en
Feedback
ብሩህ ተስፋ ቅ/አንደኛ ደረጃ እና አ/ደ/ት/ቤት (1973 ዓ.ም) @biruhTes

ብሩህ ተስፋ ቅ/አንደኛ ደረጃ እና አ/ደ/ት/ቤት (1973 ዓ.ም) @biruhTes

Open in Telegram

የተከበራችሁ የት/ቤታችን ተማሪዎች በዚህ የቴሌግራም ቻናል ሞዴል ፈተናዎችን እና የመለማመጃ ጥያቄዎችን (Work sheet) ታገኛላችሁ፡፡

Show more
607
Subscribers
-324 hours
-77 days
-230 days
Posts Archive
ለሁሉም የመንግስት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤቶች ት/ቢሮ በሁሉም የመንግስት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤቶች የኔትወርክ መሰረተ-ልማት ለመዘርጋት ስላሰበ ለዚህ ዓላማ የሚያስፈልግ 1ኛ. የት/ቤቱን ጠቅላላ ቆዳ ስፋት በካሬ ሜትር 2ኛ. የመማሪያ ክፍል ብዛት 3ኛ. የአስተዳደር ቢሮዎች ብዛት እስከ 04/07/2016 አምስት ሠዓት ድረስ ብቻ በቴልግራም እንድታሳውቁ

Repost from Yeka Education
ሁለቱ ጾሞች በተመሳሳይ ቀን ይጀምራሉ👏👏👏👏 👉ለክርስትና እምነት ተከታዮች ታላቁ የአቢይ ጾም እንዲሁም ለእስልምና እምነት ተከታዮች የረመዳን ወር ነገ ሰኞ 2/7/2016ዓ.ም እንደሚጀምር ታውቋል:: ✍️ጾም ብዙ ሀይማኖታዊ ጥቅሞች ቢኖሩትም ለዛሬ የመፆም የጤና ጥቅሞች እናጋራችሁ✍️ 1. ጾም የሰውነት ክብደትን ለመቀነስ ይረዳል ➡️ የተለያዩ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ጾም የሰውነት ክብደትን ለመቀነስ አስተማማኝ መንገድ ነው። ለተወሰነ ወይም ለተገደበ ሠዓት መጾም ሰውነታችን ከመደበኛው ጊዜ በበለጠ ፋት ሴሎችን እንዲያቃጥል ይረዳዋል። 2. ጾም የኢንሱሊን ስሱነትን ይጨምራል ጾም ለኢንሱሊን (Insulin) ስሱነት(ሴንሲቲቭነትነ) አሉታዊ ተጽእኖ አለው። ከማይጾሙባቸው ቀኖች በተሻለ ካርቦሃይድሬት (ስኳር) እንዲቋቋሙ ይረዳዎታል። ጥናቶች እንደሚያሳዮት ከጾም በኋል ሴሎች ግሉኮስን ከደም ውስጥ እንዲወስድ በመንገር ኢንሱሊን ውጤታማ ተግባርን እንዲወጣ ይረዳል። 3. ጾም የምግብ መፈጨትን ተግባር ይጨምራል የሚቆራረጥ ጾም መጾም የምግብ ስልቀጣ ሥርዓት እረፍት እንዲያደርግ ይረዳዋል ይህም ሜታቦሊዝማችን በተሳካ ሁኔታ ካሎሪን እንዲያቃጥል ዕድሉን ያገኛል። የምግብ ስልቀጣዎ ደካማ ከሆነ ይህ አጋጣሚ ምግብን ሜታቦላይዝ የማድረግና ፋትን(ስብን) የማቃጠል ችሎታዎን ይጨምራል። 4. ጾም ዕድሜን ይጨምራል ➡️እመኑም አትመኑም እውነታው እንዲህ ነው ትንሽ ምግብ የሚመገቡ ከሆነ ረጂም ዕድሜ የመኖር ዕድል አለዎት። 5. ጾም ረሃብን ይጨምራል ➡️እውነተኛ ተፈጥሮአዊ ረሃብን ለማወቅ 12 ሠዓት ወይም 24 ሠዓት ሊበቃ ይችላል። ጾም በሰውነታችን ወስጥ ያሉ ሆርሞኖች እንዲረጋጉ ያደርጋል ስለዚህ ዕውነተኛ ረሃብ ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ። 6. ጾም የአመጋገብ ስርዓትዎን ያሻሽላል ➡️ጾም ምግብ የመመገብ ችግር ላለባቸው ሰዎች ጥሩ ልምድ በመሆን ይረዳል በተጨማሪም በሥራ ወይም ሌላ ቅድሚያ በሚሰጡት ጉዳይ ምክንያት የተስተካከለ የመመገቢያ ሠዓት ለሌላቸው ሰዎች ጾም በጣም ጠቃሚ ነው። 7. ጾም የአእምሮ ሥራን/ተግባርን ያሻሽላል ➡️ጾም የአእምሮን ተግባር ያሻሽላል ምክንያቱም ብሬን ድራይቭድ ኒውሮትሮፊክ ፋክተር (Brain Drived Neurotrophic Factor) የተባለ ፕሮቲን እንዲመረት ያበረታታል ወይም ያደርጋል። 8. ጾም በሽታ የመከላከል አቅምን ይጨምራልየተቆራረጠ ወይም የተዘበራረቀ ጾም በሽታ የመከላከል አቅምን ይጨምራል ምክንያቱም በፍሪ ራዲካል የሚደርስን ጉዳት ይቀንሳል፣ በሰውነት ውስጥ የሚፈጠርን ኢንፍላሜሽንን (Inflammation) ያረጋጋል እንዲሁም የካንሰር ሴል ምርትን ያስተጓጉላል። 9. ጾም ራስን ማወቅና መግዛትን ይጨምራል ➡️ሰዎች በሚያነቡበት፣ በሜዲቴሽንና በዮጋ (Meditation & Yoga) ስፖርት ጊዜ ከህይወት ጋር ግንኙነት እንዲፈጥሩ ወይም እንዲቆራኙ በማድረግ ጾም ከፍተኛ አስተዋጽዎ ያደርጋል። 10. ጾም ቆዳን ያነፃል ብጉርን ይከላከላል ጾም ንጽህናው የሚያምር ቆዳ እንዲኖረን ይረዳል ምክንያቱም ሰውነታችን ለጊዜውም ቢሆን ከምግብ ስልቀጣ ዕረፍት ስለሚያደርግ የቆጠበውን ጉልበት በሌሎች ስርዓት ላይ ለማዋል ዕድሉን ያገኛል Source 👉Life hacks 👉 Yeka Educational Channel መልካም የጾም ወቅት እንዲሆንላችሁ ይመኛል:: ✅ለሌሎች ሸር እናድርግ ➡️Our telegram channel 👇👇👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇👇👇 ❤❤❤❤❤❤❤ https://t.me/dam76

🕌 እንኳን ለታላቁ የፆም ወር በሠላም አደረሳችሁ!! ሙስሊም እህት ወንድሞቻችን። ⛪️ እንዲሁም የክርስትና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞቻችን እንኳን ለአብይ ፆም አደረሰን። 🙏 ፆሙ የሰላም፣ የፍቅር፣ የመቻቻል፣ የአብሮነትና የመተሳሰብ ያድርግልን። አሜን!!

Repost from Yeka Education
✍️The lung is a vital organ in the respiratory system responsible for breathing, exchanging oxygen and carbon dioxide. Its ma
✍️The lung is a vital organ in the respiratory system responsible for breathing, exchanging oxygen and carbon dioxide. Its main functions include oxygenating blood, removing carbon dioxide, regulating pH levels, and filtering out harmful substances and comprised the following key parts:- 1. Bronchi: These are the main airways that branch off from the trachea (windpipe) and lead into each lung. 2. Bronchioles: Smaller airways that branch off from the bronchi and further divide into tiny passages throughout the lungs. 3. Alveoli: These are small air sacs where gas exchange occurs. Oxygen from inhaled air diffuses into the blood vessels while carbon dioxide from the bloodstream diffuses into the alveoli to be exhaled. 4. Pleura: A thin membrane that surrounds each lung, consisting of two layers helps reduce friction and allows the lungs to expand and contract during breathing. 5. Diaphragm: A dome-shaped muscle located below the lungs that contracts and relaxes to aid in breathing. 👇👇👇👇👇 https://t.me/dam76

በብሩህ ተስፋ ቅድመ-አንደኛ ፤አንደኛ ና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በዛሬው እለት ማለትም 30/06/2016ዓ.ም በሁለቱም ስርዓተ-ትምህርት የቅዳሜ ማጠናከሪያ ትምህርት በዚህ መልክ ተጀምፘል፡፡
+4
በብሩህ ተስፋ ቅድመ-አንደኛ ፤አንደኛ ና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በዛሬው እለት ማለትም 30/06/2016ዓ.ም በሁለቱም ስርዓተ-ትምህርት የቅዳሜ ማጠናከሪያ ትምህርት በዚህ መልክ ተጀምፘል፡፡

Saturday Tutorial 1st week program. 30-06-2016E.C
Saturday Tutorial 1st week program. 30-06-2016E.C

((Biruh Tesfa)) Return Houses Form 2016.xlsx0.30 KB

ማስታወቂያ መምህራን፣ ር/መምህራንና የወረዳ ሱፐርቫይዘሮች መረጃ ተሞልቶ በሃርድና በሶፍት ኮፒ ተደራጅቶ አስከነገ ሃሙስ 28/06/2016 ዓ.ም 4፡00 ድረስ ለክፍለ ከተማ መም/ት/አ/ል ቡድን ገቢ እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡ ማሳሰቢያ፡-  በቅጹ ላይ የት/ቤቱ ር/መምህርና የመሰረታዊ መምህራን ማህበር መፈረም ይኖርበታል  አዲስ ተቀጥረው 6ወር ያልሞላቸው መምህራን አይካተቱም  ከላይ ባለው ቅጽ መሰረት ቅጹ ምንም ሳይቀየር በጥራት ተሞልቶ መላክ ይኖርበታል

Guyyaa 27/06/2016 Beeksiisaa Barsiisoota mana barumsaa keenyaa hundaaf Gucni mana jireenyaa bifa haaraan akka guutamuu waan jedhameef guyyaa 28/6/2016 ganamaa keessaa sa'aatii 2:00 tti argamuun akka odeeffannoo guutuu guttaan kabajaan isin beeksisna.