድ 🔸በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት    📖 ሱረቱል ከህፍን መቅራት ወይ ማድመጥ ✅ ኹጥባን በጥሞና ማዳመጥ    🤲 ዱዓ ተቀባይነት ያለበትን  ሰአት መጠባበቅ ✅ሌላ ሰው ቢያወራም ዝም በል አለማለት ✅ በተጨማሪ አርፍደው ከመጡ የሰው ትከሻ ላይ እየተረማመዱ ሶፍ ውስጥ ከመግባት መቆጠብ https://t.me/chero_msgdelneser

أرأيتَ تلك الشمسَ تشرقُ غُدوةً ومحمدٌ إشراقُهُ طولَ المَدى صلَّى عليكَ اللهُ في عَليائهِ صلَّى عليكَ الله يا علَمَ الهُدى وعليكَ من ربي السلامُ مُرَدَّدًا ما غَرَّد الطيرُ الجَميلُ وأنشدا ﷺ ٖاللهم صل على محمد وعلى آل محمد

ከፈጅር ሰላት ቡሃላ ሚሰጥ ደርስ  (ችሮ)  መስጂድ ነስር አላህ ይጠብቃት.... 📚إسم الكتاب  الصحيح المنتقى 📚የኪታቡ ስም ፦ ሰሂሁል ሙንተቃ    ✍إسم المؤلف الشيخ أبو اليمان  حفظه الله....... ✍የኪታቡ ፀሃፋ ፦ሸይኽ አቡ ልየማን ... ❇️ደርስ ቁጥር 5 🎧للأخ أبومعدان عبد الرحمن بن أكمل   الحبشي وفقه الله .... 🎧በወንድማችን  አቡ ሚዕዳን አብዱራሕማን አክመል አላህ ይወፍቀው.... 🕌ችሮ ነስር መስጂድ... https://t.me/chero_msgdelneser/3724

ከፈጅር ሰላት ቡሃላ ሚሰጥ ደርስ  (ችሮ)  መስጂድ ነስር አላህ ይጠብቃት.... 📚إسم الكتاب  الصحيح المنتقى 📚የኪታቡ ስም ፦ ሰሂሁል ሙንተቃ    ✍إسم المؤلف الشيخ أبو اليمان  حفظه الله....... ✍የኪታቡ ፀሃፋ ፦ሸይኽ አቡ ልየማን ... ❇️ደርስ ቁጥር 4 🎧للأخ أبومعدان عبد الرحمن بن أكمل   الحبشي وفقه الله .... 🎧በወንድማችን  አቡ ሚዕዳን አብዱራሕማን አክመል አላህ ይወፍቀው.... 🕌ችሮ ነስር መስጂድ... https://t.me/chero_msgdelneser/3724

ياأصحاب الجوالات https://t.me/chero_msgdelneser

ሙሓደራ  ውርባዘር ቢላል  መስጂድ   ነው ...... ✅ እነሆ ነገ እለተ ዕሁድ እንደተለመደው ሳምንታዊ የሙሓደራ ፕሮግራም የሚኖር ይሆናል። 🤝 የዙሁር ሰላት እንደተሰገደ ሁላችንም ውርባዘር ቢላል እንገናኝ። • መንፈሳችን እናድስ! • ወንድማማችነትን እናጠናክር! • ኢማናችንን እናጎልብት! =ወደ ፊት ነው እንጂ የለም ወደ ኋላ =መማር ማስተማር ነው አንፈልግም ሌላ . . . .  = ውጣ ከከተማ  ውረድ ወደ ሜዳው  = ሓያ ዐለል ፈላሕ  በልና ተጣራው!! =ይብረድህ ይራብህ  ለዚህ እስልምና =ችግር ካልቀመሱ  መች ያብባል ሱና??      
wrbazer best first  
👇👇ተቀላቀሉ👇 https://t.me/wrbazer https://t.me/chero_msgdelneser/3723

ከፈጅር ሰላት ቡሃላ ሚሰጥ ደርስ  (ችሮ)  መስጂድ ነስር አላህ ይጠብቃት.... 📚إسم الكتاب  الصحيح المنتقى 📚የኪታቡ ስም ፦ ሰሂሁል ሙንተቃ    ✍إسم المؤلف الشيخ أبو اليمان  حفظه الله....... ✍የኪታቡ ፀሃፋ ፦ሸይኽ አቡ ልየማን ... ❇️ደርስ ቁጥር 4 🎧للأخ أبومعدان عبد الرحمن بن أكمل   الحبشي وفقه الله .... 🎧በወንድማችን  አቡ ሚዕዳን አብዱራሕማን አክመል አላህ ይወፍቀው.... 🕌ችሮ ነስር መስጂድ... https://t.me/chero_msgdelneser/3717

✅ የዛሬ ኹጥባ ከሱና መስጂድ ቆረፍቻ ወርሃ ሰፈር    -1448  አመተ ሂጅሪይ  የተደረገ ኹጥባ ...... 📻 تسجيلات السنة الإسلامية السلفية  في الحبشة: يسرها أن تقدم لكم هذه المادة هي عبارة عن خطبة جمعة....... 🎧 የመስጂደል አል-ሱና ቆረፍቻ   የጁመዓ ኹጥባ ..... 🔖 بعنوان:   قف حيث وقف القوم  ...... 🔖ሰሀቦች በቆሙበት ቁም... 🔜 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ የጁመዓ ኹጥባ። 🎙 للأخ الفاضل الداعي أبو عمار  داود بن جمال الحبشي حفظه الله تعالى 🎙️ በኡስታዝ አቡ  አማር ዳውድ ቢን ጀማል   አላህ ይጠብቀው። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 https://t.me/mesjdesunakorefcha https://t.me/chero_msgdelneser/3721

ከፈጅር ሰላት ቡሃላ ሚሰጥ ደርስ  (ችሮ)  መስጂድ ነስር አላህ ይጠብቃት.... 📚إسم الكتاب  الصحيح المنتقى 📚የኪታቡ ስም ፦ ሰሂሁል ሙንተቃ    ✍إسم المؤلف الشيخ أبو اليمان  حفظه الله....... ✍የኪታቡ ፀሃፋ ፦ሸይኽ አቡ ልየማን ... ❇️ደርስ ቁጥር 3 🎧للأخ أبومعدان عبد الرحمن بن أكمل   الحبشي وفقه الله .... 🎧በወንድማችን  አቡ ሚዕዳን አብዱራሕማን አክመል አላህ ይወፍቀው.... 🕌ችሮ ነስር መስጂድ... https://t.me/chero_msgdelneser/3717