طــــريــقــة الــنــجــاح
Open in Telegram
من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم {ابن الجوذي رحمه الله /التذكرة(٥٥)
Show more623
Subscribers
No data24 hours
-47 days
-1630 days
Posts Archive
Repost from ኡሙ አብዲረህማን ኦላይን ግብይት ሼሪኣዊ አልባሳትና የኪታብ መሼጫ
« እነ ፎቶ ድንቁ፤ ፍሬኑን ለቀቁ፣
በእልህ በትዕቢት፤ ተሳፈሩ ራቁ፣
በሱና መሳለቅ፤ በዲን ላይ መሳቁ፣
ጀብድ መሰላቸው፤ ያወቁ የነቁ”
ምስጋና ተገባው፤ ጌታችን ኻሊቁ፣
ዲኑን ማሳወቁ፤ ለትንሽ ትልቁ፣
አሉ ያአላህ ባሮች፤ የቆሙ ለሀቁ፣
የቃላት ሽንገላ፤ ሰምተው የማይወድቁ፤
ሰውን ተከትለው፤ ዲኑን የማይለቁ፤
ታማኝ ዑለሞች ጋር፤ ሱና ሚጠብቁ!!»
t.me/Abdurhman_oumer
Repost from ኡሙ አብዲረህማን ኦላይን ግብይት ሼሪኣዊ አልባሳትና የኪታብ መሼጫ
ትስስሩ እንድህ ነው አሁን አምሮባችሁዋል መሀመድ ሀሚድን እና ኢልያስ አህመድ
ለማንኛውም አቋማቸውን በጣም ግልፅ እያደረጉልን ነው ይህ ትስስራቸው ከሙመይዓ እስከ ቀብር አምላኪዎች ይደርሳል አንዳቸው ለአንዳቸው መከታ ናቸው ልብ ብላችሁ አስተውሉ ይህንንም በማስረጃ ነው የምናገረው ለምሳሌ አድሶቹ ሙመይዓዎች የድሮቹን ሙመይዓዎች ይከላከሉላቸዋል የድሮዎቹ ሙመይዓዎች ለኢኽዋን ይከላከሉላቸዋል ኢኽዋን ደሞ ሶፊ ፣ አህባሽ እና መሰሎችን ይከላከሉላቸዋል። ይህ ግልፅና ግልፅ ነው አድሶቹ ሙመይዓዎች እነ ኢብኑ ሙነወር ለነሲሃዎች ይከላከላሉ እነ ኤልያስ ለኢኽዋኖች ይከላከሉላቸዋል እነ ጀይላኒ ለነ ጧሃ ይከላከሉላቸዋል
ሁሉም አንድ ናቸው ተጠንቀቅ
الرَّجُلُ عَلَى دِينِ خَلِيلِهِ، فَلْيَنْظُر أَحَدُكُم مَنْ يُخَالِل». وفي الصحيحين
Repost from قناة أبي عبد الرحمن المرسي
📚 كتاب :شرح العقيدة الواسطية
ካቆመበት መቀጠል የምትፈልጉ በ👍ዚች ምልክት አሳዩን
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1853
Repost from Abu Imran Muhammed Mekonn
「📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 」
╭┈⟢
📚جناية التميع علي المنهج السلفي
│
│📚 የሙመይዖች ግፍ በሚንሓጅ │አስሰለፊይ ላይ
╰─────────────────╯
╭🎙የደርሱ አቅራቢ:-
├─┈┈┈
│✑ወንድም ኢብኑ አልሀሰን ነስረዲን ዋበላ አሏህ ይጠብቀው
╰──────────────
╭⧿⧿⛉
┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ │ተካፍይ ይሁኑ!
│
│📨 መሰል ቂራአት እና ሙሀደራወች │ለማሰራት የሚከተልውን አድራሻ │ይጠቀሙ 👇👇👇👇👇
│ @selfy_app_developer
╰───────────
╭╼╺╼╺╼╺╼╺╼ ╺╼╺╼
┢⎘ ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን
┃
┡🖇 https://t.me/safya_app
╰─╼╺╼╺╼╺╼╺╼╺╼╺╼
https://t.me/daru_selam_medresa85
https://t.me/daru_selam_medresa85
Repost from የሸዋሮቢት ከተማ የፉርቃን መስጂድ ጀመዓዎች ግሩፕ
📢ታላቅ የሙሃዳረ ዝግጅት በቀጥታ ስርጭት
==========================
አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
በጣም አጓጊ እና ተናፋቂው የሰለፊዮች የደዕዋ ፕሮግራም
ለየት ባለ እና በማረ መልኩ ተደግሶ ይጠብቀናል በሸዋሮቢት ሰለፊዮች የመስጂድ ጉርፕ ላይ
ፕሮግራም Onlineቀጥታ ሥርጭት ሁሉም ሰለፋዮች ተጋብዛቹዋል
💺 የእለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን
🎙🎤🎤 ሼይኸ አቡዘር አቡ ጦላሀ ሀፌዘሁሙሏህ
🎙🔦🔦 ሼይኸ መሀመድ ሀያት ሀፊዘሁሙሏህ
🎙🔦🔦በወንድማችን አቡ ኢምራን ሀፊዘሁሙሏህ
ዕርሱ በሰአቱ የሚገልፁት ይሆናል
ሌሎችም ወንድሞች ይኖራሉ ኢንሻ አሏህ
♦️የሙሃደራው ቀን ሰኞ ሚያዚያ 14 8/2016
⏰ሙሃደራው የሚጀምርበት ሰዐት
🇪🇹በኢትዮ 3: 30
🇸🇦በሱዑዲያ 9: 30
🇦🇪 ዱባይ 10 : 30
በቻናል እና በግሩፓች ሼር በማድረግ ሀላፍትናችንን እንወጣ
https://t.me/ShewaRobit_Furqan_Mesjid
Repost from ኡሙ አብዲረህማን ኦላይን ግብይት ሼሪኣዊ አልባሳትና የኪታብ መሼጫ
ሸይኽ ሙሐመድ ቢን ሷሊህ ዑሰይሚን
ረሂመሁሏህ እንድህ አሉ
አንድ ሰው ጌታውን ሲገዛው በእውቀት ላይ ይሆን ዘንድ የተውሒድንና የዐቂዳን ትምህርት መማሩ በሱ ላይ ግደታ ነው።
[مجموع الفتاوى (78/2]
https://t.me/deawetu_selefiyya_Merssa
#አዲስ_ሙሓዶራ (🆕) 1️⃣
#ርዕስ: “አሳሳቢው የመልካም ፍፃሜ ጉዳይ”
🎙🎙በሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ አል-ለተሚይ (ሀፊዘሁላህ)
🗓 በእለተ ጁሙዐህ በቀን 03/05/2016 ዓ.ል በስልጤ ዞን በወራቤ ከተማ አዩበል አንሷሪ መስጅድ የተደረገ ሙሓዶራ
[Clip:31:42 Mins]
● የቀብር ቅጣት መንስኤዎች:
👉 ሺርክ...
👉 ቢድዓ...
👉 ሰዎችን ማጣላት...
👉 ያለ አግባብ የሆነ ሐሜት...
👉 ከሽንት መፀዳዳት ችላ ማለት..
👉 የጀሃነም በሮች...
● የቀብር ቅጣት በሦስት መከፈሉ:
👉 ዘውታሪ የሆነ ቅጣት...
👉 የወንጀለኞች ቅጣት...
● የኢብሊስ ዙፋን...
● ሸይጧን እና ሰራዊቶቹ በሞት አፋፍ ላይ የሚያሳድሩት ከፍትኛ ተፅእኖ...
● የሱንናው አንበሳ አል-ኢማም አሕመድ (ረሂመሁላህ) በሞት አፋፍ ላይ...ከኢብሊስ ጋር ያደረጉት ትግል...
● የሱፍያን አስ-ሰውሪ (ረሂመሁላህ) እልቅሻ...
● ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚየህ (ረሂመሁላህ) በሞት አፋፍ ላይ...
● ሸይኽ ዑሰይሚን (ረሂመሁላህ) በሞት አፋፍ ላይ...
● በሞት አፋፍ ላይ ያለ ሰው መደረግ ያለባቸው ጥቂት ጥቆማዎችን...ያድምጡ....
● የጃሀነም በሮች...
https://t.me/abdulham/2155
https://t.me/abdulham/2155
Repost from Abu Imran Muhammed Mekonn
· ➪ ጁመዓ!!!
--------------------==>
۞ የጁምዓ እለት የሳምንቱ
ምርጥ ቀን ነው።
✅ የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«አላህ ዘንድ ከቀናቶች ሁሉ በላጩ የጁምዓ እለት ነው።» ብለዋልና በዚህ እለት ስራዎቻችንን ይበልጥ ማሳመር ይገባናል።
#صححه الألباني في
السلسلة الصحيحة - رقم: (1502)
صحيح الجامع - رقم: (1098)
➪የጁምዓ እለት በጀማዓ (በህብረት) የተሰገደ የፈጅር ሰላት ከየትኛውም ወቅት ሰላት በላጭ ነው።
𑁍 የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«አላህ ዘንድ በላጩ ሰላት በጁምዓ እለት በጀማዓ የተሰገደ የሱብህ ሰላት ነው።» ብለዋልና ከየትኛውም እለት በበለጠ ቀድሞ ለመገኘት መጣር ይበልጥ ያስመነዳል።
#السلسلة الصحيحة -
الألباني صحيح - رقم: 1566
۞የጁምዓ እለት ከሌሎች ቀናት በበለጠ በነቢዩ ﷺ ላይ ሰለዋት የማውረጃ ቀን ነው።
⌨︎ የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«በጁምዓ ቀንና በጁምዓ ሌሊት በኔ ላይ ሰለዋትን አብዙ። በኔ ላይ አንዴ ሰለዋትን ላወረደ አላህ በሱ ላይ አስር ያወርዳል።» ብለዋልና ትንሽ ሰርተን ከአስር እጥፍ በላይ ለማግኘት ከወዲሁ እድሉን እንጠቀም።
#صحيح الجامع
الألباني حسن - رقم: 1209
✅ የጁምዓ እለት መኖሩም መሞቱም ለሙስሊሙ ፀጋ ነው።
,
📝 የአላህ መልእክተኛ ﷺ
ማንኛውም ሙስሊም የጁምዓ ቀን ወይም የጁምዓ ሌሊት የሞተ እንደሆን አላህ ከቀብር ፈተና ሳያድነው አይቀርም።» ብለዋል።
ስለዚህ በመጀመርያ የዚህ እድል ተጠቃሚ ለመሆን
☞︎︎︎አርካኑል ኢስላምን በስርዓቱ የተገበረ ሙስሊም እንሁን።
✅ በማስከተልም አላህ በራህመቱ ከቀብር ፈተና እንዲጠብቀንና ለዚህ ሰበብም እንዲያበቃን ሁሌም እንለምነው።
#حسنه الألباني في صحيح الترمذي - رقم: (1074) ، تخريج مشكاة المصابيح - رقم: (1316) الألباني :إسناده حسن أو صحيح لغيره
➪የጁምዓ እለት የሳምንቱ ከኃጢኣት መንፂያ ቀን ነው።
✅ የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«ከባባድ ኃጢኣቶች ኖረው ካልጋረዱት በስተቀር አምስቱ ሰላቶች እንዲሁም ከጁምዓ እስከ ጁምዓ በመሃከላቸው ያለውን ኃጢኣት ያብሳሉ።»¹ በሌላ ዘገባም «ከባባድ ኃጢኣቶች ኖረው ካልጋረዱ በስተቀር ከጁምዓ እስከ ጁምዓ በመሃከላቸው ላለው ማበሻ ናቸው።»² ብለዋል።
,
✍ ስለዚህ ከከባባድ ወንጀሎች በመራቅ ወይም ተውበት በማድረግ፣ አምስቱን እለታዊ ሰላቶች ጠብቆ በመስገድና የሳምንቱን ልዩ የስብስብ ቀን የጁምዓን ሰላት በመስገድ ተጨማሪ ግድፈቶቻችንን እንረም።
¹صحيح مسلم - رقم: (233)
²الألباني - صحيح الجامع رقم: (3110)
➪ጁምዓ የሳምንቱ ልዩ የመከባበርያ
ቀን ነው።
✅ ሁሉም ሙስሊም ክቡር ነው። ሀብታም ከድሃ ታላቅ ከታናሽ፣ ገዢ ከተገዢ የሚለይበት ቦታ አየደለምና መስጂድ ሲደርስ ያገኘበት ክፍት ቦታ ሊቀመጥ ይገባዋል እንጂ ማንንም አስነስቶ ወይም እንዲነሳ አስደርጎ ሊቀመጥ አይገባውም።
የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«አንዳችሁ በጁምዓ ቀን ወንድሙ የተቀመጠበት ቦታ ሊቀመጥ ብሎ እንዳያስነሳው። ነገር ግን ሰፋ ሰፋ አድርጉ ይበል።» ብለዋልና ኢማሙ ኹጥባ ያልጀመሩ እንደሆነ ሰዎችን እንዲጠጋጉለትና እንዲሸጋሸጉለት በስርዓት ማግባትም ይችላል።
صحيح مسلم - رقم: (2178)
☞︎︎︎ጁምዓ የሳምንቱ ልዩ የፅዳት ቀን ነው።
✅ የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«አንዳችሁ ወደ ጁምዓ ሲሄድ ይታጠብ።» ማለታቸው ተዘግቧል።
صحيح البخاري - رقم: (882)
ጁምዓ የሳምንቱ ልዩ የቁርኣን ቀን ነው።
✉️ የአላህ መልእክተኛ ﷺ ቀጣዩን
ብለዋል፣
☞︎︎︎በጁምዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን ለቀራ ሰው በሁለቱ ጁምዓዎች መሃል ያለውን ያህል ከብርሃን ያበራለታል።»
حسنه الألباني في
تخريج مشكاة المصابيح - رقم:(2116)
•⊰✿📖✿⊱•
✍ በሌላም ዘገባ እኛ በተለምዶ ሐሙስ ማታ በምንለው የጁምዓ አጥቢያ ምሽቱን ሱረቱል ካህፍን ለቀራ ሰው አጅሩ እጅግ በጣም ሰፊ ነው።
,
▪️ለይለቱል ጁምዓ ሱረቱል ካህፍን ላነበበ ሰው በሱ እና በበይተል ዐቲቅ (በካዕባ) መካከል ያለውን ያህል ከብርሃን ያበራለታል።» ብለዋል።
صححه الألباني في
صحيح الترغيب -رقم: (736)
اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وأصحابه أجمعين
•⊰✿📖✿⊱•
https://t.me/AbuImranAselefy
➶➷➶➷➶➷➶➷
https://t.me/AbuImranAselefy
➶➷➶➷➶➷➶➷➶
https://t.me/AbuImranAselefy
Repost from Abu Imran Muhammed Mekonn
ብዥ አይበልብህ ወዳጄ!
🏝🏖🏝🏖🏝🏖🏝
🏝 በፎቶ ጉዳይ እና በቪዲዮ ጉዳይ የሚንፀባረቁ ልዩነቶች እና ሀሳቦች ብዥ እንዳይሉብህ!!! ስማኝማ ጀግናው ፎቶ ይፈቀዳል ወይም ቪድዮ ይፈቀዳል። የሚሉት አካላት የሚከተሉት ናቸው፦
❶ኛ ጃሂል ❮በፎቶና በቪዲዮ ጉዳይ የሸሪዓንን መልሆዎች የማይለይ❯
➋ኛ የተሸወደ ❴በፎቶ በተለይ በቪድዮ ጥቅም ይገኛል በማለት የተስዊርን ጉዳይ ቀለል የሚያደርግ❵ ይህ ሰው በተስዊር የሚመጣውን መዘዝ ቢረዳ ከጥቅሙ ጉዳቱ ማመዘኑን ይገነዘብ ነበር። ሙስሊሞች ቲቪ በማየት ከካፊር ጋር መመሳሰል፣ ጊዜን ማባከን፣ ወንጀል ማከማቸት፣ ከእስልምና የሚጋጩ ባህሎችን መልመድ፣ ከኢስላማዊ አስተምህሮት መራቅ፣ ወዘተ ይከሰትባቸዋል።
➌ኛ ቲቪው እንዳይነካ የሚፈልግ አስመሳይ ⎨
ይህ አይነት ግለሰብ ለዳዕዋ በሚል ማጭበርበር የፎቶና ቪድዮን ጉዳይ ያቃልላል ይህ ከልቡ አልዳልሆነና አስመሳይነቱን ለመገንዘብ የዳዕዋ ቪድዮ ተብሎ ግን ዳዕዋ የሚያደርገው ብቻ ሳይሆን አዳማጩም ነው። ለምን!?
❹ኛ ሂላፍን ❪በኡለሞች መካከል ያለውን የሀሳብ ልዩነት በቅንነት ለመመልከት የሚፈልግ❫
❺ኛ አዋቂ መሳይ አምታች ❴ፎቶና ቪድዮ ይፈቀዳል ለማለት የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም። ሂላፍ እንደሌለው አድርጎ ይፈቀዳል ያሉ አሊሞች እያለ ይቆጥራል። በፎቶና ቪድዮ የሚመጣውን መዘዝ አይገልፅም።❵
●◉◍▪ ሲጠቃለል ወዳጄ አንተ የሚከተሉትን የድምፅ ፋይሎች በደንብ ከተከታተልክ ብዥታህ በደንብ ይወገዳል። ስለዚህ በፕሮግራም እያንዳንዱን በትኩረት አዳምጣቸው!!!
1ኛ ስለ ፎቶ ሸሪዓዊ ፍርድ
📷🤳 ♨️♨️❌❌
╭─••°─═•°•═─•••─╮
📷 ከክፍል ❶—❾ ❌
╰─••°─═•°•═─•••─╯
ስለ ➡️ #ፎቶ 📸 ❴𝚙𝚑𝚘𝚝𝚘❵
↪️ ምስል 📼 ❲𝙫𝙞𝙙𝙚𝙤❳
↪️ #ሀውልት
↪️ ካሜራ 🤳 【𝕔𝕒𝕞𝕖𝕣𝕒】
↪️ ቅርፃ-ቅርፅ
↪️ ቲቪ 📺 〖𝑡𝑒𝑙𝑒𝑣𝑖𝑠𝑖𝑜𝑛〗
♻️ ስለእነዚህ ጉዳዮች እና ተያያዥ ነጥቦች በምርጥ አቀራረብ፣ መረጃ በተሞላበት መልኩ ለሁሉም አሳማኝ እና የሚያረጋጉ {ከብዥታ የሚገላግሉ} ሀሳቦች የተዳሰሱበት ተከታታይ ሙሐደራ!
🎙للشيخ أبي طلحة أبي ذر بن حسن الولوي «حَفِظَهُ اللَّهُ»
🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ ሀፊዘሁሏህ
ትምርህቱን በሚከተሉት ሊንኮች ያገኙታል።
➘➘➘➘
ክፍል አንድን ለማግኘት ⬇️⬇️⬇️
https://t.me/AbuImranAselefy/6033
ክፍል ሁለትን ለማግኘት ⬇️⬇️⬇️
https://t.me/AbuImranAselefy/6044
ክፍል ሶስትን ለማግኘት ⬇️⬇️⬇️
https://t.me/AbuImranAselefy/6054
ክፍል አራትን ለማግኘት ⬇️⬇️⬇️
https://t.me/AbuImranAselefy/6066
ክፍል አምስትን ለማግኘት ⬇️⬇️⬇️
https://t.me/AbuImranAselefy/6077
ክፍል ስድስትን ለማግኘት ⬇️⬇️⬇️
https://t.me/AbuImranAselefy/6091
ክፍል ሰባትን ለማግኘት ⬇️⬇️⬇️
https://t.me/AbuImranAselefy/6099
ክፍል ስምንትን ለማግኘት ⬇️⬇️⬇️
https://t.me/AbuImranAselefy/6111
ክፍል ዘጠኝን ለማግኘት ⬇️⬇️⬇️
https://t.me/AbuImranAselefy/6122
2ኛ የቪዲዮ ብይን በኢስላም
📼📽️ 🔥♨️🔥 📷🤳
╔══≪═°📽️°═≫══╗
📷 ክፍል ❶ እስከ ❿ 🤳
╚══≪═°📼°═≫══╝
🎙 آلأُسْتَاذ بَحْرُو تَكَا أَبُو عٌبَيْدَة «حَفِظَهُ اللَّهُ»
🎙 በኡስታዝ ባህሩ ተካ አቡ ዑበይዳህ አላህ ይጠብቀው!
ትምርህቱን በሚከተሉት ሊንኮች ያገኙታል።
➘➘➘➘
የቪዲዮ ብይን ክፍል ❶ ⬇️↙️
https://t.me/AbuImranAselefy/6133
የቪዲዮ ብይን ክፍል ❷ ⬇️↙️
https://t.me/AbuImranAselefy/6144
የቪዲዮ ብይን ክፍል ➌ ⬇️↙️
https://t.me/AbuImranAselefy/6155
የቪዲዮ ብይን ክፍል ❹ ⬇️↙️
https://t.me/AbuImranAselefy/6166
የቪዲዮ ብይን ክፍል ❺ ⬇️↙️
https://t.me/AbuImranAselefy/6177
የቪዲዮ ብይን ክፍል ❻ ⬇️↙️
https://t.me/AbuImranAselefy/6188
የቪዲዮ ብይን ክፍል ❼ ⬇️↙️
https://t.me/AbuImranAselefy/6199
የቪዲዮ ብይን ክፍል ❽ ⬇️↙️
https://t.me/AbuImranAselefy/6211
የቪዲዮ ብይን ክፍል ❾ ⬇️↙️
https://t.me/AbuImranAselefy/6222
የቪዲዮ ብይን ክፍል ❿ ⬇️↙️
https://t.me/AbuImranAselefy/6233
ሁሉንም በአፕሊኬሽን ከፈለክ
➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/AbuImranAselefy/6336
አ ላ ህ ያ ግ ራ ል ን!
⚙ 📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩
🏝 ••⇣⇣. 🏖 ••⇣⇣
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞. ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy👆👆👆
🔈#በአላህ ﷻ ላይ የማጋራት አፀያፊነት በ13 አቅጣጫዎች ክፍል 1
🔶በማአከላዊ ኢትዮጵያ ክ/መ በስልጢ ዞን በላፎሮ ወረዳ በሉቄ ቁዱሳ ቀበሌ በቀጠና ሶስት በኑሩ መስጅድ የተሰጠ ኮርስ።
📂 የኪታቡ 𝙥𝙙𝙛 ለማግኘት
https://t.me/shakirsultan/1808
🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)
🌐 https://t.me/shakirsultan
❌ #የሸዋል ዒድ ተብሎ
ስለሚከበረው ብይኑ፡
▬▬▬▬▬▬
— ነቢዩን መቃረንና መከተል በ 6 (ስድሥት )ነገራቶች ይካተታል
🗓 ሸዋል 8/10/1443 ዓመተ ሒጅራ የተደረገ ሙሓዶራ
🇸🇦 በሳዑዲ ዓረቢያ በጂዳ ከተማ የተደረገ አንገብጋቢና ወሳኝ የሆነ ሙሓዶራ።
— በተለይ በደቡብ እና በሐረር ክልል ይህ የሸዋል ዒድ ተብሎ ከዒድ አል-ፊጥር በበለጠ ሁኔታ ይከበራል። አላህን ልትፈሩ ይገባል ይላሉ ሸይኹ...
🎤 #በሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አል-ለተሚ (ሀፊዘሁሏህ)
https://t.me/abdulham/1904
Repost from قناة أبي عبد الرحمن المرسي
بسم الله الرحمن الرحيم
ታላቁ እንግዳችን የረመዷን ወር እየተሰናበተን ሰአታቶች ቀርተውታል።
ይህን ታላቅ ወር ተጠቅመውበት ነፍስያቸውን ታግለውበት
የአሏህን ውደታ ተጎናፅፈውበት ከጀሀነም እሳት ነፃ የተባሉ ውድ የአሏህ ባሮች አሉ።
በተቃራኒ ደግሞ የተከበረውን ወር የወንጀል መፈፀሚያ ያደረጉ
ራሳቸውን በሙሀረማት ያጠፉ ለይሉን በጫት መቃም በአሏህ ላይ በማሻረክ
ቀኑን በሀሜት በዛዛታ ነገር በአጠቃላይ ረመዷንን የምናምንቴ ምሽግ አድርገው የአሏህ ቁጣና የጀሀነም እሳት የተገባቸው ሰዎች አሉ።
አንተ ከማንኞቹ ነህ?
አንቺስ ከማንኞቹ ነሽ?
እራሳችንን መርምረን እናቃለን?
ቁርአንን ምን ያክል አናግረነዋል ቀርተነዋል?
ለይለተል ቀድርን ተኝተን አሳለፍንው?
ወይስ በኢባዳ በዚክር በሶላት አሳለፍንው?
ይህ ረመዷን የመጨረሻችን ሊሆን እንደሚችል አስበን እናቃለን?
ስንቶች ረመዷንን ተመኝተው በሀሳብ ቀርቶባቸው በደ አኼራ ሄዱ።
ያለፈው አመት ረመዳን ጁሙአ ሊጀመር ሀሙስ ማታ ድንገት የሞተ ኡስታዝ /ወንድም አቃለሁ። አሏህ ይማረው ።
አስባችሁታል ምን ያክል ረመዷንን ተመኝቶ ተዘጋጅቶ እየጠበቀ እንደነበር?
ውድ ውንድሞች እንድሁም እህቶች አሏህ ረመዷናችንን ይቀበለን እላለሁ።
አሏህ ከእሳት ነፃ ካላቸው ውድ ባሮቹ እንዳደርገንም እማፀነዋለሁ።
ያለፈውን ረመዳን ተቀብሎ ለቀጣይ ረመዳንም በሰላም በዐፊያ እንዳደርሰን እለምነዋለሁ።
አሚን አሚን
👉አድስ ሙሀደራ
📌ርዕስ_معنى_لاإله_إلا_الله_و_محمد_رسول_الله
🔶 ሀብሩ ወረዳ ድረቆሌ የምትባል መንደር የተደረገ
🗓 እሁድ 28 #ረመዷን 1445 ሂ
🎙አቡ አብዲረህማን (አልመርሲ)ሀፊዘሁሏህ
📲ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት ⤵
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
👉አድስ ሙሀደራ
📌ርዕስ _ቅድሚያ ለተውሂድ
🔶 ወንበዴ የሚባል መንደር ሀብሩ ወረዳ ላይ የተደረገ
🗓 ጁምዓ 26 #ረመዷን 1445 ሂ
🎙አቡ አብዲረህማን (አልመርሲ)ሀፊዘሁሏህ
📲ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት ⤵
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
Repost from ኡሙ አብዲረህማን ኦላይን ግብይት ሼሪኣዊ አልባሳትና የኪታብ መሼጫ
ኢብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላል
"ሀቅ ቀርቦለት አልቀበልም ብሎ የመለሰ
ቀልቡን ፣አቅሉን እና አመለካከቱን በማበላሸት ይቀጣል"
#ምንጭ {መፋቲሁ ዳሩ ሰዓዳ}
https://t.me/deawetu_selefiyya_Merssa
አድስና ትኩስ ሙሓደራ ምክር
ከአሱር ሶላት ቦኋላ
ርዕስ"በነብያችን ላይ ውዳሴን ማውረድ
በነብያችላይ ሷላዋት ማውረድ ያለውን ቱርፋትና የኔን ሸፋዓ ለማግኝት ምክኒያት ትሆንለታለች
በውስጡ ሸሪአን የሚጥሱና የሚያንጠራትሱ የሷላዋት አይነቶቾን ምላሽና ማብራሪያ ተሰጥቶበታል
🎙ابو عبد الرحمن المرسي
|ሃፊዘሁሏህ|
🕌 መስጅዴ ሶፋ ሃራ ውላጋ
🗓 መጋቢት ቀን/25/07/2016/1445/ዓ/ሂ
https://t.me/hussenhas
Repost from ኡሙ አብዲረህማን ኦላይን ግብይት ሼሪኣዊ አልባሳትና የኪታብ መሼጫ
አቡ ሙስሊም በፊት በመርከዙ ሰዎች ላይ የተናገረው ነው ።ከመርከዝ ኢብኑ መስኡድ ስብስቦች ጋር ያለን ልዩነት *የዓቂዳና *የሚንሀጅ ነው! ብሎን ነበር
ዛሬ ላይ የት ነው!?__.
قل الشيخ صالح الفوزان حفظه الله
أكبر غيش للمسلمين اسكته من أهل البدع!
#إنظر يا أبا مسلم قول الشيخ الفوزان، هل انت من الغشاش يا أبا مسلم!؟
Repost from ኡሙ አብዲረህማን ኦላይን ግብይት ሼሪኣዊ አልባሳትና የኪታብ መሼጫ
ባንድ እራስ ሁለት ምላስ የሆነ ሰውዬ ተደብቆ ነበር ወጣ
ከንዴታቼው የተነሳ ፕሮፋይል ማድረግና ሼር ማድረጉን ተያይዘውታል
መጀመሪያ ግን የሰውን ውድታ ከማስቀቀደም በፊት ሀቅ መቅደም ነበር የነበረበት
እነሱ ግን በተቃራኒው ሀቅን ወደኃላ
ሰውን ወደፊት ይዘዋል
በግድታ ግዙን እያሉ ነው
ንቁ የአህለል ቢዲአዎችን መፅሀፍ
እንዳትገዙ በንፃም ቢሰጧችሁ
እንዳትቀበሉ❌❌❌❌♨️
አሁንም ገና ይቀጥላል የሙብተዲአ
መፅሁፍ መቃጠል🔥🔥🔥🔥🔥
