en
Feedback
طــــريــقــة الــنــجــاح

طــــريــقــة الــنــجــاح

Open in Telegram

من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم {ابن الجوذي رحمه الله /التذكرة(٥٥)

Show more
623
Subscribers
No data24 hours
-47 days
-1630 days
Posts Archive
ሱና ላይ የነበሩ ሰዎች ሲከረበቱ በጤንነታቸው የፃፏቸው ኪታቦች የተቀዷቸው የድምፅ ፋይሎች ምን ይደረጉ? 🔎⊰✿ ክፍል ❷ ✿•🔍 የመጀመሪያውን ለማግኘት ↙️ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/9879 🎙للشيخ أبي طلحة أبي ذر بن حسن الولوي «حَفِظَهُ اللَّهُ» 🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ አላህ ይጠብቃቸው! ✅ የሙብተዲዕን ኪታብ ማቃጠል እንጂ ማንበብ አያስፈልግም። እንደት መልካም ነገሮች እያሉት ይቃጠላል አትበል ሶሃቦች የሙስሊሙን ጥቅም ለማቆየት ቁርኣንን {ከኡስማን ስብስብ ውጭ ያለውን} አቃጥለዋል። ☑️ የስሜት ባለቤቶችን ኪታብ አለማንበብ ድምፆቻቸውን አለማዳመጥ ሙብተዲዕን ሀጅር ማድረግ ከተሰኘው ዒባዳ ይካተታል።የሙብተዲዖችን ፅህፈት ወይም ድምፅ የሚያየው ረድ ለማድረግ የፈለገ ብቻ ነው። ረድ የሚያደርገው ሰው ራሱ ጥልቅ የሆነ የመንሃጅ እውቀት እና ረድ ለመስጠት ብቃት ያለው መሆን አለበት። ☑️ አንዳንድ ሰዎች «ኡለሞች ከሙብተዲዖች ኪታብ ነቅል አድርገው ጠቅሰዋል» በማለት ለሚያነሱት ብዥታ ማብራሪያ ተደርጓል። ✅ ሙብተዲዖች ዳዕዋ ያስፈልጋቸዋል። ወደ ሱና እንዲመጡ ይመከራሉ እንጂ መካሪ አይደሉም። ስለዚህ ዳዕዋ ከሚያስፈልገው አካል እንደት ዳዕዋ ትፈልጋለህ!? ንቃ! ☑️ ሌሎችም ነጥቦች ተዳሰዋል። ከድምፅ ፋይሉ ተከታተሉ!!! 🏝    ➷➘➴➷➘➴ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha

የድናችንን እውቀት ከማን መውሰድ እንዳለብን ጠንቅቀን እንወቅ ‼ የተከታይ መብዛት አያታለን ።አንድ ፊርቃ ተከታይ መብዛቱ ሀቅ ላይ ለመሆኑ ምልክት አይደለም።.........

ሱና ላይ የነበሩ ሰዎች ሲከረበቱ በጤንነታቸው የፃፏቸው ኪታቦች የተቀዷቸው የድምፅ ፋይሎች ምን ይደረጉ? 🔎⊰✿ ክፍል ❶ ✿•🔍 🎙للشيخ أبي طلحة أبي ذر بن حسن الولوي «حَفِظَهُ اللَّهُ» 🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ አላህ ይጠብቃቸው! ✅ የዚህ አይነት ጉዳይ በቀደምቶቻችን አይታ በሰፊው ተዳሷል። ☑️ ማንኛውም አካል በጤንነቱ ያስተማረው ኪታብ አይቀራም፤ የፃፈው መፅሃፍ አይነበብም፤ ያደረገው ሙሐደራ አይደመጥም። ✅ በዘመናችን ያሉ ታላላቅ ኡለሞቻችን እንደ ኢብኑ ቀይም፣ ሸይኽ ኢብኑ ባዝ፣ ሸይኽ ሙቅቢል ብን ሀዲ አል-ዋዲዒይ፣ ሸይኽ ረቢዕ ብን ሀዲ አልመድኸሊ፣ ሸይኽ ፈውዛን እና ሌሎችም ታላላቅ ኡለሞች በጉዳዩ ዙሪያ የሰጧቸው ማብራሪያዎች ተዘርዝረዋል። ☑️ ኢልያስ አህመድ እና መሰሎቹ ኢብኑ ሙነወር ኸድር ከሚሴ ሙሐመድ ሲራጅ ሳዳት ከማል እና መሰሎቻቸው ከመንሸራተታቸው በፊት ለህዝብ ያቀረቧቸውን ትምህርቶች አሁን መጠቀም አይቻልም።የሙብተዲዕን ኪታብ ማስወገድ ኸምር ከማስወገድ የተሻለ ተግባር ነው። ምክንያቱም የሙብተዲዕ ኪታብ ከኸምር በላይ ሙስሊሙን ይጎዳልናታላላቅ ኡለሞቻችን የተናገሩት ነው።❵ 🏝    ➷➘➴➷➘➴ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha

ከፈለገ.. በሀቅ ላይ ቆሞ ከከፍታው እርከን፡ ጠላቶቹ አለቁ ዘወትር በመትከን፡ አንበሳ ምን ቢራብ ወርዶ ሳር አይግጥም፡ ሱንይ ሒዝብዮችን አይለማመጥም፡ መፀሀፉ ብቻ ግን ያስደነብራል፡ ሒዝብይ ሱንዮችን ግን እንደት ይፈራል!? ይገርማል ፍርሀቱ ወጣ በአደባባይ፡ የነፍስ የስሜቱ ሆኖ ቃል አቀባይ፡ ፅሁፋቸው ብቻ ይህን ካደረገ፡ ደዕዋቸውን ስጡት ይበድ ከፈለገ፡ ኑሬ ነኝ ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ ➘➘መልስህ ነው።➘➘ ከከፍታው ወርደህ ከባህር ዳርቻ ለሰለፍያ ሆንክ የጤፍ አራሙቻ አሰመሳይ ነህ አንተ ቀለምህ አያምርም ኢኽዋንና ሱፍይ ሂዝብዮች አይደሉም? ወርደህ ከነሱ ጋር እየተተራመስክ ጀግና ሱንዮችን ልትተች ተነሳክ ➣➣➣➣ሰዎቹንም ጭምር መፀሀፉን አያውቅ አቡዘር ሊፈራ ➛➛ይህ ሙሪድነትህ አደረገህ ፍራ   እናተ ሆናችሁ የቢዲዓ ታጋይ ሱና ሲተገበር እሳት አቀጣጣይ አቡዘር አልፈራም እናተን በውነቱ ፈተዋም አልሰጠም እሱ ከስሜቱ የሰለፎች መንሐጅ የማታቁ ገልቱ ስለሆናችሁ ነው ወሬ ምትፈተፍቱ የነሱን ክሳንክስ አያውቅም አቡ ዘር ➛➛➛ድሮም ቢሆን አሁን እውቀቱን ይቀስማል ከአሊሞች በመዞር ➛➛የጎግል ደረሳ ቲክቶክ የወረደ እንኳን አቡዘርን እኔን አሳበደ??? ግንና በሰለፊያ ስም ንግድ ስታጧጡፉ ➛መሃይማኖችን ትውልድ ስታጠፍ ዝም አትባሉምና ወትውቱ ሳታርፉ። ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ ➛ትሰማኝ እንደሆን ና ልገርህ ስማ የገደል ማሚንቶ ጩኸት አታሰማ ➣➣➣ከተናገረው ውስጥ መንሐጅ የማይመጥን ካለ የማይስማማ ➛አሰተካክለህ አምጣ በመረጃ ካስማ እየሟሟህ ሂደህ መንሐጅን ስትረሳ በጭፍን ስትጓዝ ስቶን እንደንስሳ ጥላቻን አርግዘህ ኮተትን አታግሳ ✍️የሪድዋን ማሚ ቢንት ሙሐመድ https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته በአሏህ ፈቃድ ከተለያዩ አንጃዎች የፀዳ የመንደራ ጀመአዎች ግሩፕ ነው ሸር በማድረግ ተባበሩን ባረከሏሁ ፊኩም https://t.me/+8LS5fAvvs6VmMjNk

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته በአሏህ ፈቃድ ከተለያዩ አንጃዎች የፀዳ የመንደራ ጀመአዎች ግሩፕ ነው ሸር በማድረግ ተባበሩን ባረከሏሁ ፊኩም

https://t.me/+8LS5fAvvs6VmMjNk ግቡና አድ ሼር በማድርግ ተባበሩን ባረከሏሁ ፊኩም👆👆👆👆👆👆

👉አድስ ሙሀደራ 📌ርዕስ _የአላህ መብት በባሮች ላይ 🔆አላሁ  ሱብሀነ ወተአላን በብቼኝነት  ማምለክ የተፈጠርንለት አላማ ነው፡፡ ስለዚህም አላህን  ያለ  አንዳቺ  አጋር በብቼኝነት  ማምለክ  ግዴታቺን መሆኑን አውቀን በብቼኝነት ልናመልከው ይገባል ! 🔶 አምልኮን ለ አሏህ ብቻ ማድረግ (በተውሂድ )ዙሪያ ብዙ ጠቃሚ ነጥቦች ስለተዳሰሱበት👂 አዳምጡት ትጠቀሙበታላችሁ። 🔶 አጆ ሜዳ የሚባል መንደር የተደረገ ከጃራ ከፍ ብሎ 🗓ጁምዓ ጁምዓ #19#ረመዳን #1445 ሂ   🎙አቡ አብዲረህማን (አልመርሲ)ሀፊዘሁሏህ 📲ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት ⤵ https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi

የሙብተዲዕ መፅሀፎች አቃጥሉ እናንተ ዘንድ መቀመጥ የለበትም ስትባሉ አይከብዳችሁ። ሁለት ወዶ አይሆንም ሰለፊያ ነኝ የሠለፊ ኡለማዎች እንወዳለን ምትሉ ከሆነ ሚናገሩትም ተቀበሉ ለምን ሚናገሩት ከራሳቸው አንደበት አይደለም ከቁርዓንና ከሶሂህ ሀዲስ እስከሆነ ድረስ መቀበል አማራጭ አይደለም ግዴታችን ነው ከስሜታችሁ ጋር ባይገጥምም ተቀበሉ እራሳችሁን አትሸውዱ ሊመለሡ ይችላሉ እያላችሁ ከተመለሡ መፅሀፉ ታይቶ ኡለማዎች ችግር የለውም ካሉን እንገዛለን እኛ ዘንድ ያሉትን አቃጥለናል። ኡለማዎቻችን አላህ ይጠብቃቸው ከሰሬኞች ተንኮል አላህ ይጠብቃቸው እኛንም እነሡም በሰለፊያ ሚንሀጅ ላይ እስቲቃማው አላህ ይወፍቀን እነሱም አላህ ወደነበሩበት አላህ ይመልሳቸው። ابن بحرو

🟢🟢  ደስስ የሚል ዜና 🟢🟢      በሳኡድ ለምትኖሩ ወገኖች፤     ሴቶችም ሆናችሁ ወንዶች።       መተናል ብስራቱን ይዘን፤       ለወገን ደራሽ ለመሆን ።     የሚፈልጉት ካለ ለመግዛት፤       የመረጡትን በያይነት።      የትም እንዳይሄዱ ፍለጋ፤       መጥተናል በተመጣጣኝ ዋጋ። 🟣🟣🟣🟣🟣🟣🟣🟣🟣🟣    ልዩ ዜና ነው ደንበኞች     አሉበት ድረስ ይዘን ከች ፤   በር ላይ መተን የምንቆም መስሏችሁ❓❗️ ካስገባችሁን እንገባለን ቤታችሁ ¡ ከተቀመጣችሁበት አናስነሳም ካልጋችሁ፤ ወገን አለንላችሁ             እናንተ ምን በወጣችሁ፤ ከአሁኗ ሰዓት ጀምሮ            ሱቅ አለ በዬቤታችሁ፤ ግሩፑ ላይ ባለው ስልክ              ሹክ በሏት ለአቡዲ እናት ደውላችሁ። ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅     ለማዘዝ👇👇 @Umu_Abdirehman 📞☎0558634235 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 https://t.me/Umu_Abdirehman_jilbab_azegaj

🔊አዲስ ሙሐደራ! 🔶➢የጎዳ ሰለፊዮች መስጂድ የገቢ ማሠባሠቢያ ጉርፕ ላይ በ ONLINEየተደረገ  ደርስ ✍ኢስቲቃማ በሚል ርዕስ_በአማረኛና በስልጤኛ የተደረገች ግጥም👌 🎙አቡ ኢብራሂም (ሀፊዘሁሏህ) ወደቻናሉ በመግባት እናግዛቼው👇 ⇣⇣ ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 https://t.me/+AlyDPJCNfCliYWZk 🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱 https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi

🔊አዲስ ሙሐደራ! 🔶➢የጎዳ ሰለፊዮች መስጂድ የገቢ ማሠባሠቢያ ጉርፕ ላይ በ ONLINEየተደረገ  ደርስ ✍ርዕስ_በፊቅህና በሌሎች ነገሮች ተገርሞ ሽርክን ስለመተው 🎙በሼይኽ ሁሴን (ከረሚይ)ሀፊዘሁሏህ ወደቻናሉ በመግባት እናግዛቼው👇 ⇣⇣ ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 https://t.me/+AlyDPJCNfCliYWZk 🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱 https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi

አዲስ ና ወሳኝ የመንሀጅ ኪታብ ደርስ 📖:كتاب منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة 📝تأليف፡- لــفـضيـلة الشيخ محمد بن جمـيل زينو رحمه الله ▶"ደርስ ቁጥር 🌿3⃣7⃣ 🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله) የኪታቧን pdf ለማገኘት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇 https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1103 ክፍል 3⃣6⃣ለማግኘት👇 https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2458 ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት ⤵ 📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi 📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi

ፈገግታ ሱና ነው በአንድ ሰአት ውስጥ 5 ሴቶችን የፈታው ሰውዬ ታሪክ አስመዒ እንዲህ አሉ፦ አንድ ቀን ለሀሩን አል-ረሺድ እንዲህ አልኩት አንተ የምዕመናን አሚር ሆይ ! በአንድ ሰአት አምስት ሴቶችን የፈታውን ሰውዬ ታሪክ ሰምተሀልን ? አልኩት ከዚያም ሀሩን እንዲህ አለኝ፦ እንዴ ! አንድ ሰው ማግባት የሚፈቀድለት አራት ሚስት ብቻ ነው ታዳ እንዴት ብሎ ነው አምስት ሴት ሊፈታ የሚችለው ? አለኝ ከዚያም እንዲህ አልኩት፦ ታሪኩን ልንገርህ ስማኝማ የሆነ ሰውዬ አራት ሚስቶች ነበሩት በአንድ ላይ አንድ ቤት ውስጥ ነበርና የሚያኖራቸው ከእለታት አንድ ቀን ልክ ቤት ሲገባ አራቶቹም ቀውጢ ጭቅጭቅ ሲጨቃጨቁ ያገኛቸዋል ፥ ሰውዬው ባህሪው አስቸጋሪ ነበርና ፥ እንዲህ አላቸው ቆይ እኔምለው እናንተ ግን እስከመቼ ነው ሁሌ እንዲህ እየተጨቃጨቃችሁ የምትኖሩት ቆይ ምን ባደርጋችሁ ይሻለኛል ?!! ከመሃላቸው አንደኛዋን - እንደውም ሁልጊዜ ጭቅጭቅ የሚነሳው ባንቺ ሰበብ ነውና ካሁኗ ሰአት ጀምሮ ተፈተሻል አላት ፥ ከዚያ ሌላኛዋ ሚስቱ - እንዴ ምነው ለፍች ፈጠንክባትሳ ረጋ አትልምንዴ ምናለ በሌላ ነገር ብትቀጣት ? ስትለው ዝምበይ አንቺም ለራስሽ ተፈተሻል አላት ፥ ከዚያ ሶስተኛዋ ፡ አላህ ይምራህ ቆይ ግን ምን አይነት ሰው ነህ ወላሂ ሁለቱም ለአንተ ደግና መልካም ነበሩ ምነው ረጋ አትልም ነበር ? አለችው አንቺ ራሱ የነሱን ውሌታ የምትቆጥሪ ማን ሁነሽ ነው ?! በይ አንቺም ተፈተሻል አላት ፥ ከዚያ አራተኛዋ በጣም ረጋ ሰከን ያለች ነበረች እንዲህ አለችው - ትገርማለህ ቆይ ግን ሚስቶችህን ከፍች ውጭ በሌላ ነገር መቅጣት አትችልም ነበርን ?! አለችው አንቺ ራሱ ተፈተሻል አላት ፥ ይህ ሁሉ ሲካሄድ አንዲት ጎረቤቱ ስታይና ስትሰማ ነበርና "ጭንቅላቷን ብቅ አድርጋ - ወላሂ እንዳንተ ደካማ ሰው አይቼ አላውቅም ሚስቶችህን ከፍች በሌላ ነገር አደብ ማስያዝና መቅጣት አቅቶህ ነው ሁላቸውንም በአንድ ሰአት የፈታሀቸው አጂጂጂብ ነው ነገርህ ስትለው ምን ቢላት ጥሩ ነው ፥ አንቺ ራሱ በማያገባሽ ጥልቅ የምትይ ጥልቅ ስለሆንሽ ባልሽ ከፈቀደ ተፈተሻል አላት ፥ የሴትዮዋ ባል ቤቱ ውስጥ ሁኖ እየሰማ ነበርና ድምፁን ከፍ አድርጎ "ፈቅጃለሁ ፈቅጃለሁ አለ" ሃሃሃሃ 📚 المستطرف في كل فن مستظرف لشهاب الدين الأبشيهي (495) https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

+1
አዲስ ና ወሳኝ የመንሀጅ ኪታብ ደርስ 📖:كتاب منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة 📝تأليف፡- لــفـضيـلة الشيخ محمد بن جمـيل زينو رحمه الله ▶"ደርስ ቁጥር 🌿3⃣6⃣ 🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله) የኪታቧን pdf ለማገኘት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇 https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1103 ክፍል 3⃣5⃣ለማግኘት👇 https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2452 ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት ⤵ 📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi 📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi

አዲስ ና ወሳኝ የመንሀጅ ኪታብ ደርስ 📖:كتاب منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة 📝تأليف፡- لــفـضيـلة الشيخ محمد بن جمـيل زينو رحمه الله ▶"ደርስ ቁጥር 🌿3⃣5⃣ 🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله) የኪታቧን pdf ለማገኘት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇 https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1103 ክፍል 3⃣4⃣ለማግኘት👇 https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2444 ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት ⤵ 📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi 📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi

🔊አዲስ ሙሐደራ! 🔶➢የጎዳ ሰለፊዮች መስጂድ የገቢ ማሠባሠቢያ ጉርፕ ላይ በ ONLINEየተደረገ  ደርስ ✍ርዕስ_ኢስቲቃማ 🎙አቡ አብዲረህማን (አልመርሲ)ሀፊዘሁሏህ 🗓 ማክሰኞ 1️⃣6️⃣#ረመዳን 1️⃣4️⃣4️⃣5️⃣ ሂ ወደቻናሉ በመግባት እናግዛቼው👇 ⇣⇣ ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 https://t.me/+AlyDPJCNfCliYWZk 🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱 https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi

አዲስ ና ወሳኝ የመንሀጅ ኪታብ ደርስ 📖:كتاب منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة 📝تأليف፡- لــفـضيـلة الشيخ محمد بن جمـيل زينو رحمه الله ▶"ደርስ ቁጥር 🌿3⃣4⃣ 🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله) የኪታቧን pdf ለማገኘት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇 https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1103 ክፍል 3⃣3⃣ለማግኘት👇 https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2413 ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት ⤵ 📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi 📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi

✍ውዷ እህቴ! #ጓደኛሽ፦ በደስታሽ የምትደሰት፣ በሀዘንሽ የምታዝን፣ በመልካም የምታዝሽ፣ ከመጥፎ የምትከለክልሽ ካልሆነች ብቸኝነትሽ ጌጥሽ ይሆን። https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit h
✍ውዷ እህቴ! #ጓደኛሽ፦ በደስታሽ የምትደሰት፣ በሀዘንሽ የምታዝን፣ በመልካም የምታዝሽ፣ ከመጥፎ የምትከለክልሽ ካልሆነች ብቸኝነትሽ ጌጥሽ ይሆን። https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit

♦️አዲስ ደርስ 📚شـروط لا إلـه إلا اللـه ونواقـض الإسـلام 📝تأليف፡لفضيلة الشيخ د. محمد بن سعيد رسلان •حفظه اللّٰه• ▶"ደርስ ቁጥር 2⃣4⃣ 🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله) የኪታቧን pdf ለማገኘት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇 https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1607 ክፍል 2⃣3⃣ለማግኘት ይህን ይጫኑ👇 https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2414 ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት ⤵ 📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi 📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi