طــــريــقــة الــنــجــاح
Open in Telegram
من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم {ابن الجوذي رحمه الله /التذكرة(٥٥)
Show more623
Subscribers
No data24 hours
-47 days
-1630 days
Posts Archive
Repost from አቡ ኑዐይም - Sultan Hassen
👉 ጃሚዓ የተማርኩባቸው ሰለፍይ መሻኢኾች
ውድ የሱና ቤተሰቦች በዚህ ዙሪያ ምንም ለማለት አልፈልግም ነበር ። ምክንያቱ ደግሞ አንድ ሰው ከማንም መማሩ የጀነትም የጀሀነምም ስለማያደርገው ነው ። ወደ አላህ የሚያቃርበውም ሆነ ከአላህ የሚያርቀው ስራው ነው ። በዚህ ዙሪያ የመጡ የቁርኣንና ሐዲስ መረጃዎች በጣም ብዙ ናቸው ።
ከነብዩ ተምረው ወደ ኩፍር የተመለሱ ነበሩ አላህ በእዝነቱ ደርሶላቸው ወደ ኢስላም የተመለሱ ቢኖሩም ስለሙናፊቆች መናገር ለቀባሪ ማርዳት ይሆናልና አያስፈልግም ። ከሶሓቦች ተምረውም ከጥመት አንጃዎች ጎን የተሰለፉ ብዙ ነበሩ ። ለዚህ ጥሩ ማሳያ የሚሆነው ከዐብዱላህ ኢብኑ ሰበእ ሰራዊት ጎን ሆነው በዑስማን ግድያ ላይ የተሳተፉትን ማስታወሱ በቂ ነው ።
በመሆኑም አንድ ሰው ከማንም መማሩ በራሱ ሊያስወግዘውም ሊያስወድሰውም አይችልም ። በተያያዥነት ከመልካሞች ተምሮ መልካም ስራ አላህ የወፈቀው ይወደሳል ። ከመልካሞች ተምሮ መጥፎ ስራ የሰራም ይወገዛል ። ስለዚህ የመወደሱም የመወገዙም ምክንያት ስራው ነው ማለት ነው ።
እንደ አስል የሚወሰደው ከትክክለኛ ዓሊም የተማረ ትክክለኛ ይሆናል የሚለው ሲሆን ከዚህ አስል ወጥቶ የሚጠም ይጠፋል ማለት አይደለም ። በተቃራኒው ከጠማማ የተማረ ጠማማ የሚሆን ቢሆንም ከጠማማ ተምሮ ለሐቅ ዘብ የሚቆም አይገኝም ማለት አይደለም ።
ይህን ካልኩኝ ወደ ርእሴ ስመለስ በዚህ ዙሪያ ለመፃፍ ያነሳሳኝ እኔ ጃሚዓ ላይ ከተማርኩባቸው መሻኢኾች ስም ውስጥ ጥቂቶቹ ስለተነሱ በጣም የተበሳጩና የተደሰቱም በማየቴ ነው ። በመሆኑም የተበሳጨውም ብስጭቱ እንዲጨምር የተደሰተውም የበለጠ እንዲደሰት ከተነሳ አይቀር መጠቀስ ያለባቸው ግን ያልተጠቀሱ ስላሉ ላወሳቸው ፈለግሁ ። ስማቸው እንደሚከተለው ነው : –
🔹 ጃሚዓ ላይ ያስተማሩኝ ሰለፍይ መሻኢኾች
– ሸይኽ መሐመድ ኢብኑ ሀዲ አልመድኸልይ ( ዐቂዳ )
– ሸይኽ ሙሐመድ ዐብዱል ወሀበል ዐቂል ( ዐቂዳ )
– ሸይኽ ዐ/ ረዛቅ አል በድር ( ዐቂዳ )
– " " ስዑድ ዳዕጃን ( ዐቂዳ )
– " " ዒያድ አል አንሷርይ ( ሐዲስ )
– " " ዐ/ዐዚዝ አንነጅራኒ ( ዐቂዳ )
እነዚህ ዋና ዋናዎቹ ሲሆኑ
🔹 ከጃሚዓ ውጪ መዲና ሐረም ላይ የተማርኩባቸው
– ሸይኽ ዐ/ሙሕሲን ዓባድ ( ሐዲስ )
– " " ዐሊ ናስር አልፈቂሂ ( ተፍሲር )
🔹 ከሐረም ውጪ በዙኑረይን መስጂድ
– ሸይኽ ሱለይማን ሩሐይሊ ( ኡሱሉል ፊቅህ)
🔹 በደውራ ( በኮርስ ) መልኩ ከ4 ጊዜ በላይ ዐቂዳ የተማርኩባቸው : –
– ሸይኽ ረቢዕ አልመድኸልይ
– " " ሳሊሕ አስሱሀይሚ
– " " ዐ/ሰላም አስሱሀይሚ
– " " ዑበይድ አልጃቢርይ ይገኙበታል ።
እነዚህ በዋነኝነት የሚጠቀሱ መሻኢኾች ናቸው ። አላህ ባወቁት ከሚሰሩና በሐቅ ላይ ከሚፀኑ ባሮቹ ያድርገን ።
http://t.me/bahruteka
🔶አዲስ የአቂዳ ኪታብ ቂርአት
📚 اسـم الكتـاب፡- ➘➷➴
⬅️ مـن أصـول عقيـدة أهـل السنـة والجمـاعة
➡️ ሚንኡሱሊ አቂደቲ አህሊሱነቲ ወልጀማአህ!
📝تأليف፡- الشيـخ صالـح بـن فـوزان بـن عبـد اللَّـه الفـوزان
▶"ደርስ ቁጥር 8⃣
🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)
📜የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ለማግኘት⇩⇩
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2834
⤵ክፍል ሰባትን ለማግኘት↘↘
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2989
ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት ⤵
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
🔶አዲስ የተውሂድ ኪታብ ቂርአት
📚 اسـم الكتـاب፡- ➘➷➴
⬅️ : كتاب التوحيد الذي هو حق الله على العبيد
➡️ ኪታቡ ተውሒድ
📝تأليف፡-لشيخ الإسلام المجدد محمد بن عبد الوهاب رحمه الله
▶"ደርስ ቁጥር 3⃣
🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)
📜የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ለማግኘት⇩⇩
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2921
⤵ክፍል ሁለትን ለማግኘት↘↘↘
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2971
ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት ⤵
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
ይህ በመንደራ የጓጉል ሲብልካይ ጀመዓቱ አሰለፊያህ የመስጅድ ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ በውድ ሸይኻችን ሸይኽ አቡዘር አቡ ጦለሃ ሀፊዘሁላህ በዙል ሂጃ 1/1445 ሒጂሪያ ጁምዓ ምሽት በቢዲዓ ዙሪያ የተደረገ ሁሉም ሊሰማው የሚገባ አድስና ወሳኝ ሙሐደራ ነው።
عنوان المحاضرة
أضرار وأخطار البدعة
علامات أهل البدع
الأ سباب التي أدت إلى انتشار البدع
الأسباب المعينة للقضاء على البدع
ከተዘረዘሩ ወሳኝ ነጥቦች መካከል፦
➣ቢዲዓ በዲን ላይ ምንም አይነት መረጃ የሌላቸው ነገሮች ከኢስላም ሰዎችን ሊያወጡ የሚችሉም ሆኑ ሊያወጡ የማይችሉ ሊሆኑ ይችላሉ ያላቸው ጉዳትና ያላቸው አደጋ እጅግ ከባድ መሆኑ፦
➣የቢዲዓ ባለቤቶች መገለጫ (ምልክቶች)፦
➣ቢዲዓ በአለም ላይ ከጫፍ እሰከጫፍ እንዲዘረጋና እንዲሰራጭ ያደረጉት አሰባቦች ምንድን ናቸው?
➣በዲናችን ላይ አድስ የተፈጠሩ የሆኑ ቢዲዓዎችን ለማጥፍትና ለማውደም አሰባቦች ፦
ሙብተዲዓወችን ጠላት አድርገን መያዝ እንዳለብን እና ዑለማወች የጋራ ሰምምነት እንዳላቸው፦
ድቤ እየወገሩ ከቀኝ ከግራ ወደሰማይ ወደመሬት እየተወዛወዙ የአሏህ መልክተኛው መጡ እያሉ መረሃባ እያሉ የሚቆሙ በየ ሀገሩ ኹራፍዮች ሰለመኖራቸው፦
የኛኑ ወገኖች ነውና እያጠመሙ ያሉት ሁሉንም መዋጋት አለብን።
➣በስተመጨረሻም ሰለሰደቃ ተወስቷል፦
ወደመንደራ ጀመዓዎች ግሩፕ ለመቀላቀል፦
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/+J8rODkADXKYyNDk0
ወደ ሸይኻችን ሸይኽ አቡዘር የቴሌ ግራም ቻናል ለመቀላቀል፦
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@UstazAbuzarhassenAbutolha
@UstazAbuzarhassenAbutolha
🔶አዲስ የአቂዳ ኪታብ ቂርአት
📚 اسـم الكتـاب፡- ➘➷➴
⬅️ مـن أصـول عقيـدة أهـل السنـة والجمـاعة
➡️ ሚንኡሱሊ አቂደቲ አህሊሱነቲ ወልጀማአህ!
📝تأليف፡- الشيـخ صالـح بـن فـوزان بـن عبـد اللَّـه الفـوزان
▶"ደርስ ቁጥር 7⃣
🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)
📜የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ለማግኘት⇩⇩
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2834
⤵ክፍል ስድስትን ለማግኘት↘↘
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2967
ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት ⤵
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
Repost from ኡሙ አብዲረህማን ኦላይን ግብይት ሼሪኣዊ አልባሳትና የኪታብ መሼጫ
🔴የቀጥታ ሰርጭት በመንደራ ሰለፍዮች
የቦታ መግዣ መስጂድ ግንባታ ገቢ
ማሰባሰቢያ ግሩፕ 🕌
🎙በሸይኽ አቡ ዘር (ሀፊዘሁሏህ)🔊
🚧ሊ
🚧ጀ
🚧ም
🚧 ር
🚧 ነው
ገባ ገባ ገባ በሉ
ሁላችሁም ሊንኩ ሸር አድርጉት‼️
ይ ቀ ላ ቀ ሉ!!!
➷➘➴➷➘➷
https://t.me/+17eBtdpyWkI0MDI0
https://t.me/+17eBtdpyWkI0MDI0
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
በአሏህ ፈቃድ ከተለያዩ አንጃዎች የፀዳ የመንደራ ጀመአዎች ግሩፕ ነው ሸር በማድረግ ተባበሩን ባረከሏሁ ፊኩም
https://t.me/+8LS5fAvvs6VmMjNk
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🕌🕌የምስራች ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም ጥሪለሱኒዎች🎤🎤➡️ በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግራም በመንደራሰለፊዮች መስጅድ ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ Online( ቀጥታ ሥርጭት ተዘጋጅቶ ይጠብቃቹዋል ⤵️ ሁሉም ሰለፍዮች ተጋብዛቹዋል! ⚙ የፕሮግራሙ አዘጋጆች📗 ✅ የመንደራ ግሩፕ ሱኒ ጀመዓዎች 🪑 የእለቱ ተጋባዠ እንግዶቻችን 🔵 🎙ሸይኽ አቡ ዘር ሀፊዘሁሏህ🔊 ርእስስ ⤵️በሰዓቱስቱ የሚገለፅ ይሆናል ኢንሻ አላሏህ✍ 🗓 ፕሮግራሙ በአላህ ፍቃድየፊታችን ጁመዓ በቀን 30/9//2016✅✅✅ ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ በላይቭ (ቀጥታ ስርጭት) ይካሄዳል። ➘ኢንሻ አላህ ሌላምተጋባዥ እንግዶች ይኖራሉ➘ ♻️ አጓጊ የሰለፎች ደዕዋ እንዳያልፍቹ ከወዲሁጆይን ይበሉ💠↪️ፕሮግራሙን ለመከታተል ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ ። ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ 🌐 ሼር እና አድ በማድረግ ሀላፊነታችንን እንወጣ !! https://t.me/+17eBtdpyWkI0MDI0
Repost from ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
👉 የዒደል አድሓ ተክቢር
🔍 የዒደል አድሓ ተክቢራ ዙል ሒጃ ከገባበት ቀን (የዙል ቂዕዳ ወር አልቆ የዙል ሒጃ ጨረቃ ከታየበት ጊዜ) ጀምሮ እስከ አያሙ ተሽሪቅ መጨረሻ ድረስ ይፈቀዳል።
🔎 ይህ ልቅ የሆነው ተክቢራ (በማንኛውም ሳአተ የሚባለው) ሲሆን የተገደበው ወይም ከሶላት በኋላ የሚባለው ደግሞ የዙል ሒጃ 9ኛ ቀን ፈጅር ሶላት ላይ ተጀምሮ የመጨረሻው አያመ ተሽሪቅ ዐስር ሶያት ላይ ያበቃል። ወሩ የዚክርና የመልካም ስራ ስለሆነ ከተክቢራ እንዳንዘናጋ እንጠቀምበት።
http://t.me/bahruteka
🔶አዲስ የተውሂድ ኪታብ ቂርአት
📚 اسـم الكتـاب፡- ➘➷➴
⬅️ : كتاب التوحيد الذي هو حق الله على العبيد
➡️ ኪታቡ ተውሒድ
📝تأليف፡-لشيخ الإسلام المجدد محمد بن عبد الوهاب رحمه الله
▶"ደርስ ቁጥር 2⃣
🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)
📜የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ለማግኘት⇩⇩
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2921
⤵ክፍል አንድን ለማግኘት↘↘↘
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2969
ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት ⤵
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
🔶አዲስ የተውሂድ ኪታብ ቂርአት
📚 اسـم الكتـاب፡- ➘➷➴
⬅️ : كتاب التوحيد الذي هو حق الله على العبيد
➡️ ኪታቡ ተውሒድ
📝تأليف፡-لشيخ الإسلام المجدد محمد بن عبد الوهاب رحمه الله
▶"ደርስ ቁጥር 1⃣
🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)
📜የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ለማግኘት⇩⇩
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2921
ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት ⤵
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
🔶አዲስ የአቂዳ ኪታብ ቂርአት
📚 اسـم الكتـاب፡- ➘➷➴
⬅️ مـن أصـول عقيـدة أهـل السنـة والجمـاعة
➡️ ሚንኡሱሊ አቂደቲ አህሊሱነቲ ወልጀማአህ!
📝تأليف፡- الشيـخ صالـح بـن فـوزان بـن عبـد اللَّـه الفـوزان
▶"ደርስ ቁጥር 6⃣
🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)
📜የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ለማግኘት⇩⇩
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2834
⤵ክፍል አምስትን ለማግኘት↘↘
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2964
ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት ⤵
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
🔶አዲስ የአቂዳ ኪታብ ቂርአት
📚 اسـم الكتـاب፡- ➘➷➴
⬅️ مـن أصـول عقيـدة أهـل السنـة والجمـاعة
➡️ ሚንኡሱሊ አቂደቲ አህሊሱነቲ ወልጀማአህ!
📝تأليف፡- الشيـخ صالـح بـن فـوزان بـن عبـد اللَّـه الفـوزان
▶"ደርስ ቁጥር 5⃣
🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)
📜የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ለማግኘት⇩⇩
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2834
⤵ክፍል አራትን ለማግኘት↘↘
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2959
ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት ⤵
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
🔶አዲስ የአቂዳ ኪታብ ቂርአት
📚 اسـم الكتـاب፡- ➘➷➴
⬅️ مـن أصـول عقيـدة أهـل السنـة والجمـاعة
➡️ ሚንኡሱሊ አቂደቲ አህሊሱነቲ ወልጀማአህ!
📝تأليف፡- الشيـخ صالـح بـن فـوزان بـن عبـد اللَّـه الفـوزان
▶"ደርስ ቁጥር 3⃣
🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)
📜የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ለማግኘት⇩⇩
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2834
⤵ክፍል ሁለትን ለማግኘት↘↘
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2938
ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት ⤵
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
Repost from ኡሙ አብዲረህማን ሼሪኣዊ አልባሳትና የኪታብ መሼጫ
✔ሸርጡን የጠበቀ ጅልባብ
✔ጥራት ያለው ለስላሳ ኒቃብ
✔ጓንት ና ካልሲ
✔ ጥራት ያላቸወን ቢጃማዎች እናቀርባለን
ለበለጠ መረጃ !
@Umu_Abdirehman
0558634235🔽
Be waths app
Be Telegram
Be Imo
ያናግሩን ካሉበት እናደርሳለን
👇👇 ወደቻናሉ በመቀላቀል ድጋፋችሁ አይለየን
https://t.me/+3F5MdbiwVn83NmRk
↘↘↘↘↘↘↘↘↘↘↘
https://t.me/Umu_Abdirehman_jilbab_azegaj
🔶አዲስ የአቂዳ ኪታብ ቂርአት
📚 اسـم الكتـاب፡- ➘➷➴
⬅️ مـن أصـول عقيـدة أهـل السنـة والجمـاعة
➡️ ሚንኡሱሊ አቂደቲ አህሊሱነቲ ወልጀማአህ!
📝تأليف፡- الشيـخ صالـح بـن فـوزان بـن عبـد اللَّـه الفـوزان
▶"ደርስ ቁጥር 2⃣
🎙أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)
📜የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ለማግኘት⇩⇩
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2834
⤵ክፍል አንድን ለማግኘት↘↘
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2919
ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት ⤵
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
Repost from ሙሐመድ አል-ወልቂጢይ (አቡ ዘከሪያ)
ዛሬ ከ 03:00 ጀምሮ ከመሻይኾቻችን ጋ የቀጥታ ስርጭት ይኖረናል إنشاء الله
ለመከታተል ቀጣዩን ሊንክ በጫን ይቀላቀሉ
https://t.me/welkiteunver
ተጋባዥ እንግዶቻችን
✅ 🎤ታላቁ አሊም ሼኽ አብድልሀሚድ አል ለተሚይ አለህ ይጠብቃቸው ከሌራ
✅ 🎤ታለቁ አሊም ሼኸ ሙባረክ ሁሴን አል ወልቂጢይ አለህ ይጠብቃቸው
ተወዳጁ ኡስታዛችን
✅ 🎤ኡስታዝ በህሩ ተካ አላህ ይጠብቀው ከአዲስ አበባ እና ሌሎችም ኡስታዞች እና ወንድሞች ይኖራሉ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🕌🕌የምስራች ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም ጥሪለሱኒዎች🎤🎤➡️ በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግራም በመርሳሰለፊዮች መስጅድ ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ Online( ቀጥታ ሥርጭት ተዘጋጅቶ ይጠብቃቹዋል ⤵️ ሁሉም ሰለፍዮች ተጋብዛቹዋል! ⚙ የፕሮግራሙ አዘጋጆች📗 ✅ የመርሳሰለፊዮች ጀመዓዎች 🪑 የእለቱ ተጋባዠ እንግዶቻችን 🔵 🎙ኤሊያስ አወል አቡሷሊህዘልኡሰይምን ሀፊዘሁላህ ርእስስ ⤵️በሰዓቱስዐቱ የሚገለጽ ይሆናል ኢንሻ አላሏህ✍ 🗓 ፕሮግራሙ በአላህ ፍቃድ ነገ ቅዳሜ✅✅✅ ጁከምሽቱ 3:30 ጀምሮ በላይቭ (ቀጥታ ስርጭት) ይካሄዳል። ➘ኢንሻ አላህሌላምተጋባዥ እንግዶች ይኖራሉ➘ ♻️ አጓጊ የሰለፎች ደዕዋ እንዳያልፍቹ ከወዲሁጆይን ይበሉ💠↪️ፕሮግራሙን ለመከታተል ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ ። ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ 🌐 ሼር እና አድ በማድረግ ሀላፊነታችንን እንወጣ !! https://t.me/yemersa_selefyoch_mesjid_ginbata
ጀሙአ ከአሱር በኋላ የተደረገ ሙሀደራ
🎙الفقير إلى عفو ربه الغفور
ابو عبد الرحمن المرسي
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2933
