en
Feedback
️አሜን_TUBE_ETH

️አሜን_TUBE_ETH

Open in Telegram

🙋 የዚህ ቻናል አላማ በሁለንተናዊ አገልግሎት ክርስቲያኖች የክርስቶስ ተከታዮችን እንዲበለፅጉ ማድረግ ነው ነው በተጨማሪም ክርስቲያን ተኮር ፕሮግራሞች ብቻ ማቅረብ ነው።ሀሳብ አስተያየት ካሎት 👉👉 @Minte_ye_enatu_lij ላይ ያናግሩን 👑ኢየሱስ ክርስቶስ 👑 ያድናል

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel ️አሜን_TUBE_ETH

Channel ️አሜን_TUBE_ETH (@amentubeet) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 21 689 subscribers, ranking 3 535 in the Religion & Spirituality category and 1 599 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 21 689 subscribers.

According to the latest data from 08 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 238 over the last 30 days and by 36 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 1.46%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 0.67% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 316 views. Within the first day, a publication typically gains 146 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 3.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
🙋 የዚህ ቻናል አላማ በሁለንተናዊ አገልግሎት ክርስቲያኖች የክርስቶስ ተከታዮችን እንዲበለፅጉ ማድረግ ነው ነው በተጨማሪም ክርስቲያን ተኮር ፕሮግራሞች ብቻ ማቅረብ ነው።ሀሳብ አስተያየት ካሎት 👉👉 @Minte_ye_enatu_lij ላይ ያናግሩን 👑ኢየሱስ ክርስቶስ 👑 ያድናል

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 09 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

21 689
Subscribers
+3624 hours
+1157 days
+23830 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+167
in 0 channels
August '26
+401
in 0 channels
Get PRO
July '26
+537
in 62 channels
Get PRO
June '26
+182
in 62 channels
Get PRO
May '26
+303
in 0 channels
Get PRO
April '26
+210
in 1 channels
Get PRO
March '26
+357
in 64 channels
Get PRO
February '26
+283
in 59 channels
Get PRO
January '26
+712
in 0 channels
Get PRO
December '25
+271
in 10 channels
Get PRO
November '25
+172
in 0 channels
Get PRO
October '25
+160
in 1 channels
Get PRO
September '25
+238
in 1 channels
Get PRO
August '25
+285
in 1 channels
Get PRO
July '25
+493
in 1 channels
Get PRO
June '25
+306
in 28 channels
Get PRO
May '25
+190
in 44 channels
Get PRO
April '25
+485
in 39 channels
Get PRO
March '25
+404
in 0 channels
Get PRO
February '25
+655
in 0 channels
Get PRO
January '25
+1 003
in 1 channels
Get PRO
December '24
+857
in 1 channels
Get PRO
November '24
+472
in 1 channels
Get PRO
October '24
+354
in 0 channels
Get PRO
September '24
+647
in 0 channels
Get PRO
August '24
+1 175
in 0 channels
Get PRO
July '24
+630
in 1 channels
Get PRO
June '24
+789
in 0 channels
Get PRO
May '24
+927
in 0 channels
Get PRO
April '24
+1 351
in 2 channels
Get PRO
March '24
+1 439
in 0 channels
Get PRO
February '24
+1 328
in 1 channels
Get PRO
January '24
+1 907
in 0 channels
Get PRO
December '23
+1 559
in 1 channels
Get PRO
November '23
+893
in 1 channels
Get PRO
October '23
+803
in 0 channels
Get PRO
September '23
+850
in 0 channels
Get PRO
August '23
+15
in 0 channels
Get PRO
July '23
+7
in 0 channels
Get PRO
June '23
+10
in 0 channels
Get PRO
May '23
+6
in 0 channels
Get PRO
April '23
+9
in 0 channels
Get PRO
March '23
+6
in 0 channels
Get PRO
February '23
+7
in 0 channels
Get PRO
January '23
+14
in 0 channels
Get PRO
December '22
+17
in 0 channels
Get PRO
November '22
+14
in 0 channels
Get PRO
October '22
+12
in 0 channels
Get PRO
September '22
+36
in 0 channels
Get PRO
August '22
+10
in 0 channels
Get PRO
July '22
+7
in 0 channels
Get PRO
June '22
+4
in 0 channels
Get PRO
May '22
+20
in 0 channels
Get PRO
April '22
+4
in 0 channels
Get PRO
March '22
+4
in 0 channels
Get PRO
February '22
+1
in 0 channels
Get PRO
January '22
+9
in 0 channels
Get PRO
December '21
+6
in 0 channels
Get PRO
November '21
+4
in 0 channels
Get PRO
October '21
+11
in 0 channels
Get PRO
September '21
+43
in 0 channels
Get PRO
August '21
+109
in 0 channels
Get PRO
July '21
+11
in 0 channels
Get PRO
June '21
+59
in 0 channels
Get PRO
May '21
+162
in 0 channels
Get PRO
April '21
+43
in 0 channels
Get PRO
March '21
+31
in 0 channels
Get PRO
February '21
+97
in 0 channels
Get PRO
January '21
+118
in 0 channels
Get PRO
December '20
+9 700
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
09 September+7
08 September+36
07 September+54
06 September+38
05 September+2
04 September+2
03 September+15
02 September+10
01 September+3
Channel Posts
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳቹ በዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን እያዘጋጀን እንገኛለን የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን በዓሉ አብረን ድምቅ ብለን እናሳልፋለን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

2
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳቹ በዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን እያዘጋጀን እንገኛለን የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን በዓሉ አብረን ድምቅ ብለን እናሳልፋለን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
22
3
🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂ 🎤ከወንድ ዘማሪዎች ውስጥ ማንን ታደንቃላቹ ? በመዝሙሮቹ የተባረካቹ እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ ። ⚡️Wave ለመግባት 👉 @samazion_cj 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
22
4
ተመስገን//Temesgen//ይስሐቅ_ሰድቅ//Yishak_Sedik//.mp3
384
5
⚠️ለአንተ❓ወይም ለአንቺ❔ ምርጡ አገልጋይ ማነው በትምህርቶቹ እና በስብከቶቹ ይበልጥ የተባረካቹበትን አገልጋይ ምረጡ የሚመጣላቹሁን ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
16
6
‎💫መልካም_ዕድል💫 ‎▣የማለዳ ቁርስ ከሕይወት እንጀራ! ‎▣በዕለተ ሰኞ ቀን 31/07/2026 ዓ.ም ‎ ‎⁴¹ ኢየሱስም መልሶ፦ ማርታ፥ ማርታ፥ በብዙ ነገር ትጨነቂአለሽ ትታወኪማለሽ፥ ⁴² የሚያስፈልገው ግን ጥቂት ወይም አንድ ነገር ነው፤ ማርያምም መልካም ዕድልን መርጣለች ከእርስዋም አይወሰድባትም አላት። ሉቃስ 10 ‎¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ‎ወይ ከዚህ ወይ ከዚየ አልሆንኩ፤ ‎መሃል ሰፋሪ ለሚሻለው አልወሰንኩ፤ ‎የሚያስፈልገውን ለይቼ ወይ አላውቅ፤ ‎ብዙ እደክማለሁ እንዲያው ያለ ሰርክ። ‎ከእንግዲህ አንቃኝና ቃልህን ልኑር፤ ‎ማርታነቴ ያብቃ፥ ስባክን አልኑር። ‎መልካም ዕድል ነውና ለአንተ እንድገኝ፤ ‎ብዙ እንዳልባክን ማርያምን አድርገኝ። ‎🥀መልካም እርሱን የመስማት ሳምንት🥀 ‎   🥰 ተወዳጆች ሆይ ፀጋ ይብዛላችሁ🥰 አሜን TUBE ETH 🇪🇹 👉👉  @AMENtubeET 🤏 👉👉  @AMENtubeET 🤏              👆👆👆👆👆 ተ🀄️ላ🀄️ሉን JOIN US⛪️✝
557
7
📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
51
8
⛔️ለወጣቶች ብቻ ⛔️ አሁን ላይ ለወጣቶች እጅግ ጠቃሚ በሆኑ ጉዳዮች  ላይ የተለያዩ ትምህርቶችን ማስተማር ጀምረናል ። እናንተ የምትፈልጉትን ርዕስ መርጣቹ ተከታተሉ
26
9
🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂ 🎤ከወንድ ዘማሪዎች ውስጥ ማንን ታደንቃላቹ ? በመዝሙሮቹ የተባረካቹ እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ ። ⚡️Wave ለመግባት 👉 @samazion_cj 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
42
10
🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂🙎‍♂ 🎤ከወንድ ዘማሪዎች ውስጥ ማንን ታደንቃላቹ ? በመዝሙሮቹ የተባረካቹ እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ ። ⚡️Wave ለመግባት 👉 @samazion_cj 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
1
11
ለምኜው|Dr ደረጀ ከበደ| .mp3
845
12
‎🍞ለእንጀራ_አልሰራም🍞 ‎▣የማለዳ ቁርስ ከሕይወት እንጀራ! ‎▣በዕለተ ሰኞ ቀን 24/07/2026 ዓ.ም ‎ ‎“ለሚጠፋ መብል አትሥሩ፤ ነገር ግን ለዘላለም ሕይወት ለሚኖር መብል የሰው ልጅ ለሚሰጣችሁ ሥሩ፤ እርሱን እግዚአብሔር አብ አትሞታልና።" — ዮሐንስ 6፥27 ‎¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ‎የታተመ ጉዳይ ያለቀ በሰማይ፤ ‎ከእጃችን ገብቷል የዘላለም ሲሳይ። ‎ከምድር ያለፈ ከመጠጥና መብል፤ ‎እግዚአብሔር የላከው የእግዚአብሔር ክብር። ‎አገኘሁ ብዬ ዳግም ማይቀልብኝ፤ ‎እንደ ሙሴ መና ከቶም ማይሰለቸኝ። ‎የዘለዓለሙ የዘለዓለም ነውና፤ ‎ኢየሱስ ክርስቶስ ጣፋጭ የሕይወት መና። ‎በምድር ለሚጠፋ እንጀራ አልሰራም፤ ‎የያዝኩትን እውነት አቃልዬ አልጥልም። ‎🥀መልካም ለሕይወት የመሥራት ሳምንት🥀 ‎     🥰ተወዳጆች ሆይ ፀጋ ይብዛላችሁ🥰 አሜን TUBE ETH 🇪🇹 👉👉  @AMENtubeET 🤏 👉👉  @AMENtubeET 🤏              👆👆👆👆👆 ተ🀄️ላ🀄️ሉን JOIN US⛪️✝
790
13
ቤዛ| ዮሴፍ ካሳ| music video 2026 .mp3
766
14
📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
7
15
የዜማ ዕቃዎች| ዮሴፍ ካሳ| music video 2026 .mp3
782
16
🫥በክርስቲና ሕይወታችሁ በጣም የምትወዱት ነገር ምንድነው 🫥 wave ለመግባት👉 Abu_nd8
10
17
📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡📡 የምትወዱትን ከቲቪ ቻናሎች ዉስጥ መርጣችሁ ሙሉውን ፕሮግራም መከታተል ትችላላችሁ የምትወዱትን ቻናል ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ ። ⚡️Wave ለመግባት 👉 @samazion_cj 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
34
18
⚠️ለአንተ❓ወይም ለአንቺ❔ ምርጡ አገልጋይ ማነው በትምህርቶቹ እና በስብከቶቹ ይበልጥ የተባረካቹበትን አገልጋይ ምረጡ የሚመጣላቹሁን ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
13
19
‎🌴 የእረፍቴ ቦታ 🌴 ‎▣የማለዳ ቁርስ ከሕይወት እንጀራ! ‎▣በዕለተ ሰኞ ቀን 17/07/2026 ዓ.ም ‎ ‎³² አላዋቂዎችን ከጥበብ መራቅ ይገድላቸዋልና፥ ሰነፎችንም ቸልተኛ መሆን ያጠፋቸዋልና። ³³ የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል፥ ከመከራም ሥጋት ያርፋል። ምሳሌ 1 ‎¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ‎አላዋቂነቴ ይዞኝ እንዳይጠፋ፤ ‎ልቤን ለፈቃድህ ለሀሳብህ ላስፋ። ‎አንተን እንደ መስማት ያለ ፍፁም እረፍት፤ ‎ሌላ ምን አለና ስዋዥቅ ልሰንብት? ‎ልቤና መንፈሴ አንተን ይታዘዙ፤ ‎ስጋና ደም አጥንቴም ለአንተ ይገዙ። ‎የእረፍቴ ቦታ ቃልህ ነው አውቃለሁ፤ ‎ተናገረኝ ባሪያህ ልሰማህ እወዳለሁ። ‎🥀መልካም ሰምቶ የማረፍ ሳምንት🥀 ‎🥰 ተወዳጆች ሆይ ፀጋ ይብዛላችሁ🥰 ✨  አሜን TUBE ETH 🇪🇹 👉👉  @AMENtubeET 🤏 👉👉  @AMENtubeET 🤏              👆👆👆👆👆 ተ🀄️ላ🀄️ሉን JOIN US⛪️✝
960
20
✍እኔና ንጉስ ዳዊት✨ ✍እንደው ዝም ብዬ ሳስብ መዝሙረኛው ዳዊት እግዚአብሔር የሚያመሰግንበት መንገድና የልቡን ለእግዚአብሔር የሚነግርበት መንገድ ሳስብ ይደንቀኛል✨ 📖¹ ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኪ፥ አጥንቶቼም ሁሉ፥ የተቀደሰ ስሙን። ² ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኪ፥ ምስጋናውንም ሁሉ አትርሺ፤ መዝሙረ ዳዊት 103:1-2 ✍ዳዊት የአምልኮና የምስጋና ማዕበል ከልቡ እንዴት ነው እንደዚህ የሚቀዳው ብዬ እገረማለሁ✨ ✍ዳዊት ሁልጊዜ እግዚአብሔር ያመሰግናል ለዕርሱም ይዘምራል✨ ✍የዳዊትን ህይወት በህሊናዬ ስቃኘው✨ ✍በዱር በዚያ ሸለቆ ከአንበሳ ከድብ ያደነውን✨ ✍ቤተሰቦቹ ለቁምነገር ባልሳሉትና ከቤተሰብ ማህበር ባጎደሉት ሰአት ለብዙዎች የቆጠረውን✨ ✍ጎልያድን የሚያክል እስራኤልን የሚያሸብር አስፈሪና ግዙፍ ነገር እገጥማለሁ ብሎ የተማመነበትን ተማምኖበት ባለድል ያደረገውን✨ ✍ከሳኦል ጦሮች ያዳነው እነዚህንና ሌሎች በቅዱሱ መፅሀፍ የተጠቀሱ ነገሮች ትዝ አሉኝ ኧረ ስንቱ ይዘረዘራል✨ ✍ለካ እግዚአብሔር ያደረገለት ድንቅ ነገር ብዛቱ ታድያ እንዴት አያመስግን እያልኩ ወደ ራሴ ተመለስኩ እግዚአብሔር በህይወቴ ያደረጋቸውን ነገሮች ማሰናሰል ጀመርኩ✨ ✍ለካ እኔም እንደ ዳዊት ዘርዝሬ የማልጨርሳቸው እግዚአብሔር ለእኔ ያደረጋቸው ነገሮች ብዛታቸው✨ ✍የጎደለኝን እያሰብኩ ሳማርር እንጂ እኔም በዘመኔ ሁሉ ልቀኝለት ይገባኛል✨ ✍ለካ እኔ ዳዊት ብቻውን በዱር ሲዘምርለት እኔ በቅዱሳን መሀከል ሆኜ እንኳ ምስጋናውን ከልክዬ ነው✨ ✍ዳዊት ከቁጥር ቀርቶ ሲዘምር እኔ በቁጥር መሀል ሆኜ ሰሙን መጥራትና ማመስገን ሳልችል ቀርቻላሁ✨ ✍ለካ ዳዊት የእግዚአብሔር ህዝብ በሚሰድበውና በሚያስፈራራው በጎሊያድ ፊት በድፈረት ሲቆም እኔ የእግዚአብሔር በማያከብርበት ተገኝቻለሁ ለስሙም ክብር አልቆምኩም✨ ✍ለካስ ዳዊት በጦር የሚያሳድድው ሳኦል በእጅ በገባ ጊዜ ሲምር የገላመጡኝን ስገላምጥ አንድ ለገፋኝ ሁለት ካለገፋው በይ ዘረፋ እያለኩኝ ነው✨ ✍የእኔና የዳዊት ልዩነት ብልጭ አለብኝ እርሱ ሲያመሰግን እኔ የሌለኝን ፍለጋ እየተውተነተንኩኝ ነው ✨ ✍እንደው ምንም ቢቀር ምክንያቶችን ሁሉ ምንም የሚያደርገውን እግዚአብሔር የሰጠኝን ትልቁን ስጦታ መድሀኒት የሆነው እረፍት ህይወት የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስን ተቀበዬ ክርሰቶስ ተቀብዬ መድሀኒት ውጬ ዝም ማለቴ የበላሁትንና የተቀበልኩትን ሁሉ ሽምጥጥ ማድረጌ ታየኝ✨ 📖¹ አምላኬ ንጉሤ ሆይ፥ ከፍ ከፍ አደርግሃለሁ፥ ስምህንም ለዘላለም ዓለምም እባርካለሁ። ² በየቀኑ ሁሉ እባርክሃለሁ፥ ስምህንም ለዘላለም ዓለምም አመሰግናለሁ። መዝሙረ ዳዊት 145:1-2 ✍አቤቱ የዳዊት አምላክ እግዚአብሔር ሆይ እኔንና ይህንን ፅሁፍ የሚያነቡ ሁሉ አመስጋኝ ልብ ስጠን የምንዘምረበት የምናመሰግነበትን ስለስምህ የምንቆምበትን አንተን የምናከብርበት ልብ ስጠን ✍አቤቱ ቅዱስ አምላክ ሆይ ደሞም ከምንም ነገር ጋር ሊነፃፀር የማይችለውን መድሀኒት ይሆነን ዘንድ የላከውን ህይወት የሆነው እረፍት የሆነውን  የታረደውን የአዲስ ኪዳን በግ ክርስቶስ ኢየሱስ እንዲሁ እርሱን የሚገልጠው በውስጣችን ህይወት የሚዘራውን ሁሌ የሚያፅናን የሚያበረታን የሚመክረን የሚደግፈን መንፈስህን እያሰብን ሁልጊዜ በፊትህ መስገድ ማመስገን መዘመር ማምለክ ይሁንልን አሜን✨❤ 🙌ተባረኩልኝ❤️ 🙏 አሜን TUBE ETH 🇪🇹 👉👉  @AMENtubeET 🤏 👉👉  @AMENtubeET 🤏              👆👆👆👆👆 ተ🀄️ላ🀄️ሉን JOIN US⛪️✝
995