cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

Advertising posts
592Subscribers
No data24 hours
-57 days
-2230 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViewsSharesViews dynamics
01
iPhone x Battery 100% 256gb Face id ✅ White color Price 22,500
1120Loading...
02
Media files
1020Loading...
03
ተጠቧል አምላክ ባንቺ ላይ ሲሰራሽ ከሌሎች በላይ ልቅም አድርጎ ነው የፈጠረሽ አንከን የሌለሽ ቆንጆ ልጅ ነሽ ዜማ ቢጻፍልሽ ቢገጠም ስላንቺ ለድርሰቱ ማማር አቤት ስትመቺ ቁመና መልክሽ ደራሲ ያሻዋል ሃገሩን ሁሉ ሙሉ አርገሽዋል ቅኔ ቢቀኙልሽ እያሞጋገሱ ማህሌት ያስቆማል ተፈጥሮሽ ሞገሱ ታጣልሽ ወገን ምትክ ሃምሳያ ሆነሽ ተፈጠርሽ ታምር ማሳያ ተገርሞ ተደንቆ እያየሽ በውበት በገጽሽ ብዙ ሰው ይፈዛል በመልክሽ ልዩ ናት እያለሽ አልተገኘም ልክሽ ልክሽ እድል ስጪኝ ላውራሽ እባክሽ እባክሽ እባክሽ በገናን ለያሬድ መሰንቆንም ለእዝራ መልክ ላንቺ ሰጠ አቤት የአምላክ ስራ ከየት ልነሳ ከምን ልጀምር ከጸጉር እስከ እግርሽ ቁመናሽ ሲያምር የቁንጅና ሚዛን እናርግሽ መለኪያ ማን ይቆም በቦታው የለሽም መተኪያ ለናሙና እንኳን ቢፈለግ በዓለም በዚህ ምድር ላይ አምሳያሽ የለም ደጉ አምላክ ዘመኑን ያንቺ አድርጎት አድሎሽ ማማርን ቢሰራሽ አስመኘኝ በቁንጅናሽ ካንቺ ጋር መኖርን አልተገኘም ልክሽ ልክሽ እድል ስጪኝ ላውራሽ እባክሽ
1342Loading...
04
Media files
2201Loading...
05
my dayyy nggga😍
701Loading...
iPhone x Battery 100% 256gb Face id ✅ White color Price 22,500
Show all...
ተጠቧል አምላክ ባንቺ ላይ ሲሰራሽ ከሌሎች በላይ ልቅም አድርጎ ነው የፈጠረሽ አንከን የሌለሽ ቆንጆ ልጅ ነሽ ዜማ ቢጻፍልሽ ቢገጠም ስላንቺ ለድርሰቱ ማማር አቤት ስትመቺ ቁመና መልክሽ ደራሲ ያሻዋል ሃገሩን ሁሉ ሙሉ አርገሽዋል ቅኔ ቢቀኙልሽ እያሞጋገሱ ማህሌት ያስቆማል ተፈጥሮሽ ሞገሱ ታጣልሽ ወገን ምትክ ሃምሳያ ሆነሽ ተፈጠርሽ ታምር ማሳያ ተገርሞ ተደንቆ እያየሽ በውበት በገጽሽ ብዙ ሰው ይፈዛል በመልክሽ ልዩ ናት እያለሽ አልተገኘም ልክሽ ልክሽ እድል ስጪኝ ላውራሽ እባክሽ እባክሽ እባክሽ በገናን ለያሬድ መሰንቆንም ለእዝራ መልክ ላንቺ ሰጠ አቤት የአምላክ ስራ ከየት ልነሳ ከምን ልጀምር ከጸጉር እስከ እግርሽ ቁመናሽ ሲያምር የቁንጅና ሚዛን እናርግሽ መለኪያ ማን ይቆም በቦታው የለሽም መተኪያ ለናሙና እንኳን ቢፈለግ በዓለም በዚህ ምድር ላይ አምሳያሽ የለም ደጉ አምላክ ዘመኑን ያንቺ አድርጎት አድሎሽ ማማርን ቢሰራሽ አስመኘኝ በቁንጅናሽ ካንቺ ጋር መኖርን አልተገኘም ልክሽ ልክሽ እድል ስጪኝ ላውራሽ እባክሽ
Show all...
2
Repost from Bini tade cl 2
my dayyy nggga😍
Show all...
1
Go to the archive of posts