cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መርጌታ ሠናይ የባህል መዳህናኒት ህክምና

የባህል መዳህኒትና ሰው ሰራሽ ችግሮች መፍትሄ አለን

Show more
Advertising posts
25 334Subscribers
-3524 hours
-2077 days
-82830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

⏩#የመተትና #የዓይነ ጥላ ልዩነትና አንድነታቸው ላካፍላችሁ ⏩#ለማንበብ_አንሰልች ችግሩ ካለብን ልንፈወስበት ከለለብን ወደፊት ልንጠነቀቅበት ስለምንችል ሸር ያድርጉልን 💚#መተት ከዓይነ ጥላ አንድ የሚያደርገው ሁለቱም የሰውን ልጅ ውድ ሕይወት ማበላሸት፣ ውጥኑን፣ እቅዱን ማኮላሸት ላይ ስለሚያተኩሩ ነው፡፡ #️⃣ሁለቱም አለን፣እጄ ገባ፣እርግጠኛ ነኝ በምንላቸው ነገሮቻችን ላይ የሚያደርሱብን ስውር ጥቃት አንድ ነው፡፡ #️⃣መተት እና ዓይነ ጥላ #በዕድላችን #በእውቀታችን #በትምህርታችን #በትዳር ሕይወታችን እንዳንጠቀም ከጥንስሱ እስከ ድግሱ የመደንቀር የማበላሸት ሥራን ይሠራሉ፡፡ 👉ሁለቱም ተስፋ በጣልንባቸው ከመቶ ፐርሰንት በላይ እርግጠኛ የሆንበትን ያበላሻሉ ⏩#ዓይነ ጥላና መተት የሰው ልጅ ዳግም የማያገኝውን፣ ተመልሶ የማይኖረውን ውድ ሕይወቱን በማባከን ፣የያዘውን በማስጣል ብሎም በመንጠቅ አንድ ናቸው፡፡ 💛#መተትና የዓይነ ጥላ ልዩነትና አንድነት ▶#መተት በደጋሚዎች ወይም በጠንቋዮች በመጎተት ሰውን የሚቆራኝ አጋንንት ነው፡፡ ▶#መተት በሰው እድል የሚቀና በመልካም ሕይወት በብግነት የሚኖር ሰው በሚበላ በሚጠጣ፣በቁስ በማስደገም የሚያቆራኘው አጋንንት ነው፡፡ ⏩#ዓይነ ጥላ በደጋሚዎች የሚጎተት አጋንንት አይደለም፡፡ እራሱን ችሎ ክፋቱን ተንኮሉን ጠቅልሎ ወደ ሰው ሕይወት የሚገባ አጋንንት ነው ⏩ዓይነ ጥላ የሰውን ልጅ ከልጅነት- ዕውቀት በመቆራኘት አብሮ የሚያድግ የሰውን ሕይወት የሚያጠወልግ አጋንንት ነው፡፡ ▶#መተት ግን ድንገት ወደ እኛ ሕይወት በሰው ክፋት የሚመጣ አጋንንት ነው፡፡ ⏩#ዓይነ ጥላ የማንም አጋንንታዊ ድግምት የማያዘው በራሱ የክፋት መንገድ የሚራመድ ክፉ መንፈስ ነው፡፡ 👉ዓይነ ጥላ ዕድላችን ላይ በመቅናት ሰተት ብሎ የሚገባ ነው፡፡ ልብ ይበሉ‼ ✅#መተት በሰው ቅናት የሚገባ አጋንንት ሲሆን ዓይነ ጥላ እራሱ መንፈሱ በእኛ በመቅናት የሚገባ ነው፡፡ ✅#ዓይነ ጥላ በውስጣችን ከገባ እራሱን እየቀያየረ በሕመም እየተመሰለ ይቀመጣል መተትም ውስጣችን ከገባ ደዌ ሆኖ ይቀመጣል፡፡                    👉#ልዩነታቸው ☑ዓይነ ጥላ አንዴ ውስጣችን ከገባ እንደ ግል ይዞታው ተደላድሎ ይቀመጣል፡፡ ☑#መተት ግን ውስጣችን ከገባ እድሳት የሚባል አጋንንታዊ ሥርዓት አለው፡፡ ⏩ብዙ ጊዜ መተት የተመተተባቸው ሰዎች ከአጋንንቱ በቀላሉ መላቀቅ የሚያቅታቸው በአጋንንቱና በሚደገምበት ሰው መሃል ያለው አስደጋሚው ሰው በየዓመቱ ወይም በየወራቶቹ በተደገመበት ሰው ስም ለአጋንንቱ ስለሚገበር የተመተተበት ሰው ሲታደስበት አጋንንቱ እንደ አዲስ ወደ ውስጡ ይገባል፣ ጤና ያጣል፣ የጀመራቸው ነገሮች በአስገራሚና ለማመን በማያስችል ሁኔታ ይበላሻል፡፡ 👉 አንድ ሰው በተለይ መተት የተመተተበት ሰው መተቱ ሲታደስበት የሚያሳየው ጠባይ አለ፡፡ #በድንገት ጭው የሚል ስሜት መሰማት #ያለ ምክንያት ድንጋጤ ውስጥ መግባት #መረበሽ መጨናነቅ ፍርሃት መሰማት #የሆነ የማናውቀው ነገር ውስጣችን ሲገባ መሰማት #እራስን ስቶ መውደቅ/ይህ መንፈሱ ውስጣችን ሲገባ ነው/ #በጠራራ ፀሐይ ብርድ ብርድ ማለት #ውልብ ብሎ ሰውነታችንን የሚከብድ ስሜት መሰማት #በድንገት የልብ ምት መጨመርና ዝብርቅረቅ የሚል ስሜት መሰማት #ድንገተኛ የሰውነት ድካምና የመክበድ ስሜት መሰማት #ሰላም ማጣት #ድንገተኛ የባሕርይ ለውጥ ማሳየት #ያለ ምክንያት ብስጭት ማለት #ማዞር መቅለሽለሽ #ልብ ላይ ጭንቅ የሚል ስሜት መሰማት #ጩኽ ጩኽ የሚል ስሜት ከውስጥ መግፋት #እጮኛሞች ባለትዳሮች ከሆኑ የመጠላላት ስሜት ውስጥ መግባት #ከፍቅር አጋር ጋር እንለያይ ማለት #የትዳር አጋርንና ልጆችን መጥላት ስለዚህ የተመተተበት ሰው መተቱ ሲታደስበት እንኳን ለሰው ለራሱም የማያውቃቸው የሚይጨበጡ የባሕርይ ለውጦችን ያሳያል፡፡ ✅#መተት ከዓይነ ጥላ አንዱ የሚለይበት፦ #መተት በምንበላው ምግብ፣ በምንጠጣው መጠጥ፣በምንለብሰው ልብስ/በላብ በወዝ/ በምንይዘው ቁስ ወዘተ ስለሚደገም በቀላሉ ሕይወታችን ሊያመሰቃቅል ፣ጤናችን ሊቃወስ ይችላል፡፡ ✅#መተት ከዓይነ ጥላ የሚለይበት ምክንያት፦ #መተት አደገኛና ገዳይ መሆኑ ነው፡፡ #መተት አጋንንት እራሱን መቀየር መቻሉ ነው፡፡ #መተት በሆድ ውስጥ አውሬ ሆኖ ይቀመጣል፡፡ 👉 ዛሬ ሆዳችንን እያመመን፣የሆድ ህመማችን ትልቅ ጭንቀት ፈጥሮብን በየ ሆስፒታሉ ሄደን መፍትሔ የምናጣው መተት ቢሆንስ? ምክንያቱም በመተት ወደ ሆድ ገብቶ ደዌና አውሬ ሆኖ የተቀመጠው ነገር በሕክምና ምርመራና መሣሪያዎች አይታይም ይሠወራቸዋል፡፡ 👉ስለዚህ የመተት አጋንንት ውስጣችን ከገባ እራሱን እየቀያየረ የተለያየ በሽታ ይሆናል፡፡ በሚበላና በሚጠጣ ወደ ሆዳችን የገባው፣በቁሳቁስ ወደ እኛ የሰረጸው መተት #ሆዳችንን ሊያሳምመን #ለአዕምሮ ሕመም ሊዳርገን #እጅ እግራችንን ሽባ ሊያደርገን #ለወገብ ለልብ ሕመም #ለጨጓራ ሕመም #ለደም ግፊት ለስኳር ሕመም #ለአስም ሊዳርገን ይችላል፡፡ መተትን አደገኛ የሚያደርገው ይህ ነው፡፡ ⏩#ዓይነ ጥላ ሕይወታችንን የማጎሳቆል ሥራ የሚሠራው በስውር ነው፡፡ መተት ግን በግልጥ ነው፡፡ ⏩#ዓይነ ጥላ በውስጣችን ተደብቆ ከእኛው ጠባይ ጋር ተስማምቶ አድብቶ ነው የሚኖረው፡፡ መተት ግን ጥቃቱ የሚታይና ግልጥ ነው፡፡ ⏩#የዓይነ ጥላ አጋንንት የሚጎዳን በጊዜ ሂደት ነው፡፡ መተት ግን በድንገት ነው፡፡              ⏩#መፍትሔ 🔷#የአበዘንጣ ሥርና ቅጠል 🔶#የግራዋ ሥርና ቅጠል 🔶#የአንቧጮ ሥርና ቅጠል 🔶#የሀረግ ዕሬሳ(ዕጸ ሳቤቅ) ሥርና ቅጠል 🔶#የልምጭ ሥርና ቅጠል 🔶#ሰባት የሎሚ ፍሬ 🔶#የነጭ ሽንኩርት ፍሬ 🔷#የፌጦ ፍሬ 👉 አዘገጃጀት ሁሉንም እፅዋቶች በንፅህና በሥራ ቀን ከቻሉ በእለተ ሥሉስ ሥሮችን ነቅሎ ቅጠሎችን ቆርጦ ቀጥቅጦ አንድነት አቀላቅሎ  ሽንኩርቱን ጭቅጭቆች ፌጦውን ወቅጦ ሎሚውን ከትፎ ሁሉንም በአንድ እቃ አቀላቅሎ በእለት ውሀ ዘፍዝፎ  ጥዋት ጥዋት ከ፯-፲፬ (7-14) ቀን መታጠብ በንፅህና ። ⏩#የመተትና የዓይነ ጥላ ችግርን ፈፅሞ ያጠፋዋል ፍቱን መፍትሔ ነው ።               ⏩#የሚከለክሉ ነገሮች #አልኮል #ተልባ ⏩የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን ፣ ስለ ጠልሰም ፣ ስለብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው ይተነተናል። ⏩ለበለጠ መረጃ ☎09 15 19 45 25 ይደው
Show all...
መርጌታ ሠናይ ።።። መስተፋቅር ሰላም እንደምን ከረማችሁ አፍቃርያነ ጥበብ ወዳጆቼ ባልተለመደ መልኩ ማስተማር ያቆምኩት ለናንተ አንደ ጨቃሚ መፅሐፍ በማዘጋጀት ላይ ስለነበርኩ በቅርቡ ለሁላችሁም የማደረስ ይሆናል ዛሬ ስለ መስተፋቅር የተወሰነ ልበላችሁ እንግዲህ መስተፋቅር ማለት የግእዝ ግስ ሲሆን አስማማ ወይንም አስተሳሰረ አዋደደ የሚል የአማርኛ አቻ ትርጉም ይሰጣል። መስተፋቅር ርስ በርስ መስማማት እና መግባባት የማይችሉትን በአንድ ትንፋሽ ተንፍሰው በአንድ ልብ እንዲያስቡ ማድረግ የሚችል ነው። መስተፋቅር ለበርካታ አገልግሎት ሲሰራ በተለያየ መንገድም ይሰራል። የመስተፋቅር አይነቶች 1.ለትዳር 2.ለበቀል 3.ገንዘብ ለመውረስ 4.ፆታዊ ፍላጎትን ለማሳካት ወ ዘ ተ ሲሆኑ መስተፋቅር የሚሰራባቸው መንገዶች 1.በ2ቱፆታ ስም ድግምት 2.በ2ቱ ፆታ ፎቶ 3.በ1ሰው ስም/ፎቶ 4.በሎሚ 5.በእጣን 6.በወዝ/ልብስ፣ፀጉር፣ወዘተ. 7.በንቅሳት 8.በጥርስ ማሟጫ 9.ኪስ ውስጥ በሚከተት ትብታብ ወ ዘ ተ ይሰራል። 0915194525ይደውሉ
Show all...
🍀🙏 መርጌታ ሠናይ የባህል ህክምና🇪🇹። 📞0915194525 ትክክለኛዉን እና የቀደምት ሊቃውንት የአባቶቻችንን ጥበብ ይሻሉ 1  🍀🙏ለሀበት 2  🙏🙏ለመፈትሄ ስራ 3  🍀🙏ለመስተፋቅር 4  🍀🙏ለስንፈተ ወሲብ 5  🍀🙏ለበረከት 6  🍀🙏 ለገቢያ 7  🍀🙏 ለትዳር እንቢ ላላቹሁ 8  🍀🙏ለአይነ ጥላ 9  🍀🙏ለስልጣን 10🍀🙏ገንዘብ አልበረክት ላላችሁ 11🍀🙏ለግርማ ሞገስ 12🍀🙏ገንዘባቹሁን የተወሰደባቹሁ እንዲመለስላቹሁ የሚያደርግ 13🍀🙏አፍዝ አደንግዝ 14🍀🙏ለትዳር የሚሆን ኮኮብ ቆጠራ 15🍀ለሁሉ መስተፍቅር 16🍀🙏ለድምፅ 17🍀🙏ለብልት 18🍀🙏ለውጭ እድል 19🍀🙏 ወንድ ልጅ ብቻ እየወለዱ ሴት ልጅ መዉለድ ለተሳናቸዉ 20🍀🙏ለደም ግፊት 21🍀🙏ለመካንነት 22🍀🙏 ለህመም 23🍀🙏ኢቃማ ሳይኖራቹሁ ለምትንቀሳቀሱ እንዳትያዙ የሚያደርግ 24🍀🙏ሴት ልጅ ብቻ እየወለዱ ወንድ ልጅ መዉለድ ለተሳናቸዉ 25🍀🙏ለጥይት መከላከያ ወይም ጥይት እዳይመታ የሚያደርግ 26🍀🙏እፀ መሰዉር ከምንሰጣቸዉ በትንሹ  ይህን ይመስላል     🍀 🙏በአካል መምጣት ለማትችሉ ወይም መዳኒቱን ለምትፈልጉ ከአገር  ውጭም  ሆነ  ከአገር ውስጥ  መዳኒቱን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን   🍀🙏ልብ ይበሉ  ትክክለኛዉን የባህል መዳህኒት ለማግኘት እኛጋ ይምጡ 🍀🙏ለጥያቄ ይደውሉልን 📞📞🇪🇹🙏0915194525 📞📞🇪🇹🙏 👉 የብልት ማነስ 👉የመልፈስፈስ 👉ቶሎ የመጨረስ(የመርጨት) ችግር አለብዎት ባልሽስ አለበት 👉 እንግዲያውስ ወሳኝ መድሀኒት ሼር አድርጉ      ለበለጠ መረጃ     0915194525 ይደውሉ።
Show all...
መር ጌታ ሠናይ የባህል መህዳኒት ቀማሚ ⏩በህልመ ሌሊት ⏩በሴት ዓይነ ጥላ ⏩በወንድ ዓይነ ጥላ ⏩በሴት ዛር ⏩በወንድ ዛር  ተቸግረዋል ?? ❤#በፈቃደኝነት_ሸር_ያርጉልን💚        👉#ህልመ ሌሊት        👉#ሴት ዓይነ ጥላ        👉#ወንድ ዓይነ ጥላ        👉#ሴት ዛር        👉#ወንድ ዛር በስፋት የምንዳስሳቸው ይሆናል ⏩በመጀመሪያ የዓይነ ጥላ ምልክቶችን እንይና ሰፋ ወዳለው እርዕሳችን እንገባለን          ⏩የዓይነጥላ ምልክቶች ፦ 💚ትዳር ማስጠላት 💚ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት 💚እራስን ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት ) 💚ተስፋ መቁረጥ 💚ፀባይ መቀያየር 💚ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር 💚ባል እየመጣ መመለስ 💚ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን 💚ህልመ ሌሊት 💚እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) 💚ሱሰኛ መሆን 💚የእድል መዘጋጋት 💛የወር አበባ መዛባት (መብዛት ) 💛የፅንስ አለመርጋት (መበተን ) 💛ማስወረድ (አቦርሽን ) 💛 ማስለቀስ፣መጨናነቅ 💛ቤተሰብ ማስጠላት 💛ስራ ማስጠላት 💛ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት 💛ከፍተኛ የራስ ህመም 💛ተኝቶ መቃዥት 💛ፍርሐት 💛ከፍተኛ ላብ ❤የጠረን መቀየር ❤መጥፎ የአፍ ጠረን ❤በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል ❤በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ❤ከስራ መባረር ❤ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው ⏩ህልመ ሌሊት ⏩ሴት ዓይነ ጥላ ⏩ወንድ ዓይነ ጥላ ⏩ሴት ዛር ⏩ወንድ ዛር 👉 ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን ክፉ አጋንንት የትኛው ነው? 👉 #ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ በሕልመ ሌሊት መከራውን ነው የምታበላው፡፡ ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡ እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነጥላ ወንድን የምትፈትነው ➤#በእናቱ ➤#በእኅቱ ➤#በአክስቱ ➤#በዘመዱ ➤#በሥራ ባልደረባው ➤#በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት እየተመሰለች በህልመ ሌሊት ትመታዋላች ፡፡ አንዳንዱ ላይ ባስ ስትል #በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች፡፡ ⏩ ብዙ ወንዶች ሌሊት በተኙበት ከሴት ጋር ገሃድ የሚመስል ግንኙነት ሲፈጽሙ ቀለል ስለሚያደርጉት፤ ባስ ካለም ፈተና እንጂ ሴት ዓይነ ጥላ መሆንዋን አያውቁም፡፡ ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነው ሰው 👉#በመንፈሳዊ ሕይወቱ ታዝለዋለች 👉#ጸሎት ታስተዎዋለች 👉#ከቤተ ክርስትያን 👉#ከጸበል ታስቀረዋለች 👉#በሆነው ባልሆነው ዘሩን በማፍሰስ ዘሩን ደካማ ታደርግበታለች፡፡ 👉#የመውለድ እድሉን ታጠብበታለች 👉#ሲብስም ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች 👉#ለመካንነት ትዳርገዋለች፡፡ 👉ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ወይም የሚያንዣብብባቸው ሴቶች በህልመ ሌሊት ይመታሉ፡፡ ⏩ የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ሚስት አድርጓቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው በማስቀመጥ እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡ በዚህም ሴቶቹ እጮኛ አይዙም፣ትዳር አይመሠርቱም ምናልባት ትዳር ቢይዙም ትዳራቸውን በተለያየ ምክንያት መበጥበጡ እንዳለ ሆኖ ማህጸናቸውን በመዝጋት ለልጅ አልባነት ሊዳርጋቸው ይችላል፡፡ ⏩ ማህፀናቸውና ሐፍረተስጋቸው ላይ በመቀመጥም የሩካቤሥጋ ፍላጎታቸውን በመግደል፣የሴትነት ስሜታቸውን በማጓደል ደመ ቀዝቃዛ ያደርጋቸዋል፡፡ ወንድ ዓይነ ጥላው ልክ ወንዶቹን እንደሚፈትነው ሁሉ ሴቶቹንም፦ ▷#በአባታቸው ▷#በወንድማቸው ▷#በአጎታቸው ▷#በቅርብ ዘመዳቸው ▷#በሚያውቁትና በማያውቁት ሰው እየተመሰለ ይገናኛቸዋል፡፡ ዓይነ ጥላውም ይህንን ልምድ ያደርገውና ሴቶቹን የሌሊት መጠቀሚያው ያደርጋቸዋል፡፡ ⏩ ዓይነ ጥላው አንዳንዶቹን ገና ብቅ ሳይሉ፣ምኑንም ሳይለዩ ከሕፃንነታቸው ጀምሮ ይገናኛቸዋል፡፡ ሌሎቹን ደግሞ ለአቅመ ሄዋን ሲደርሱ መገናኘት ይጀምራል፡፡ ሲብስበት ካገቡ በኋላ ባል እያላቸው እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ አለፍ ሲል ደግሞ እድሜ ሲገፋ፣ስሜት ሲጠፋ እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ በዚህም ለህልመ ሌሊት ይዳርጋቸዋል፡፡ ⏩ #ሴት ዛር ያለችበት ወንድ ልክ እንደ ዓይነ ጥላው ሁሉ ሌሊት እየመጣች ወንዱን ትገናኘዋለች፡፡ ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚያከፋት ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቀኒታ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም፡፡ ወንዱን ለህልመ ሌሊት እና ለሩካቤ ሥጋ ስንፈት ትዳርጋለች፡፡ ሴቶችን ደግሞ ሌሊት እየመጣች በመደበት፦ ➾#ከባላቸው ጋር ሩካቤ እንዳይፈጽሙ ➾#በባላቸው ዘንድ እንዳይወደዱ እንዲጠሉ ➾#ለሩካቤ ሥጋ ስሜት እንዳይኖራቸው ታደርጋለች፡፡ ዓይነ ጥላ በተለይ ሴት ዛር ያለችበት ወንድ መንፈሷ የህልመ ሌሊት ሰለባ ከማድረጓም ባሻገር አካላዊ እና ስሜታዊ ጉዳት ታደርስበታለች፡፡ የወንድ ዛር ከዓይነ ጥላው የሚከፋው ሴቷን እንደ ሕጋዊ ሚስት አድርጎ ማስቀመጥ፣አብሯት ሌሊት በሕልሟ በመማገጥ መኖር ነው ዓላማው፡፡ ወንድ ዛር ያለባቸው ሴቶች ▰#እጮኛ አይዙም ▰#ትዳር አይመሠርቱም ▰#ትዳር ቢይዙም ዛሩ ማሕፀናቸው ላይ ቁጭ ብሎ ልጅ እንዳይወልዱ ያደርጋል ▰#ቢያረግዙም ጽንሱን በደም በመምታት ሊያስወርድ ይችላል፡፡ ▰#እንዲሁም ዛሩ ሐፍረተሥጋቸው ላይ በመቀመጥ፣ስሜት ቀስቃሽ ገላቸው ላይ በመቆናጠጥ ስሜት አልባ ያደርጋቸዋል፡፡ ▰#ሩካቤ ሥጋ ቢፈጽሙም ምንም ስሜት እና ደስታ የላቸውም፡፡ #የተወደዳችሁ የገጻችን ተከታታይ ቤተሰቦች በአንድም በሌላ ከዝሙት አጋንንት ሌላ #ሴት ዓይነ ጥላ #ወንድ ዓይነ ጥላ #ሴት ዛር #ወንድ ዛር ካለብን የህልመ ሌሊት ሰለባ ነው የምንሆነው፡፡ እነዚህ አጋንንት በሥጋዊም በመንፈሳዊም ሕይወታችን የሚያደርሱብን የሕይወት መቃወስ እንዳለ ሆኖ ለህልመ ሌሊት ይዳርጉናል፡፡                   #መፍትሔ ፩ ✝#ሁሉም በየእምነቱ መበርታት ✝#ንስሐ መግባት ✝#መጸለይ ✝#መስገድ ✝#አባቶችን ማማከር መጠየቅ ማወቅ          #መፍትሔ ፪   💚#የታሪገም ሥሩን 💛#የቡና ተቀጽላ ❤#የቀበርቾ ሥሩን 💙#የጀበራ ሥርና ቅጠል ⏩አጠቃቀማቸውን በተመለከት አራቱንም ዕፀዋቶች በንጽሕና በማዘጋጀት አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከሁሉም ለአስራ አራት ቀን ሚሆን እኩል እኩል መጠን ጨምሮ ማዋሃድ ከተዋሀደ በኃላ በንፅህና ሆኖ ከአልኮል መጠጥ ከሴት ተከልክሎ ማታ ማታ ለ፲፬ ቀን በስኳር ማንኪያዋ አንዳድ እየጨመሩ ታጥኖ መተኛት። የአባቶቻችን ተፈትኖ ያለፈ ድንቅ መፍትሔ ⏩ መልዕክቱ ለሌሎች እንዲደርስ  ሸር ያድርጉት ❤አሳብ ካለዎት በዚህ ያስቀምጡ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል ጥበብ ታላቋን ታከብራች 👉 ብዙዎቻችሁ በውስጥ መስመር በጠየቃችሁን መሰረት የተለያዩ #መጽሐፎችን በምትፈልጉት ዓይነት አዘጋጅተን ጨርሰና ✅👉 የዩቲዩብ ቻናላችን #Subscribe #ሳብስክራይብ ያድርጉ ለትብብርዎ እናመሰግናለን ✅ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ ሰናይ 📞0915194525 በስራ ሰዓት ይደውሉ 
Show all...
🍀☘መርጌታ ሠናይ☘🍀  የባህል መድህኒት አስማት🍀☘ እና ጥበብ ይፈልጋሉ :0915194525 🌿🌱🍀☘☘🌱🍀☘🌿🌱🌱🍀☘🌱🍀☘🌿🌱 የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል☘🍀🌿🌱🍀☘🌿🌱🍀☘ 1🍀☘ለሎተሪ 2🍀☘ ለህማም 3 🍀☘ጋኔን ለያዘው ሰው 4 ☘🍀ቡዳ ለበላው 5 🍀☘ለቁራኛ 6☘🌿 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 🍀☘ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 🍀☘ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9🍀☘ ለዓቃቤ ርዕስ 10 🍀☘ለመክስት 11🍀☘ ለቀለም(ለትምህርት) 12🍀☘ ሰላቢ የማያስጠጋ 13🍀☘ ለመፍትሔ ሀብት 14 🍀🍀ለመስተፋቅር 15 🍀☘ለሁሉ ሠናይ 16🍀☘ ለገብያ 17🍀☘ ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18🍀☘ ለመድፍነ ፀር 19🍀☘ ሌባ የማያስነካ 20🍀☘ ለበረከት 21🍀☘ ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ) 22 🍀☘አፍዝዝ አደንግዝ 23🍀☘ ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24 🍀☘ለግርማ ሞገስ 25🍀☘ መርበቡተ ሰለሞን 26🍀☘ ለዓይነ ጥላ 27🍀☘ ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28🍀☘ ለሁሉ መስተፋቅር 29🍀☘ ጸሎተ ዕለታት 30 🍀☘ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31🍀☘ ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32🍀☘ ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33🍀☘ ለድምፅ 34🍀☘ ለብልት 0915194525 0915194525
Show all...