en
Feedback
ALFARUK MULTIMEDIA®

ALFARUK MULTIMEDIA®

Open in Telegram

​✨ ቀደምቱ አል-ፋሩቅ ኦዲዮ ቪዥዋል ፕሮዳክሽን በአዲስ አቀራረብ ተመለሰ! ✨ ​ጥራት ያላቸውን ፊልሞች፣ ሙሃደራዎችን፣ ነሺዳዎችን እና መንዙማዎችን ይዞላችሁ ቀርቧል። ​📌 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡ 👉 [Join Channel] (https://t.me/ethioalfa) ​▶️ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡ 👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UCDIi

Show more
3 805
Subscribers
+1124 hours
+347 days
+24830 days
Posts Archive
ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/ZhD3m0EgXe4
ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/ZhD3m0EgXe4

ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/xHWqb-N1iBw
ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/xHWqb-N1iBw

በ8ኛው ክፍለ ዘመን በታዋቂው የእስልምና ጦር መሪ ጧሪቅ ኢብኑ ዝያድ እና በሙሳ ኢብኑ ኑሰይር መሪነት ወደ አይቤሪያን ባሕረ ገብ መሬት (ስፔን እና ፖርቱጋል) የተደረገውን ታሪካዊ የእስልምና መስፋፋት የሚያሳይ ድቅድቅ ታሪካዊ ድራማ! ​የሙስሊም ጦር ያሳየውን ጽናት፣ ከጎቲክ ንጉሥ ሮደሪክ ጋር የተደረጉ ፍልሚያዎችን እና የፖለቲካ ሴራዎችን በጥራት ይመልከቱ። ​📲 አሁኑኑ በአልፋሩቅ ሱፐር አፕ ያግኙት! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔗🔗https://play.google.com/store/apps/details?id=com.alfaruk.app 🔗🔗

ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/hCz6ctO0Kl8?si=pFwL9RmQPMJu9BT8

ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/hCz6ctO0Kl8

photo content
+4

🎉 እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉 ''ሸውቅ የጥበብ እና የጥናት ማዕከል'' በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ህጋዊ እውቅና አግኝቶ መመዝገቡን በታላቅ ደስታ እናበስራለን! የማዕከላችን ስያ
🎉 እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉 ''ሸውቅ የጥበብ እና የጥናት ማዕከል'' በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ህጋዊ እውቅና አግኝቶ መመዝገቡን በታላቅ ደስታ እናበስራለን! የማዕከላችን ስያሜ "ሸውቅ" ትርጉምና ዓላማ፡- ሸውቅ (شوق) ማለት ቀጥተኛ ትርጉሙ "ጽኑ ናፍቆት" ሲሆን፣ በመንፈሳዊ ዕይታ ደግሞ ለአላህ እና ለነቢዩ ሙሐመድ ﷺ ያለ ጥልቅ ፍቅር እና የመገናኘት ጉጉት ማለት ነው። በጥበብ ውስጥ ያለው ድርሻ፡- ሸውቅ በኢስላማዊ የጥበብ ሥራዎች (እንደ ነሺዳ እና መንዙማ) የነቢዩን ﷺ ፍቅር በልብ ውስጥ የሚዘራ ማዕበል ነው። እውነተኛ ሸውቅ በስሜት ብቻ ሳይሆን ሱናን በጥብቅ በመከተል፣ ሰለዋት በማብዛትና የሰዎችን ልብ ወደ ኸይር በመሳብ ይገለጻል። ስለሆነም የ"ሸውቅ የጥበብ የጥናት ማዕከል" ዓላማ በሥራዎቹ ሁሉ የነቢዩን ﷺ ፍቅርና ጽኑ ናፍቆት በጥበብ ሥራዎቹ አማካኝነት ወደ መላው ማኅበረሰብ ማስተላለፍ ነው። በቅርቡ ይዘናቸው የምንቀርባቸው ዝግጅቶች፦ 🔹 ልዩ ልዩ ይዘት ያላቸው የመድረክ ስራዎች 🔹 ትምህርታዊ ስብስቦች 🔹 የጥናት እና ምርምር ስራዎች 🔹 በክልል ከተሞች የሚከናወኑ ልዩ ልዩ የጥበብ ዝግጅቶች አንድነት፣ ጥበብ እና አደብ! #ሸውቅ_የጥበብ_እና_የጥናት_ማዕከል ✍️AnwarulHadi

በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በተደራጀ ስቱዲዮችንና በባለሙያዎቻችን አማካኝነት የሚከተሉትን አገልግሎቶች በከፍተኛ ጥራት እናቀርባለን፡ የድምፅ (Audio) አገልግሎቶች ° የነሺዳ እና መንዙማ ሚክሲንግ እና ማስ
በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በተደራጀ ስቱዲዮችንና በባለሙያዎቻችን አማካኝነት የሚከተሉትን አገልግሎቶች በከፍተኛ ጥራት እናቀርባለን፡ የድምፅ (Audio) አገልግሎቶች ° የነሺዳ እና መንዙማ ሚክሲንግ እና ማስተሪንግ (Menzuma & Neshida Recording, Mixing & Mastering) °​ የፊልም ስኮሮችና የጀርባ ሙዚቃ/ድምፅ (Film Scores & Soundtracks) °​ የድምፅ ተዋንያንና ትርጉም (Voiceover & Dubbing) ° ​ የኦዲዮ ቡክ ቀረጻ (Audiobook Recording) ​የተለያዩ የቲቪ፣ ሬዲዮ እና የሶሻል ሚዲያ ማስታወቂያዎች ​📌 ልዩ ቅናሽ: ነሺዳና መንዙማዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን! ​📞 ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን: 0945144444 አልፋሩቅ መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን (Alfaruk Multimedia Production)

በአልፋሩቅ መልቲሚዲያ ኘሮዳክሽን የተለቀቀው ይህ አዲስ ነሺዳ የነቢያችን (ﷺ) ውበትና ፍቅር የፈሰሰበት፣ የልብን ስሜት የሚኮረኩር እውነተኛ የመንፈስ ድግስ ነው። ​የአለማቱ እዝነት (ﷺ) መወለድ የ
በአልፋሩቅ መልቲሚዲያ ኘሮዳክሽን የተለቀቀው ይህ አዲስ ነሺዳ የነቢያችን (ﷺ) ውበትና ፍቅር የፈሰሰበት፣ የልብን ስሜት የሚኮረኩር እውነተኛ የመንፈስ ድግስ ነው። ​የአለማቱ እዝነት (ﷺ) መወለድ የነቢያችን (ﷺ) ወደዚች አለም መምጣት የጨለማው ዘመን ማብቂያ፣ የእዝነትና የብርሃን መውጫ ነበረ። ነሺዳው የሳቸውን ታላቅነት፣ ለሰዎች ሁሉ የተላኩት የፍቅርና የሰላም መሪ መሆናቸውን በሚነካ መልኩ በማስታወስ ልባችንን በውዴታና በጉጉት እንዲሞላ ያደርጋል። የሳቸውን መወለድና ታላቅ ባህሪ ሲያወሳ አእምሮን በፍቅር ያንሳፍፋል፤ አይንንም የእንባ ዘንበል ያደርጋል። ​የሙአዝ ሀቢቢ የተለየ ስጦታ የሙአዝ ሀቢቢ ድንቅና ማራኪ ድምፅ ደግሞ ይህንን ታላቅ መልእክት ወደ እያንዳንዱ ልብ በቀጥታ የሚያደርስ ድልድይ ሆኗል። ድምፁ ውስጥ ያለው ጥልቅ ስሜት፣ ቅንነትና መንፈሳዊ ልስላሴ አዳማጩን ከውጫዊው አለም ውካታ አላቆ ወደ ታላቁ ነቢይ (ﷺ) የፍቅር ውቅያኖስ ያጠልቃል። ​የኡስታዝ ሰኢድ ድንቅ ስንኞች የኡስታዝ ሰኢድ ጥልቅና ልብ የሚያቀልጡ ስንኞች ለስራው ልዩ ግርማ ሞገስ ሰጥተውታል። እያንዳንዱ ቃል በጥንቃቄ ተመርጦ፣ በፍቅርና በእውቀት ተጠምቆ የተፃፈ በመሆኑ መንፈስን ያረሰርሳል፤ ነፍስንም በኢማን ብርሃን ያድሳል። ​ይህ ስራ የዜማና የቃል ቅንብር ብቻ አይደለም፤ ይልቁንም የነቢያችንን (ﷺ) መንገድ እንድንከተል፣ በሱናቸው እንድንታደስና በፍቅራቸው እንድንመሰጥ የሚያደርግ ጥሪ ነው። በእውነት መንፈስን የሚያረጋጋና ልብን ሙሉ በሙሉ የሚማርክ ድቅስ ስራ ነው። ተለቋል🔥ተለቋል🔥ተለቋል🔥ተለቋል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/f4a13FEn_u0

photo content

photo content

በፍቅር የታመመ ልብ… ከሀበሻ ምድር እስከ ጦይባ! ✨ ​አንድ ወረቀት፣ ጥቂት የሠርዶ ቀለም እና በጥልቅ ናፍቆት የታሰረ ልብ… ይህ በቃላት ለመግለፅ የሚያቅት፣ በስሜት እንጂ በጽሁፍ ተተርጉሞ የማያልቅ የፍቅር ጥግ ነው! ​"ጌታዬ እንዴት ነሁ… ምነው ባየንሁ?" ​የኡስታዝ ሰኢድ አህመድ ድንቅና ስሜት ቀስቃሽ ግጥም በማዲህ መሀመድ አሚን በሚገርም ዜማ በጣፋጭ ድምፅ ሲታጀብ—ሩህ ቀድማ ወደ መዲና ትበራለች! እግር ሀበሻ ምድር ቢሆንም፣ ቀልብ ግን የጦይባን አየር መተንፈስ ይጀምራል። ​✨ ያንን ውበት ማን በነገረው? ​ከሰማይ ጨረቃ ይልቅ የሚያበራውን ያንን ሙሉ ጀማል… ​ጠላትን እንኳ ሳይቀር በምህረት እና በእዝነት የሚያረክሰውን ያንን መልካም ጧይባ… ​ግንድ እና ድንጋይ ሳይቀር ነቢይነትዎን የመሰከሩለትን ያንን ድንቅ ሀይባ… እስኪ እንዴት ብሎ ዝም ይበል? ናፍቆቱ እኮ አቅም አሳጥቶ ልብን ይዘርፋል! ​መሬቱ፣ ዳመናው፣ ዛፉ፣ እንስሳቱ ሁሉ ላንቱ ሰገዱ፤ ጨረቃ እንኳን ለሁለት ተከፈለች… ታዲያ የሰው ልጅ ልብ እንዴት አይንሰቀሰቅ? ​እነዚያ አሺቆች፣ እነዚያ ሶሃባዎች እኮ በፍቅርዎ ሰክረው ነው «እየሞቱ የኖሩት፣ እየኖሩም የሞቱት»! የሲዲቅ ፍቅር፣ የኡመር ጀግንነት፣ የኡስማን ልግስና፣ የዐሊይ ወኔ፣ የሀምዛ አንበሳነት፣ የቢላል ናፍቆት… ሁሉ የዚያ ታላቅ ኑር ነፀብራቅ ነበር። ​"ያዙት ወዳጅሁን ዘርግተሁ እጅሁን… ራህመት መሙላቱን አውቃሁ ልብሁን፤ ያስክኑልኝ አሁን ሳይገለኝ ሁብሁ!" ​በኡስታዝ ሰኢድ አህመድ ግጥም ተፅፎ፣ በማዲህ መሀመድ አሚን ድንቅ አዜብ የቀረበው ይህ ልብ የሚነካ መንዙማ በአልፋሩቅ መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን (Al-Faruk Multimedia Production) ይፋ ሆኖ ተለቋል! ​👇 አሁኑኑ ገብታችሁ በመመልከት የረሱልን (ﷺ) የፍቅር ማዕበል አብራችሁን ተካፈሉ፦ [https://youtu.be/DiuZ0XciVNI?si=MWQ1lljFOdIneud5] ​#አልፋሩቅ_መልቲሚዲያ #ኡስታዝ_ሰኢድ #መሀመድ_አሚን #መንዙማ #ናፍቆት #ጦይባ #መዲና #የፍቅር_መንገድ #ሶለዋት

ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥ተለቀቀ🔥 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/DiuZ0XciVNI

ዛሬ ምሽት ይጠብቁን....

ኸሚስ ምሽት ይጠብቁን
ኸሚስ ምሽት ይጠብቁን

ቁረተል ዓይኔ የሐበሾች የፍቅር ልሳን! ከጥንት ከጠዋቱ የተዘረጋ የፍቅር መረብ ሐበሾች ዘንድ አለ። ይሄ ፍቅር ብዙዎችን በዝምታ አርምሞ ውስጥ ዱሏል። የርካቶችን የልብ አታሞ እየደለቀ በትዝታ ሲያከንፍ ሰንብቷል። ናፋቂና አፍቃሪዎችን በቃላትና በስንኝ ሲያናግር ኖሯል። ሐበሻ ለፍቅር ርቀት ያልገደባት፣ ከጥንት እስከ ዛሬ ናፍቆት የወለዳቸው ቅኔዎች የሚከረርባት አንባ ነች። ይሄ ኑባሬ ቀደምቶቻችን ያሰመሩትን ቀኖና ይዞ እስካሁ እየተጓዘ ነው። ቀደምቶቻችን ተወዳጁን ሰይዳችንንﷺ ቁረተል ዓይኔ  ሲሉ አወድሰዋል። ያይኔ ማረፊያ ሲሉ ዘክረዋል። ይሄ ትውልድም ይህንኑ የውዳሴ መንገድ አጥብቆ ይዞታል። የአበው ውርስ አድርጎ ተቀብሎ ከዘመኑ ጋር እያራመደ ይገኛል። አሁንም ሐበሾች በየ ጊዜው ቁረተል ዓይኔ እንላለን። የዘመኑ ጥበባዊ አንድምታን ተከትሎ በተለያዩ ገጣሚያን ቀለም እየተቀዳ በማዲሆቻችን ልሳን ውዱ ነቢ ሲወደሱ ይኖራሉ። ታላቁ የውልደታቸው ወር ወርሃ ረቢዕም ድባቡን ማሸብረቅ ጀምሯል። እኛም በተለያዪ ቀለማት፣ በተለያዪ ማዲሆቻችን ልሳን…አሽረፈል ኸልቅንﷺ ቁረተል ዓይኔ እንላለን!! በቅርቡ ከሚለቀቁ ቁረተል ዓይኔዎች ውስጥ አንዱ በገጣሚያችን ዛሒድ ኢቅባል ተፅፎ በድምፀ መረዋው ማዲህ አንዋር አል ቡርዳ የተዘከረው ቁረተል ዓይኔ ነው።  በቅርብ ቀን ለታዳሚያን ይደርሳል!