cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

@#music wiz Dani

የተመረጡ አዲስ አዲስ ሲንግል እና አልበም የትም ያልተሰሙ እኛጋ ያገኛሉ JOIN በማለት የ Best Music mix ተከታይ ይሁኑ ለአስተያየት ወይም ለጥቆ @Ngetsfanew ላይ ይላኩልን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://telegram.me/bastmusic1

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
244
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Phone number 0969927803
Show all...
M02 32 gb 2gb ram 7200
Show all...
Phone number 0969927803
Show all...
Princ6500
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#DawitNega የአርቲስት ዳዊት ነጋ የቀብር ስነስርዓት ነገ ሰኔ 7 ቀን 204 ዓ/ም ከቀኑ 8 ሰዓት በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ቤተክርስትያን እንደሚፈፀም ታውቋል። አርቲስት ዳዊት ነጋ በህይወት ሳለ " ካሌብ ሾው ' በተሰኘ የቴሌቪዥን ፕሮግራም ላይ ቃለመጠይቅ በሰጠበት ወቅት ለወጣቶች ያስተላለፈው መልዕክት ፦ " ... ስኬት አጠገብህ ነው ያለው። በጣም ሩቅ መስሎ የሚታያችሁ ፣ በጣም ጨለማ መስሎ የሚታያችሁ ነገር ከናተ ጋር ነው ያለው። ለምንም ነገር መሸነፍ የለብህም። ማንም ሰው የፈለገውን ማድረግ እንደሚችል በእኔ መማር አለበት። እኔ ትልቅ ነገር ሰርቼ ሳይሆን በአቅሜ የምችለውን ነገር እየሰራው ነው፤ ቢያንስ ትላንት የምተኛበት ቤት አልነበረኝም፤ ለረጅም ጊዜ የእራት መብያ እንኳን አልነበረኝም እንደኔ ያጣ ኢትዮጵያዊም ያለ አይመስለኝም። ተስፋ አልቆርጥም። አንድ ጊዜ ሰው ሆናለሁ ብዬ አልሸነፍም ነበር። የ200 ብር የቤት ኪራይ መክፈል ሲያቅትህ አስበው ... ወጣቱ በእኔ እንዲማር እፈልጋለሁ። የሚፈልገውን ስራ ዶክተር ፣ መሃንዲስ ሊሆን ይችላል የፈለገውን አይነት ሞያ ያለው ሰው እኔ ሰርቼ እቀየራለሁ ብሎ እራሱን ማሳመን አለበት ፤ ከዛ ለራሴ ሆኜ ለሀገሬ ፣ ለህዝቤ ሆናለሁ ብሎ ማሰብ አለበት ፤ ተስፋ ካልቆረጠ ማንም ሰው ምንም ማደረግ ይችላል። " @tikvahethiopia
Show all...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
ለህፃናት ነብስ እንድረስ አንታደጋቸው !! 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 #share #share #share 🤔 @MHD_Ethiopia 🤔 🤔 @MHD_Ethiopia 🤔
Show all...
4.22 KB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.