en
Feedback
Rohobot

Rohobot

Open in Telegram
602
Subscribers
No data24 hours
-57 days
-1230 days
Posts Archive
       የኔን ክፉ የማትወደዉ   ዮሐንስ ጌታዬ -Live Worship    ▷ ▸               △Join Us

photo content

#የእግዚአብሔር_ቃል_ 1ኛ. ወተት ነው~#መግቦ ያሳድጋል (1ኛ ጴጥ. 2፡2) 2ኛ. እንጀራ ነው~#ለመኖር ያስፈልጋል (ማቴ. 4፡4) 3ኛ. ማር ነው~#ይጣፍጣል (መዝ.19፡10) 4ኛ. ጠንካራ ምግብ ነው~#ያበረታል (ዕብ. 5፡12-14) 5ኛ. ወርቅ ነው~#ሃብትህ (መዝ. 19፡10) 6ኛ. መብራት ነው~#በመንገድ ይመራሃል (መዝ.119፡105) 7ኛ. መድኃኒት ነዉ~#ያድንሃል(ይፈዉስሃል) (ምሳ. 4፡22) 8ኛ. መስታወት ነው~#ገልጦ ያሳይሃል (ያዕ. 1፡ 23-25) 9ኛ. መዶሻ ነው~#ይሰባብራል (ኤር. 23፡29) 10ኛ. እሳት ነዉ~#ያሞቃል (ኤር. 23፡29) 11ኛ. ዝናብ ነው~#ያበቅላል (ኢሳ. 55፡10-11) 12ኛ. ጓደኛህ ነዉ~#ይመክርሃል (መዝ.119፡ 24) 13ኛ. ዉሃ ነው~#ያነፃል (ኤፌ. 5፡26) 14ኛ. አጽጂ ነዉ~#ከኃጢአት ያነፃል (መዝ.119፡9) 15ኛ. የሕግ መጽሐፍ ነው~#እንደሕጉ ብትሄድ ያስመሰግንሃል (መዝ.119፡1) 16ኛ. የህይወት ፍሬ ነው~#ይወልዳል፣ ያሳድጋል (ማቴ.13፡23፣ ያዕ. 1፡18) 17ኛ. ስለታም ሰይፍ ነው~#ይቆርጣል (ዕብ. 4፡12) 18ኛ. የመንፈስ ሰይፍ ነው~ #ትዋጋበታለህ (ኤፌ. 6፡17) 19ኛ. መዝሙር ነዉ~#ይዘመራል (መዝ. 119፡ 54) 20ኛ. ቃሉ~#ዛሬም ይሰራል (ዕብ.4:12)

Repost from Rohobot
“እንዲህም ይሆናል፤ ሳይጠሩ አመልስላቸዋለሁ፥ ገናም ሲናገሩ እሰማለሁ።”   — ኢሳይያስ 65፥24 እግዚአብሔር ፀሎታችሁን ይስማችሁ ።                አሜን

መዝሙር 16 (Psalms) 8፤ ሁልጊዜ እግዚአብሔርን በፊቴ አየዋለሁ፤ በቀኜ ነውና አልታወክም።

በነገረ-ክርስቶስ ዙሪያ ግሩም ኪታብ! 📚ርዕስ፦ በቅዱሳት መጻሕፍት ዘገባ በርግጥ ኢየሱስ ክርስቶስ ማነው? 👤ጸሐፊ፦ ተስፋዬ ሮበሌ(ዶ/ር) 💾መጠን፦0.8MB 📔 @amharicspritualbooks 📔 @amharicspritualbooks

Awo  ዘጸአት 19 (Exodus) 16፤ እንዲህም ሆነ፤ በሦስተኛው ቀን በማለዳ ጊዜ ነጐድጓድና መብረቅ ከባድም ደመና እጅግም የበረታ የቀንደ መለከት ድምጽ በተራራው ላይ ሆነ፤ በሰፈሩም የነበሩት ሕዝብ ሁሉ ተንቀጠቀጡ። አብ በመለከት ድምፅ ተገልጡል በቡሊ ኪዳን ዮሐንስ 1 (John) 29፤ በነገው ዮሐንስ ኢየሱስን ወደ እርሱ ሲመጣ አይቶ እንዲህ አለ፡— እነሆ የዓለምን ኃጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ። ወልድ በአዲስ ኪዳን በግ ሆኖ ተገልጦአል ማቴዎስ 3 (Matthew) 16፤ ኢየሱስም ከተጠመቀ በኋላ ወዲያው ከውኃ ወጣ፤ እነሆም፥ ሰማያት ተከፈቱ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንደ ርግብ ሲወርድ በእርሱ ላይም ሲመጣ አየ፤ መንፈስ ቅዱስ በእርግብ አምሳል በኢየሱስ ላይ ወርዷል

photo content

ኢሳይያስ 23 (Isaiah) 10፤ የተርሴስ ልጅ ሆይ፥ የሚከለክልሽ የለምና እንደ ዓባይ ወንዝ በአገርሽ ላይ ጐርፈሽ እለፊ።

.        ❓የመዝሙር ጥያቄ❓     💿ይህ መዝሙር የማነው?💿                        👇 🎶የራቀ ሰፈሬን ጠንክሮ የታጠረ አጥሬን🎶 🎶ምክንያት ፈልጎ ፈጥሮ የራሱን ሰበብ🎶 🎶ተቀምጦ ቆየኝ ከጉድጓዱ አጠገብ🎶 🎶ሳላውቀው ማንነቱን የነፍሴን መድሃኒት🎶 🎶እዲህ እንዲያ እያልኩኝ ስደረድር ምክንያት🎶 🎶ለጥቆ ገባና ወደ ህይወቴ ባህር🎶 🎶ለራሴው ነገረኝ የእራሴን ሚስጥር🎶 🎶የሚጠጣ ውሃ በእኔ ዘንድ ፍለጋ🎶 🎶መች ቆመ ከደጄ እራሱን ሊያረካ🎶 🎶ህይወትን ሊችረኝ ከከበቡኝ ሁሉ🎶 🎶አፋቶ የእራሱ አደረገኝ በፍቅሩ🎶 ይህን ጥያቄ በትክክል ከመለሳቹ ጠቃሚ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ።

.        ❓የመዝሙር ጥያቄ❓     💿ይህ መዝሙር የማነው?💿                        👇 🎶የራቀ ሰፈሬን ጠንክሮ የታጠረ አጥሬን🎶 🎶ምክንያት ፈልጎ ፈጥሮ የራሱን ሰበብ🎶 🎶ተቀምጦ ቆየኝ ከጉድጓዱ አጠገብ🎶 🎶ሳላውቀው ማንነቱን የነፍሴን መድሃኒት🎶 🎶እዲህ እንዲያ እያልኩኝ ስደረድር ምክንያት🎶 🎶ለጥቆ ገባና ወደ ህይወቴ ባህር🎶 🎶ለራሴው ነገረኝ የእራሴን ሚስጥር🎶 🎶የሚጠጣ ውሃ በእኔ ዘንድ ፍለጋ🎶 🎶መች ቆመ ከደጄ እራሱን ሊያረካ🎶 🎶ህይወትን ሊችረኝ ከከበቡኝ ሁሉ🎶 🎶አፋቶ የእራሱ አደረገኝ በፍቅሩ🎶 ይህን ጥያቄ በትክክል ከመለሳቹ ጠቃሚ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ።

ዳታ ሰነበር እንተርኔት መጠቀም እንደማይችል ፣ሳንፀልይ የእግዚአብሔር አለም መጠቀም አንችልም ፣ መፀለይ ማለት ከእግዚአብሔር አለም ብዙ ነገሮች ደውሎድ ለማድረግ ዳታ መብራት ነው።

ቲቶ 2 (Titus) 11፤ ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤ 12-13፤ ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤

ማርቆስ 9 (Mark) 1፤ እውነት እላችኋለሁ፥ በዚህ ከቆሙት ሰዎች የእግዚአብሔር መንግሥት በኃይል ስትመጣ እስኪያዩ ድረስ፥ ሞትን የማይቀምሱ አንዳንዶች አሉ፡ አላቸው። 2፤ ከስድስት ቀንም በኋላ ኢየሱስ ጴጥሮስንና ያዕቆብን ዮሐንስንም ይዞ ወደ ረጅም ተራራ ብቻቸውን አወጣቸው። በፊታቸውም ተለወጠ፥ ልብሱም አንጸባረቀ፤ 3፤ አጣቢም በምድር ላይ እንደዚያ ሊያነጣው እስከማይችል በጣም ነጭ ሆነ። 4፤ ኤልያስና ሙሴም ታዩአቸው፥ ከኢየሱስም ጋር ይነጋገሩ ነበር። 5፤ ጴጥሮስም መልሶ ኢየሱስን፡— መምህር ሆይ፥ በዚህ መሆን ለእኛ መልካም ነውና አንድ ለአንተ አንድም ለሙሴ አንድም ለኤልያስ ሦስት ዳሶች እንሥራ፡ አለው።

Live gabu asti magabat yamatachalu latsalayalachu

Repost from Rohobot
Jossy Yosef, [3/27/24, 9:43 PM] ዘፍጥረት 29 (Genesis) 31፤ እግዚአብሔርም ልያ የተጠላች መሆንዋን ባየ ጊዜ ማኅፀንዋን ከፈተላት፤ ራሔል ግን መካን ነበረች። 32፤ ልያም ፀነሰች፥ ወንድ ልጅንም ወለደች፥ ስሙንም ሮቤል ብላ ጠራችው፤ እግዚአብሔር መከራዬን አይቶአልና፥ እንግዲህም ወዲህ ባሌ ይወድደኛል ብላለችና። Jossy Yosef, [3/27/24, 9:43 PM] ዘፍጥረት 29 (Genesis) 35፤ ደግሞም ፀነስች፥ ወንድ ልጅንም ወለደች፤ በዚህም ጊዜ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ አለች፤ ስለዚህም ስሙን ይሁዳ ብላ ጠራችው። መውለድንም አቆመች። https://t.me/robhot https://t.me/robhot

ቱክርት በክርስቶስ ላይ በትምርት ቤት ውስጥ 1ኛ በሚወጣው ና መጨረሻ በሚወጣው ተማሪ መካከል ያለው ልዩነት የትኩረት ጉደይ ነው ፣ 1ኛ የወጣው በትኩረት በመማር 1ኛ ሲወጣ መጨረሻ የወጣው በትምርቱ ላይ ባለመቶከር መጨረሻ ወቷል ። እነዲሁም በመንፈሳዊ ህይወታችን ተኩረት ከላደረግን ውጤታማ መሆን አንችልም ውጤታችን በቱክርታችን ልክ ነው ። ክርስቶስን በቱክርት እንመራ ! ክርስቶስን በቱክርት እንከተል ! ኤፌሶን 4 (Ephesians) 20፤ እናንተ ግን ክርስቶስን እንደዚህ አልተማራችሁም፤ ትመርታችን ክርስቶስ ነው በትኩርት እንመራ ።