en
Feedback
طــــريــقــة الــنــجــاح

طــــريــقــة الــنــجــاح

Open in Telegram

من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم {ابن الجوذي رحمه الله /التذكرة(٥٥)

Show more
623
Subscribers
No data24 hours
-47 days
-1630 days
Posts Archive
ከሚከተሉት ውስጥ መላኢካዎችን አስመልክቶ ትክክል ያልሆነው የቱ ነው⁉️
Anonymous voting

ሙርጂአ የተሰኘው የጥመት ቡድን ኢማንን በተመለከተ ያለው አቋም የሆነው የቱ ነው⁉️
Anonymous voting

አህለሱና ወልጀማአ ዘንድ ትክክለኛው የኢማን ትርጉም የሆነው የቱ ነው⁉️
Anonymous voting

🔶አዲስ የአቂዳ ኪታብ ቂርአት 📚 كتاب :شرح العقيدة الواسطية 📝تأليف፡- شيخ الإسلام أحمد بن عبد الحليم بن تيمية رحمه الله 📚 شرح:فضيلة الشيخ الدكتور صالح بن فوزان بن عبد الله الفَوزان حفظه الله ▶"ደርስ ቁጥር 9 🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله) 📜የኪታብ 𝐏𝐝𝐟  ለማግኘት⇩⇩ https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1853 ክፍል ስምንትን ለማግኘት ⇩⇩⇩⇩ https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2207 ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት ⤵ 📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi 📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi

🟢ጀርባዉ ሲጠና 2⃣ 33:50 ደቂቃ 🅾 የኢብኑ ኡሰይሚን ንግግር ሲጠና 🅾ለምን ኢብኑ ሙነወር በተደጋጋሚ  ቆርጦ ያቀርበዋል? 🅾አድናን አርዑር እና ኢብኑ ሙነወር 👉ሱኒይ የሆነ ሰው ሙብተዲዕ ተነካ ብሎ አይቆጣም። سئل أبو بكر بن عياش ، من السني ؟ فقال : « السني الذي إذا ذكرت الأهواء لم يغضب ( وفي رواية : لم يتعصب ) لشيء منها » . رواه الآجري وغيره. 🟢እውነትን ለፈለጋት ግልፅ ሆናለች። 🔘🔘🔘ይቀጥላል ኢን ሻእ አላህ ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) https://t.me/Abuhemewiya https://t.me/umusaymen https://t.me/umusaymen

🟢ጀርባዉ ሲጠና 1⃣ 🅾አምታታው በወልቂጤ 🅾ኢብኑ ሙነወር በአቅላችሁ አይጫወት 🅾ሙመይዓዎችን የሚሰማ ዲኑና አቅሉን ያባክናል 👉ሱኒይ የሆነ ሰው ሙብተዲዕ ተነካ ብሎ አይቆጣም። سئل أبو بكر بن عياش ، من السني ؟ فقال : « السني الذي إذا ذكرت الأهواء لم يغضب ( وفي رواية : لم يتعصب ) لشيء منها » . رواه الآجري وغيره. 🟢እውነትን ለፈለጋት ግልፅ ሆናለች። 🔘🔘🔘ይቀጥላል ኢን ሻእ አላህ ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) https://t.me/Abuhemewiya https://t.me/umusaymen https://t.me/umusaymen

ኢኽዋኖች ከተከፈሉ ምን ምን በመባል ይከፈላሉ!?
Anonymous voting

የኢኽዋኖች ቡድን የመጀመሪያ መስራች የሆነው ማነው!?
Anonymous voting

የአሏህን ኪታብ (ቁርዓንን)ከያዝን የነብያችንን ሱንና ከተከተልን በእኛ ላይ መጥፎ ያሰበ ሰው አይጎዳንም إن تمسكنا بكتاب ربنا وسنة نبينا فلن يضرنا من يريد بنا سوءا ... 🎙الشيخ صالح الفوزان حفظه الله💎 📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi

አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ በጣም ወሳኝ ሙሀደራ ነው እርሱ ኩን ሰለፍየን አለልጃዳህ 🎤በኡስታዝ አቡ ሂበቲላህ አብደረህማን ሰኢድ ሀፊዞሁሏህ የዘመኑን የፊትና አራጋቢ የሆኑትን የቢድአ ሰዎችና ጀማዐዎችን በመረጃ የተጋለጠበት ነው አዳምጡት https://t.me/yemersa_selefyoch_mesjid_ginbata

ሱካር ሺ ጊዜ እሬት ቢባል ስሙን እንጂ ጣዕሙን መቀየር አይቻልምልክ እንደዚሁ እኛ በተደጋጋሚ ከሰለፎች ነን ብንልም"ሰለፎቹ ያለፉበትን #መንገድና የኛን የነብስያችንን ፍላጎት በሸሪዓችን መመዘን ካልቻልን እየዋሸን ነዉ።ከሺ በላይ ወሬ አንድት ቃልን ተግባር ላይ ማዋል #ዋጋ አላት። "السلفية ليست كلمة تقال باللسان فقط إنما هي علم وعمل 💎📲https://t.me/deawetu_selefiyya_Merssa

ጌታችን አሏህ ለፍጡሮች ከሰጠዉ ፀጋ እንደ ሶብር ትልቅ ነገር የለም ደስታችን በዝቶ ከምንቧርቅበት ይልቅ ችግራችን በዝቶ ሶብርን የተማርንበት የጀሊሉን ፀጋ እንድናስተነትንበት ብዙ ይረዳናል። ነገራቶች በተበላሹ ጊዜ አንቸኩል፣በሰዎችም  ድንበር   አንለፍ  በፈላ ዉሃ ዉስጥ ትክክለኛ ምስላችንን ማየት እንደማንችለዉ ሁሉ በተናደድን ጊዜ ለምናወጣዉ ንግግርም ሆነ ነገሮችን ለመወሰን የማስተዋል ችሎታ አናሳ ነዉና  ሶብር እናድርግ ሶብር ፀፀት የሌለበት ደስ የሚል ሰፊ ጎዳና ነዉ። 📲https://t.me/deawetu_selefiyya_Merssa

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የተከበራችሁ ወድ ሰለፍዮች አንድ ነገር ማለት እወዳለሁ። እሱም የተለያዩ ወንድምና እህቶች መልእክትንም ሆነ ትምህርትን ከራሳችን የምናሰራጭ አለን ይ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የተከበራችሁ ወድ ሰለፍዮች አንድ ነገር ማለት እወዳለሁ። እሱም የተለያዩ ወንድምና እህቶች መልእክትንም ሆነ ትምህርትን ከራሳችን የምናሰራጭ አለን ይህ በኛ ላይ የሚንፀባረቅ ትልቅ ችግር ነው አንዳንዶችማ ወደፈተዋም ይዳዳቸዋል። አሏህን እንፍራ የኡለሞችንና እንቁ ኡስታዞችን ትምህርትና መልእክት ብቻ እናሰራጭ። ከራሳችን ረእይ እያወጣን አንፃፍ በተለይ ብዙ ጊዜ ሴቶች ላይ ይስተዋላል። ይህ ነገር አይጠቅመንም ከራሳችን አንድም ነገር ማሰራጨት የለብንም ምክኒያቱም ከማስተካከል ይልቅ ጥፋቱ ይበዛል። አሏህን እንፍራ በኡለሞች እንመራ!!!

✍️ እህታዊይ ጥቆማ ለሱና እህቶች፦ ➣የነሳዳትንና የነ ኢብኑ ምነወርን መፅሐፎች የምናሶግድበትና የምናስጠነቅቅበት ምክናየት እንዳይሰወርብን!! በአንዳንድ ቦታዎች መርዝ ናቸው ምናምን የሚሉ ነገሮች አይቸ ነው። እንደሚታወቀው መፅሐፎቹ ከመንሸራተታቸው ቀድመው የተዘጋጁ ናቸው። ሰለዚህ ውስጣቸው የተበላሸን ነገር አልያዘ ይሆናል ከነዛ መፀሐፎች መካከልም መሻይኾች ተቅድም የሰጡባቸው መፀሐፎችም አሉ። ሰለዚህ ለምን ተቃጠለ ለሚል አካል ምላሻችን ምን መሆን እንዳለበት የሸይኽ አቡዘር ሀፊዘሁሏህን ፈተዋ በማዳመጥ ትኩረት ልንሰጥ ይገባል። ከዑስማን ረደዷሁ ዓንሁ ስብስብ ውጭ የሆነ ቁርዓንን ሶሐቦች ያቃጠሉት መርዝ ስለሆነ አይደለም። ዋናው ታርጌታችን መሆን ያለበት ከሰውቹ መጠንቀቅና ማስጠንቀቅ እኛ እራሳችን ከነሱ ጠርተን የጠራን መሆናችንን ማንፀባረቅ ነው ብየ አሰባለሁ ወላሁ አዕለም ከተሳሳኩ እታረማለሁ ሌላው የማንኛውንም አህለል ቢዲዓ መፀሐፎች ካሉን መፀሐፎቹን እናሶግድ✅✅✅ግን በሚዲያ የማምጣቱን ነገር ብናስብበት!! አላዋቂ ጃሂሎችን የባስ እያጃጃሉበት ነው ተግባሩን!! ሰለመንሀጅ ምንም የማያውቅን ሰው ቁርዓን አቃጠሉ ሐዲስ አቃጠሉ ቢሉት የሚለው የታወቀ ነገር ነው። ገጠር ላሉ ቤተሰቦች ብንል ከራሴ ጀምሮ ሙስሊም አይደሉም ወይ??? ነው የሚሉን ሰለዚህ... የግድ በፎቶ ወይ በቪድዎ አሳዩ ያለን የለም። የሙመይዓና የኢኽዋን መሪዎችና ዋና ዋና ሙሪዶች ተግባሩ ሰህተት እንዳልሆነ ጠንቅቀው ያውቃሉ። ነገር ግን የሰበሰቡት አላዋቂ መንጋ እንዳይበተን ለማሰሪያ ነው እንደት ቁርዓን ይቃጠላል እንደት ሐድስ ይቃጠላል እያሉ የሚደልሏቸው💧💧💧 ኢላሂ ወይ ምራቸው ወይ አጥፍቸው እነዚህ የሰለፊያ መንሐጅ ነቀርሳዎችን🤲 ✍️🎈🌸➘➘➘ https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit

♦️አዲስ ደርስ 📚شـروط لا إلـه إلا اللـه ونواقـض الإسـلام 📝تأليف፡لفضيلة الشيخ د. محمد بن سعيد رسلان •حفظه اللّٰه• ▶"ደርስ ቁጥር 2⃣9⃣ 🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله) የኪታቧን pdf ለማገኘት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇 https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1607 ክፍል 2⃣8⃣ለማግኘት ይህን ይጫኑ👇 https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2687 ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት ⤵ 📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi 📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi

✅ #አዲስ_ሙሐደራ  ✅ #محاضرة_جديدة ⬅️ بعنوان:-➘➘➘ ↩️ „اجتماع الناس على التوحيد  هو أصل البشرية والتفرق أمر حادث.‟ ➡️ ርዕስ፦ ↪️ «በተውሂድ ላይ መሰባሰብ የሰው ልጆች መሰረት ነው፤ ልዩነት ደግሞ አዲስ ክስተት ነው።» 🎙 للشيخ أبي طلحة أبي ذر بن حسن الولوي «حَفِظَهُ اللَّهُ» 🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ አላህ ይጠብቃቸው! 🗒 ትናንት ጁምዓ ሰኞ ሚያዝያ 14 ቀን 2016 E.C በሸዋሮቢት ሰለፍዮች የፉርቃን መስጂድ ግሩፕ የተደረገ ሙሐደራ ➴➘➴➘ https://t.me/ShewaRobit_Furqan_Mesjid

♦️አዲስ ደርስ 📚شـروط لا إلـه إلا اللـه ونواقـض الإسـلام 📝تأليف፡لفضيلة الشيخ د. محمد بن سعيد رسلان •حفظه اللّٰه• ▶"ደርስ ቁጥር 2⃣8⃣ 🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله) የኪታቧን pdf ለማገኘት ከታች ሊንኩን ይጫኑ 👇👇 https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1607 ክፍል 2⃣7⃣ለማግኘት ይህን ይጫኑ👇 https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2504 ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት ⤵ 📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi 📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi

قال الفضيل بن عياض: رحمه الله تعالى (من عظم صاحب بدعة فقد أعان على هدم الإسلام ومن تبسم في وجه مبتدع فقد إستخف بما أنزل الله
قال الفضيل بن عياض: رحمه الله تعالى (من عظم صاحب بدعة فقد أعان على هدم الإسلام ومن تبسم في وجه مبتدع فقد إستخف بما أنزل الله عز وجل على محمد صلى الله عليه وسلم ومن زوج كريمته من مبتدع فقد قطع رحمها ومن تبع جنازة مبتدع لم يزل في سخط من الله حتى يرجع), أخرجه ابو نعيم في الحلية (١٠٣/٨) هذا هو إعتقاد السلف والسلفيين የሚገርመው ነገር አሁንም ለኤሊያስ አህመድ ጠበቃ የሚቆሙ መግሩሮች መኖራቸው ነው። ምንድን ነው የሚጠብቁት? ኤሊያስ ባንደበቱ እኔ ኢኽዋኒይ ነኝ እንድላቸው? ወይስ ከግንባሩ ላይ ኢኽዋኒይ የሚል ፅሁፍ እስከሚመለከቱ? ካልሆነ እነዚህ ሰዎች እያደር ራሳቸው ከኢኽዋን ጋራ እየተገላፈጡ በሚድያ ብቅ ማለታቸው አጠራጣሪ ነው። ምክኒያቱም ሀቁ ተሰውሮባቸው አይደለማ እነሱም መደመራቸውን በግልፅ(በፎቶ) ማሳየትን ለጊዜው አልመረጡም እንጅ አንድነት ፈጥረዋል። ንቃ ወዳጄ እስከመቼ ተኝተህ