cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መርጌታ ሠናይ የባህል መዳህናኒት ህክምና

የባህል መዳህኒትና ሰው ሰራሽ ችግሮች መፍትሄ አለን

Show more
Advertising posts
25 257Subscribers
-3024 hours
-2047 days
-84330 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViewsSharesViews dynamics
01
🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አመሻችሁ🙏                                        ለዛሬ ከምንሰጣቸው ኣገልግሎቶች ውስጥ ጥቂቶችን እናሳውቃችሁ           ለጠላት  => ከጠላት የተደረገ መፍቻ => ቅድሞ ለመከላከል => ግርማ ሞገስ             ለኣይነ ጥላ             ለወሲብ ችግሮች             ለትምህርት ለመስተፋቅር   =>የወንድና የሴት                      =>ኣጠቃላይ ለስራ  =>ለንግድ          => ለእርሻ          =>  ኣጠቃላይ ለንዋይ/ለማንኛውም ስራ ለሥራይ => የዛር ወላጅ መፈታተን             =>   የእጀ ሰብ መልካሙን ኣየተመኘችው ለዛሬ በዝሁ ተሰናበትኳችሁ ሰላም ጤና ለናንተ ይሁን ትክክለኛውን ገፃችንን ይከታተሉ እውነተኛ መረጃ በማየት ያረጋግጡ በመናፍስት ወጠመድ ለወደቁ የሰው ልጅ በሙሉ በጥበብ ማደስ እና የተለያዩ እጽዋቶች መልካም ስራ የምናስተዋውቅበት  ነው ፡፡፡በስልክ  09 15 19 45 25 ይደውሉልኝ መፍትሔ ያገኛሉ
291Loading...
02
Media files
10Loading...
03
⏯#ወገኖቸ ለማንበብ አንሰልች ችግሩ ካለብን መፍትሔ ልናገኝበት ከለለብን ልንጠነቀቅበት ስለምንችል ብዙዎቻችን ቸላ ያልነው ነገር ነው ❌የጭንቀት መንፈስ?? ❌ሾተላይ ❌የወንድ ዛር መንፈስ በሴቶች ላይ?? ❌የሴት ዛር መንፈስ በወንዶች ላይ?? ❌ስንፈተ ወሲብ?? ❌በቤተሰብ የመጣ የዛር መንፈስና መተት ❌የዓይነ ጥላ ድብቅ ሴራ?? ❌የፊንጢጣ ኪንታሮት?? ⏯#እያንዳንዱን ከታች በዝርዝር ቀለለ አጠር ባለ መንገድ አስቀምጫለሁ             ⏩#የዓይነ_ጥላ_ድብቅ_ሴራ ☑#ትዳር ማስጠላት ☑#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት ☑#እራስን ዝቅ ማድረግ (የበታችነት ስሜት ) ☑#ተስፋ መቁረጥ ☑#ፀባይ መቀያየር ☑#ወንድ ልጅን ለማውራት መቸገር ☑#ባል እየመጣ መመለስ ☑#ህልመ ሌሊት ☑#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) ☑#ሱሰኛ መሆን ✅#ማስለቀስ፣መጨናነቅ ✅#ቤተሰብ ማስጠላት ✅#ስራ ማስጠላት ✅#ከፍተኛ የራስ ህመም ✅#ተኝቶመቃዥት ✅#ፍርሐት ✅#ከፍተኛ ላብ ✅#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል ✅#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት የመሳሰሉት የዓይ ነጥላ ምልክቶች ናቸው ⏯#መተት_ሲመተትና_በቤተሰብ_የመጣ_የዛር_መንፈስ ❌#ስራን መጥላት ❌#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት ❌#በሰው ዘንድ ማስጠላት ❌#ሀገር ለሀገር ማዞር ❌#ለተለያየ በሽታ ማጋለጥ ❌#ሆድ ውስጥ ሥራይ መስራት ❌#ሆድ መነፋት ሆድ መገላበጥ ❌#ሆድን ወግቶ መያዝ መጮህ ❌#ሆድ ውስጥ የአየር መብዛት ❌#ሆድ ውስጥን አዕምሮን ማሸበር ❌#በተለያዩ በሽታዎች ተመስሎ ማሰቃየት ❌#ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን ማድረግ ❌#በጨጓራ የፈለጉትን እንዳይበሉ እንዳይጠጡ ማድረግ ❌#ሰውነት ማቀጨጭ በልቶ እንዳልበላ ማስመሰል           ⏯#የሴት_ዛር_መንፈስ_በወንዶች ⏩ስንፈተ ወሲብ ታስከትላለች ⏩ሰውነቱን ታቀጭጨዋለች ⏩የሆድ መንፋት ታመጣለች ⏩የፍቅር አጋሩን እንዲጠላ ታደርገዋለች ⏩ትዳር እንዳይዝ ⏩ትዳር እንዲፈርስ ⏩ብቸኝነት ⏩ድብርርት ⏯ጭንቀት ⏩እራስን ዝቅ አድርጎ መገመት ⏩የፀባይ መቀያየር ታመጣበታለች             ⏩#የወንድ_ዛር_መንፈስ_በሴቶች ✳️ትዳር መገርገር ✳️ከትዳር አጋር ማለያየት ✳️ወንዶች እየቀረቡ መሸሸ        ⏩#የጭንቀት_መንፈስ_ችግሮች 🔶ተስፋ መቁረጥ 🔶ፍርሃት ፍርሃት ማለት 🔶የበታችነት ስሜት መሰማት 🔶በራስ አለመተማመን 🔶ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ 🔶ከፍተኛ ላብ መፍጠር 🔶ሰላም ማሳጣት መረበሽ 🔶እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት          ⏯#መፍትሔ ➱#አስተናግር ሥርና ፍሬ ➱#የጊዜዋ ሥር ➱#የአብላሊት ሥር ➱#የእጸ መናሔ ሥር ➱#እጽ ደብተራ ሥር ➱#የሴት ቀስት ሥር 👉ጊዜዋ፣እጸ መናሔ፣አብላሊት እነዚህን እጽዋት ማክሰኞ ቀን በንፅህና ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ ወግጦ በወንፊት ነፍቶ እኩል እኩል አድርጎ ማገናኘት ከተገናኘ በኃላ ከእሩብ ኪሎ ማር ጋር አዋህዶ ለ9 ቀን በስኳር ማንኪያዋ ጧት በባዶ ሆድ መውሰድ። 👉ለዓይነ ጥላ።፣ለመተት፣ለቤተሰብ ዛር/ለሴት/ለወንድ ዛር መንፈስ፦ #የሴት ቀስት ሥር በንጽህና ማክሰኞ ቀን ቆርጠው አድርቀው ሸርከት አድርጎ በመደቆስ ማታ ማታ ከከርቤ ዕጣን ጋር ለ9 ቀን ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት። 👉ለዓይነ ጥላ ፣ ለመተት ፣ ለቤተሰብ ዛር/ለወንድ/ለሴት ዛር መንፈስ #የአስተናግሩንና የእጸ ደብተራ ሥራቸውዋ ሰብስቦ ቀጥቅጦ አድርቆ የአስተናግሩን ፍሬ በመጨመር ከ7-14 ቀን አንዳንድ የስኳር ማንኪያ ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት። ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖              ⏩#ስንፈተ_ወሲብ #ስንፈተ ወሲብን የሚያስከትሉ ምክንያቶች 💠ዓይነ ጥላ 💠ሕልመ ሌሊት 💠የስራ ጫና 💠ጭንቀት፣ ፍርሃት 💠የአባላዘር በሽታዎች 💠የፌንጢጣ ኪንታሮት 💠ኢንፌክሽን 💠የልብ ህመም 💠የጉበት ህመም 💠የኩላሊት ህመም 💠የስኳር በሽታ 💠የደም ግፊት 💠የኮሌስትሮል ከፍ ማለት 💠የጡንቻ መኮማተር (በተለይ በሴቷ) 💠የደም ስር ችግሮች 💠የነርቭ ህመም 💠ሰውነትን የሚያንቀጠቅጥ ህመም 💠ግለ ወሲብ 💠ዝሙት 💠የስነ ልቦና ጫና 💠ከመጠን ያለፈ አልኮል መጠቀም 💠ሲጋራ ማጨስ 💠የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አለማድረግ ⏩ ከስነ አካላዊ ወይም ከስነ ልቦናዊ የተነሳ የሚመጡ የግብረ ወሲብ ችግሮችና ዓይነታቸውን ተረድቶ መፍታት አስፈላጊ ነው       ✅#መፍትሔ_ስንፈተ_ወሲብ ፩, ⏩#የዶግ ሥሩን ፪, ⏩#የአጋም ተቀጽላ ፫, ⏩#የችፍርግ ሥሩን ፬, ⏩#የሴት ቀስት ሥሩን ፭, ⏩#ዘርጭ እንቧይ ሥሩን 👉#እኒህን ሀገር በቀል እጸዋቶች በንጽሕና ሥራቸውን በማዘጋጀት ከሁሉም አራት አራት የሾርባ ማንኪያ ዱቄቱን አደርጎ ባንድ ላይ ያዋህዱ ከተዋሀደ በኃላ እኩል ይክፈሉት ለ፲፬ ቀን ጧት በ፫ የሾርባ ማንኪያ ማር አዋህዶ በስኳር ማንኪያው አንዳንድ ይውሰዱ ➪ግማሹን ደግሞ ለ፲፬ ቀን ከቻሉ በአንድ መለኪያ አረቂ ካልቻሉ በማር አዋህዶ ማታ  ከእራት በኃላ በአንድ የስኳር ማንኪያዋ መውሰድ። ▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭         ⏩የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን የምንወያይበት ገጽ ⏯#ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ። በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ መሆን ነው ሼር ሼር በማድረግ ለተቸገሩ ይድረስ 👉#አድራሻ_ ለበለጠ መረጃ ☎+251 915194525 ☎+251 915194525 ይደውሉልን ⏯#የስራ ሰዓት ከሰኞ-ቅዳሜ ከ2ሰዓት-10:30 እንገኛለን ⏯#ቴሌግራማችን ይቀላቀሉ ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን ያገኛሉ https://t.me/+4Mod4JTEhe1kNTJk https://t.me/+4Mod4JTEhe1kNTJk
171Loading...
04
Media files
10Loading...
05
🌿🌿 ==[በዓለ ሆሣዕና]==🌿🌿 🌿🌿🌿🌿🌿 ♥ ሆሣዕና ማለት የዕብራይስጥ ቃል ነው፤ “ሆሻአና” ሲባል ትርጒሙም “አቤቱ አኹን አድን” ማለት ነው፤ ይኽ በዓለ ሆሣዕና ከ9ኙ ዐበይት የጌታ በዓላት ውስጥ ሲኾን ክንፋቸው ትእምርተ መስቀል የሚሠራው ኪሩቤል ሱራፌል በፍርሀት በረዐድ ኹነው ዘፋኑን የሚሸከሙት ጌታ በትሕትና ኾኖ ጀርባዋ ላይ ትእምርተ መስቀል ባለባት በአህያና በውርንጫይቱ ተቀምጦ እየተመሰገነ ወደ ቤተ መቅደስ የገባበት፣ የዘካርያስ ትንቢት የተፈጸመበት፣ ሕዝቡ ዘንባባ ይዘው የዘመሩበት፣ ሕፃናት በንጹሕ አንደበታቸው ሆሣዕና ብለው ያመሰገኑበት ታላቅ በዓል ነው፡፡ ♥ ይኽም ታሪክ በ4ቱ ወንጌላት ላይ ሲጻፍ በማቴ 21፡1 ላይ “ወደ ኢየሩሳሌምም ቀርበው ወደ ደብረ ዘይት ወደ ቤተ ፋጌ ሲደርሱ፥ ያንጊዜ ኢየሱስ ከደቀ መዛሙርቱ ሁለት ላከ” ይላል፡፡ ♥ ቤተ ፋጌ ማለት የበለስ ቤት ማለት ሲኾን ከኢየሩሳሌም ወደ ኢያሪኮ በሚወስደው መንገድ አቅራቢያ ያለች ትንሽ መንደር ናት፤ ኹሉን ዐዋቂ የኾነው ጌታም ጴጥሮስንና ዮሐንስን “በፊታችሁ ወዳለችው መንደር ሂዱ፥ በዚያን ጊዜም የታሰረችን አህያ ውርንጫም ከርሷ ጋር ታገኛላችሁ፤ ፈትታችሁ አምጡልኝ” በማለት እንደ ማዕምረ ኅቡአትነቱ (የተሰወረውን ዐዋቂነቱ) በመንደሯ ውስጥ ስለታሰሩት አህያና ውርንጫ አስቀድሞ ይነግራቸዋል፡፡ ♥ በተናቀች ግርግም በቤተልሔም በተወለደ ጊዜ ላምና አህያ ትንፋሻቸውን እንደገበሩለት፤ አኹንም በሰዎች በተናቀች አህያ በጌትነት ተቀምጦ እንዲመሰገንባት መርጧታል፡፡ ❤ በልደቱ ማንም ያልገባባት የማይገባባት የሕዝቅኤል የታተመች መቅደስ የተባለች ዘላለማዊት ድንግል እመቤታችንን እንደመረጠ ዛሬም በሆሣዕና ማንም ሰው ያልተቀመጠበት ውርንጫ እንዲያመጡ አዘዘ። ♦ ከዚያም “ማንም አንዳች ቢላችሁ ለጌታ ያስፈልጉታል በሉ፤ ወዲያውም ይሰዳቸዋል” በማለት የኹሉ ጌታ ርሱ መኾኑን አመለከታቸው፤ በተሰጣቸው ሥልጣነ ክህነት የሕዝቡንም የአሕዛቡን ኀጢአት የማሰር የመፍታት ሰማያዊ ሥልጣነ ክህነት የተሰጣቸው ሐዋርያትን የሕዝብ ምሳሌ የኾነችውን አህያይቱንና የአሕዛብ ምሳሌ የኾነችው ውርንጫዋንም እንዲያመጡ አዟቸዋልና። ♥ ሊቁ ጀሮምም፡- “ደቀ መዛሙርቱ አህያይቱንና ውርንጫይቱን ለመፍታት ኹለት ኾነው መላካቸው ለሕዝብም ለአሕዛብም መላካቸው ያመለክታል፡፡” ይላል። ♥ ሊቁ አምብሮስ፡- “አህያየቱን ለመፍታት ማንም አይከለክላችኁም ብሎ መላኩ ጌታ ለደቀ መዛሙርቱ የሰጣቸው የማሰር የመፍታት ሥልጣን ሰማያዊ መኾኑን ያመለክታል፡፡” በማለት ልዩ ምስጢርን አስተላፎበታል። ♥ አምጥተው “ልብሳቸውንም በእነርሱ ላይ ጫኑ”፤ በአህያዋና በውርንጫዋ ላይ ኮርቻ ሳይኾን ልብስ ማድረጋቸው ኮርቻ ይቈረቊራል ልብስ ግን አይቈረቊርምና የማትቈረቊር ሕግ ሠራኽልን ሲሉ። ዳግመኛም ልብስ በአካል ያለውን ኀፍረት እንዲሰውር አንተም በደላችንን የምትሰውርልን ይቅር ባይ ነኽ ሲሉ በማለት መተርጉማን ይተነትናሉ፡፡ በተጨማሪም ልብስ በልጅነት ይመሰላልና የተገፈፍነውን የጸጋ ልብሳችን (ልጅነትን) ትመልስልናለህ ሲሉ ነው፨ ♥ ቅዱስ ኤፍሬም ይኽነን ሲተረጉም "ልብሳቸውን አውልቀው ያነጠፉለት ሰዎች አሮጌውን ማንነታቸውን ትተው ዐዲሱን ልብስ ክርስቶስን መልበሳቸውን ያስረዳል። ሐዋርያ ጳውሎስ “አሮጌውን ሰውነት አስወግዳችሁ አዲሱን ሰው ልበሱት” እንዳለው (ኤፌ.4፣23) ይኸውም ጥምቀት ነው" ይላል። ♥ ከኢየሩሳሌም እስከ ቤተ መቅደስ 16 ምዕራፍ ሲኾን መተርጒማነ ሐዲስ በትርጓሜ ወንጌል ላይ እንደሚገልጹት 14ቱን ጌታ በእግሩ ሲኼድ 2ቱን በአህያዋ፤ በውርንጫዋ 3 ጊዜ ቤተ መቅደሷን ዞሯ
512Loading...
06
Media files
10Loading...
07
🌿ጠለንዥ🌿🌿ዕፀ-ማርያም 🌿 ❤️ለቁስል ማድረቅያ❤️ ~ለኪንታሮት ቁስል ~የአደጋ ቁስል ~ለውሻ ንክሻ ቁስል ~ለኢንፌክሽኖች ~በጥይት/በቢላዋ ለተጎዳ ቁስል ~በአደጋ የተከሰተ ቁስልን የማድረቅ የማዳን ዓቅሟ ፍቱን ናት። 👉አጠቃቀም ቅጠሏን  ቀጥቅጠው በቀን አንዴ ቁስሉ ላይ እስኪድንማሰር ነው። 📞09 15 19 45 25
662Loading...
08
🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አመሻችሁ🙏                                        ለዛሬ ከምንሰጣቸው ኣገልግሎቶች ውስጥ ጥቂቶችን እናሳውቃችሁ           ለጠላት  => ከጠላት የተደረገ መፍቻ => ቅድሞ ለመከላከል => ግርማ ሞገስ             ለኣይነ ጥላ             ለወሲብ ችግሮች             ለትምህርት ለመስተፋቅር   =>የወንድና የሴት                      =>ኣጠቃላይ ለስራ  =>ለንግድ          => ለእርሻ          =>  ኣጠቃላይ ለንዋይ/ለማንኛውም ስራ ለሥራይ => የዛር ወላጅ መፈታተን             =>   የእጀ ሰብ መልካሙን ኣየተመኘችው ለዛሬ በዝሁ ተሰናበትኳችሁ ሰላም ጤና ለናንተ ይሁን ትክክለኛውን ገፃችንን ይከታተሉ እውነተኛ መረጃ በማየት ያረጋግጡ በመናፍስት ወጠመድ ለወደቁ የሰው ልጅ በሙሉ በጥበብ ማደስ እና የተለያዩ እጽዋቶች መልካም ስራ የምናስተዋውቅበት  ነው ፡፡፡በስልክ  09 15 19 45 25 ይደውሉልኝ መፍትሔ ያገኛሉ
531Loading...
09
Media files
591Loading...
10
Media files
321Loading...
11
#የህይወት_መሰናክል_ገጥሞዎታል?? #የትዳር   መሰናክል #የስራ    መሰናክል #የእቅድ መሰናክል #የኑሮ   መሰናክል #የሀብት መሰናክል #የጤና   መሰናክል ✅ለዚሁሉ ችግር ክፉው የዓይነጥላ መንፈስ ነው እያንዳንዱን በዝርዝር እናያለን፦ ✅የትዳር መሰናክል ፦መልክ አቋም ቁንጅና ፀባይ ሳይጎልብን  ወንዱ እየጠየቀ መመለስ ጎደኝነት ጀምሮ ማቋረጥ  አንድቀን አግኝቶ መጥፋት ✅የስራ መሰናክል፦ ማንኛውንም ስራ አቅደን እንሰራለን ብለን ወሰነን አለመሳካት ስራው ተጀምሮ መቆም ፍፃሜው አለማማር። ✅የእቅድ መሰናክል፦ የአቀድ ነው እቅድ መፍረስ የጀመርነው አለመሳካት ወይም ተጀምሮ መበላሸት  መቋረጥ  ነው። ✅የኑሮ መሰናክል ፦እንደሰው እየለፉ እየደከሙ ከሰው በታች ሁኖ መኖር እንደልፋት አለመኖር (የድካምን) አለማግኘት  የኑሮ ማሽቆልቆል  ወደታች መወረድ ድህነት የዓይነ ጥላመንፈስ በተፈጥሮው ምቀኛና ቅናተኛ ስለሆነ የማይዘጋው እድል የለም ⏩የዓይነጥላ ምልክቶች ፦ 💚#ትዳር ማስጠላት 💚#ጓደኝነት ጀምሮ  መለያየት 💚#እራስን ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት ) 💚#ተስፋ መቁረጥ 💚#ፀባይ መቀያየር 💚#ወንድ ልጅን ማፈር 💚#ባል እየመጣ መመለስ 💚#ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን 💚#ህልመ ሌሊት 💚#እራስን መደበቅ 💚#ሱሰኛ መሆን 💚#የእድል መዘጋጋት 💛#የወር አበባ መዛባት 💛#የፅንስ አለመርጋት 💛#ማስወረድ (አቦርሽን ) 💛#ማስለቀስ፣መጨናነቅ 💛#ቤተሰብ ማስጠላት 💛#ስራ ማስጠላት 💛#ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት 💛#ከፍተኛ የራስ ህመም 💛#ተኝቶ መቃዠት 💛#ፍርሐት 💛#ከፍተኛ ላብ ❤#የጠረን መቀየር ❤#መጥፎ የአፍ ጠረን ❤#በሰው መሐል ሐሳብን አለመግለፅ ❤#በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ❤#ከስራ መባረር ❤#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው። #የገርግር_መንፈስ_ተፅኖና_አላማው 🔺የሚመጣልንን ትዳር መመለስ 🔺የሚመጣልንን ገንዘብ መመለስ 🔺የውጭ እድል መመለስ 🔺ከሰው ጋር እንዳንግባባ መገርገር 🔺ልጅ እንዳንወል  መገርገር 🔺ፈተናላይ ልባችን ማሸበር 🔺ፈተና ላይ የምናውቀውን ማስረሳት 🔺ገብያ ስንሰራ መዝጋት መገርገር...     #መፍትሔ_ዓይነ_ጥላ #የጊዜዋ ስርና ቅጠል ከ፯ ላይ ቀጥፎ አድርቆ የአጋም ስሩን ከ፯ ላይ ነቅሎ አድርቆ ወቅጦ ሁለቱን በአንድ ለ፯ ቀን ማታ ማታ እየታጠኑ ቢተኙ አይነ ጥላ  ይለቃል። እድሉ አልቃና ላለሰው ስራ ለገረገረው #የጉፋ ተቀፅላ #የዋርካ ተቀፅላ #የፍየለፈጅ ፍሬ ፯ #የምሳና ተቀፅላ #በቅባቅዱስ አንግሶ ከትቦ በኪስ መያዝ ❎ትዳሩን ለገረገረው ሰው የጎበዝ ጠቀስ አበባ ለቅሞ በቅባቅዱስ በሜሮን ፍታዘወልድን ፯ ጊዜ ደግሞ እየተቀቡ ቢወጡት ትዳር ይከፍታል ❎ገንዘብ አልበረክትለት ላለሰው 👉የከርመድ ተቀፅላ ካልተገኘ እንጨቱን በኪስ መያዝ በቤት ማስቀመጥ ወሳኝ መፍትሔ ነው ትጠቀማላችህ። 👉ለችግሩ ተጠቂዎች ይደርስ ዘንድ ሸር ሸር ይደረግ 📱📲0915194525
571Loading...
12
Media files
411Loading...
13
Media files
10Loading...
14
⏩#የመተትና #የዓይነ ጥላ ልዩነትና አንድነታቸው ላካፍላችሁ ⏩#ለማንበብ_አንሰልች ችግሩ ካለብን ልንፈወስበት ከለለብን ወደፊት ልንጠነቀቅበት ስለምንችል ሸር ያድርጉልን 💚#መተት ከዓይነ ጥላ አንድ የሚያደርገው ሁለቱም የሰውን ልጅ ውድ ሕይወት ማበላሸት፣ ውጥኑን፣ እቅዱን ማኮላሸት ላይ ስለሚያተኩሩ ነው፡፡ #️⃣ሁለቱም አለን፣እጄ ገባ፣እርግጠኛ ነኝ በምንላቸው ነገሮቻችን ላይ የሚያደርሱብን ስውር ጥቃት አንድ ነው፡፡ #️⃣መተት እና ዓይነ ጥላ #በዕድላችን #በእውቀታችን #በትምህርታችን #በትዳር ሕይወታችን እንዳንጠቀም ከጥንስሱ እስከ ድግሱ የመደንቀር የማበላሸት ሥራን ይሠራሉ፡፡ 👉ሁለቱም ተስፋ በጣልንባቸው ከመቶ ፐርሰንት በላይ እርግጠኛ የሆንበትን ያበላሻሉ ⏩#ዓይነ ጥላና መተት የሰው ልጅ ዳግም የማያገኝውን፣ ተመልሶ የማይኖረውን ውድ ሕይወቱን በማባከን ፣የያዘውን በማስጣል ብሎም በመንጠቅ አንድ ናቸው፡፡ 💛#መተትና የዓይነ ጥላ ልዩነትና አንድነት ▶#መተት በደጋሚዎች ወይም በጠንቋዮች በመጎተት ሰውን የሚቆራኝ አጋንንት ነው፡፡ ▶#መተት በሰው እድል የሚቀና በመልካም ሕይወት በብግነት የሚኖር ሰው በሚበላ በሚጠጣ፣በቁስ በማስደገም የሚያቆራኘው አጋንንት ነው፡፡ ⏩#ዓይነ ጥላ በደጋሚዎች የሚጎተት አጋንንት አይደለም፡፡ እራሱን ችሎ ክፋቱን ተንኮሉን ጠቅልሎ ወደ ሰው ሕይወት የሚገባ አጋንንት ነው ⏩ዓይነ ጥላ የሰውን ልጅ ከልጅነት- ዕውቀት በመቆራኘት አብሮ የሚያድግ የሰውን ሕይወት የሚያጠወልግ አጋንንት ነው፡፡ ▶#መተት ግን ድንገት ወደ እኛ ሕይወት በሰው ክፋት የሚመጣ አጋንንት ነው፡፡ ⏩#ዓይነ ጥላ የማንም አጋንንታዊ ድግምት የማያዘው በራሱ የክፋት መንገድ የሚራመድ ክፉ መንፈስ ነው፡፡ 👉ዓይነ ጥላ ዕድላችን ላይ በመቅናት ሰተት ብሎ የሚገባ ነው፡፡ ልብ ይበሉ‼ ✅#መተት በሰው ቅናት የሚገባ አጋንንት ሲሆን ዓይነ ጥላ እራሱ መንፈሱ በእኛ በመቅናት የሚገባ ነው፡፡ ✅#ዓይነ ጥላ በውስጣችን ከገባ እራሱን እየቀያየረ በሕመም እየተመሰለ ይቀመጣል መተትም ውስጣችን ከገባ ደዌ ሆኖ ይቀመጣል፡፡                    👉#ልዩነታቸው ☑ዓይነ ጥላ አንዴ ውስጣችን ከገባ እንደ ግል ይዞታው ተደላድሎ ይቀመጣል፡፡ ☑#መተት ግን ውስጣችን ከገባ እድሳት የሚባል አጋንንታዊ ሥርዓት አለው፡፡ ⏩ብዙ ጊዜ መተት የተመተተባቸው ሰዎች ከአጋንንቱ በቀላሉ መላቀቅ የሚያቅታቸው በአጋንንቱና በሚደገምበት ሰው መሃል ያለው አስደጋሚው ሰው በየዓመቱ ወይም በየወራቶቹ በተደገመበት ሰው ስም ለአጋንንቱ ስለሚገበር የተመተተበት ሰው ሲታደስበት አጋንንቱ እንደ አዲስ ወደ ውስጡ ይገባል፣ ጤና ያጣል፣ የጀመራቸው ነገሮች በአስገራሚና ለማመን በማያስችል ሁኔታ ይበላሻል፡፡ 👉 አንድ ሰው በተለይ መተት የተመተተበት ሰው መተቱ ሲታደስበት የሚያሳየው ጠባይ አለ፡፡ #በድንገት ጭው የሚል ስሜት መሰማት #ያለ ምክንያት ድንጋጤ ውስጥ መግባት #መረበሽ መጨናነቅ ፍርሃት መሰማት #የሆነ የማናውቀው ነገር ውስጣችን ሲገባ መሰማት #እራስን ስቶ መውደቅ/ይህ መንፈሱ ውስጣችን ሲገባ ነው/ #በጠራራ ፀሐይ ብርድ ብርድ ማለት #ውልብ ብሎ ሰውነታችንን የሚከብድ ስሜት መሰማት #በድንገት የልብ ምት መጨመርና ዝብርቅረቅ የሚል ስሜት መሰማት #ድንገተኛ የሰውነት ድካምና የመክበድ ስሜት መሰማት #ሰላም ማጣት #ድንገተኛ የባሕርይ ለውጥ ማሳየት #ያለ ምክንያት ብስጭት ማለት #ማዞር መቅለሽለሽ #ልብ ላይ ጭንቅ የሚል ስሜት መሰማት #ጩኽ ጩኽ የሚል ስሜት ከውስጥ መግፋት #እጮኛሞች ባለትዳሮች ከሆኑ የመጠላላት ስሜት ውስጥ መግባት #ከፍቅር አጋር ጋር እንለያይ ማለት #የትዳር አጋርንና ልጆችን መጥላት ስለዚህ የተመተተበት ሰው መተቱ ሲታደስበት እንኳን ለሰው ለራሱም የማያውቃቸው የሚይጨበጡ የባሕርይ ለውጦችን ያሳያል፡፡ ✅#መተት ከዓይነ ጥላ አንዱ የሚለይበት፦ #መተት በምንበላው ምግብ፣ በምንጠጣው መጠጥ፣በምንለብሰው ልብስ/በላብ በወዝ/ በምንይዘው ቁስ ወዘተ ስለሚደገም በቀላሉ ሕይወታችን ሊያመሰቃቅል ፣ጤናችን ሊቃወስ ይችላል፡፡ ✅#መተት ከዓይነ ጥላ የሚለይበት ምክንያት፦ #መተት አደገኛና ገዳይ መሆኑ ነው፡፡ #መተት አጋንንት እራሱን መቀየር መቻሉ ነው፡፡ #መተት በሆድ ውስጥ አውሬ ሆኖ ይቀመጣል፡፡ 👉 ዛሬ ሆዳችንን እያመመን፣የሆድ ህመማችን ትልቅ ጭንቀት ፈጥሮብን በየ ሆስፒታሉ ሄደን መፍትሔ የምናጣው መተት ቢሆንስ? ምክንያቱም በመተት ወደ ሆድ ገብቶ ደዌና አውሬ ሆኖ የተቀመጠው ነገር በሕክምና ምርመራና መሣሪያዎች አይታይም ይሠወራቸዋል፡፡ 👉ስለዚህ የመተት አጋንንት ውስጣችን ከገባ እራሱን እየቀያየረ የተለያየ በሽታ ይሆናል፡፡ በሚበላና በሚጠጣ ወደ ሆዳችን የገባው፣በቁሳቁስ ወደ እኛ የሰረጸው መተት #ሆዳችንን ሊያሳምመን #ለአዕምሮ ሕመም ሊዳርገን #እጅ እግራችንን ሽባ ሊያደርገን #ለወገብ ለልብ ሕመም #ለጨጓራ ሕመም #ለደም ግፊት ለስኳር ሕመም #ለአስም ሊዳርገን ይችላል፡፡ መተትን አደገኛ የሚያደርገው ይህ ነው፡፡ ⏩#ዓይነ ጥላ ሕይወታችንን የማጎሳቆል ሥራ የሚሠራው በስውር ነው፡፡ መተት ግን በግልጥ ነው፡፡ ⏩#ዓይነ ጥላ በውስጣችን ተደብቆ ከእኛው ጠባይ ጋር ተስማምቶ አድብቶ ነው የሚኖረው፡፡ መተት ግን ጥቃቱ የሚታይና ግልጥ ነው፡፡ ⏩#የዓይነ ጥላ አጋንንት የሚጎዳን በጊዜ ሂደት ነው፡፡ መተት ግን በድንገት ነው፡፡              ⏩#መፍትሔ 🔷#የአበዘንጣ ሥርና ቅጠል 🔶#የግራዋ ሥርና ቅጠል 🔶#የአንቧጮ ሥርና ቅጠል 🔶#የሀረግ ዕሬሳ(ዕጸ ሳቤቅ) ሥርና ቅጠል 🔶#የልምጭ ሥርና ቅጠል 🔶#ሰባት የሎሚ ፍሬ 🔶#የነጭ ሽንኩርት ፍሬ 🔷#የፌጦ ፍሬ 👉 አዘገጃጀት ሁሉንም እፅዋቶች በንፅህና በሥራ ቀን ከቻሉ በእለተ ሥሉስ ሥሮችን ነቅሎ ቅጠሎችን ቆርጦ ቀጥቅጦ አንድነት አቀላቅሎ  ሽንኩርቱን ጭቅጭቆች ፌጦውን ወቅጦ ሎሚውን ከትፎ ሁሉንም በአንድ እቃ አቀላቅሎ በእለት ውሀ ዘፍዝፎ  ጥዋት ጥዋት ከ፯-፲፬ (7-14) ቀን መታጠብ በንፅህና ። ⏩#የመተትና የዓይነ ጥላ ችግርን ፈፅሞ ያጠፋዋል ፍቱን መፍትሔ ነው ።               ⏩#የሚከለክሉ ነገሮች #አልኮል #ተልባ ⏩የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን ፣ ስለ ጠልሰም ፣ ስለብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው ይተነተናል። ⏩ለበለጠ መረጃ ☎09 15 19 45 25 ይደው
660Loading...
15
መርጌታ ሠናይ ።።። መስተፋቅር ሰላም እንደምን ከረማችሁ አፍቃርያነ ጥበብ ወዳጆቼ ባልተለመደ መልኩ ማስተማር ያቆምኩት ለናንተ አንደ ጨቃሚ መፅሐፍ በማዘጋጀት ላይ ስለነበርኩ በቅርቡ ለሁላችሁም የማደረስ ይሆናል ዛሬ ስለ መስተፋቅር የተወሰነ ልበላችሁ እንግዲህ መስተፋቅር ማለት የግእዝ ግስ ሲሆን አስማማ ወይንም አስተሳሰረ አዋደደ የሚል የአማርኛ አቻ ትርጉም ይሰጣል። መስተፋቅር ርስ በርስ መስማማት እና መግባባት የማይችሉትን በአንድ ትንፋሽ ተንፍሰው በአንድ ልብ እንዲያስቡ ማድረግ የሚችል ነው። መስተፋቅር ለበርካታ አገልግሎት ሲሰራ በተለያየ መንገድም ይሰራል። የመስተፋቅር አይነቶች 1.ለትዳር 2.ለበቀል 3.ገንዘብ ለመውረስ 4.ፆታዊ ፍላጎትን ለማሳካት ወ ዘ ተ ሲሆኑ መስተፋቅር የሚሰራባቸው መንገዶች 1.በ2ቱፆታ ስም ድግምት 2.በ2ቱ ፆታ ፎቶ 3.በ1ሰው ስም/ፎቶ 4.በሎሚ 5.በእጣን 6.በወዝ/ልብስ፣ፀጉር፣ወዘተ. 7.በንቅሳት 8.በጥርስ ማሟጫ 9.ኪስ ውስጥ በሚከተት ትብታብ ወ ዘ ተ ይሰራል። 0915194525ይደውሉ
751Loading...
16
Media files
621Loading...
17
🍀🙏 መርጌታ ሠናይ የባህል ህክምና🇪🇹። 📞0915194525 ትክክለኛዉን እና የቀደምት ሊቃውንት የአባቶቻችንን ጥበብ ይሻሉ 1  🍀🙏ለሀበት 2  🙏🙏ለመፈትሄ ስራ 3  🍀🙏ለመስተፋቅር 4  🍀🙏ለስንፈተ ወሲብ 5  🍀🙏ለበረከት 6  🍀🙏 ለገቢያ 7  🍀🙏 ለትዳር እንቢ ላላቹሁ 8  🍀🙏ለአይነ ጥላ 9  🍀🙏ለስልጣን 10🍀🙏ገንዘብ አልበረክት ላላችሁ 11🍀🙏ለግርማ ሞገስ 12🍀🙏ገንዘባቹሁን የተወሰደባቹሁ እንዲመለስላቹሁ የሚያደርግ 13🍀🙏አፍዝ አደንግዝ 14🍀🙏ለትዳር የሚሆን ኮኮብ ቆጠራ 15🍀ለሁሉ መስተፍቅር 16🍀🙏ለድምፅ 17🍀🙏ለብልት 18🍀🙏ለውጭ እድል 19🍀🙏 ወንድ ልጅ ብቻ እየወለዱ ሴት ልጅ መዉለድ ለተሳናቸዉ 20🍀🙏ለደም ግፊት 21🍀🙏ለመካንነት 22🍀🙏 ለህመም 23🍀🙏ኢቃማ ሳይኖራቹሁ ለምትንቀሳቀሱ እንዳትያዙ የሚያደርግ 24🍀🙏ሴት ልጅ ብቻ እየወለዱ ወንድ ልጅ መዉለድ ለተሳናቸዉ 25🍀🙏ለጥይት መከላከያ ወይም ጥይት እዳይመታ የሚያደርግ 26🍀🙏እፀ መሰዉር ከምንሰጣቸዉ በትንሹ  ይህን ይመስላል     🍀 🙏በአካል መምጣት ለማትችሉ ወይም መዳኒቱን ለምትፈልጉ ከአገር  ውጭም  ሆነ  ከአገር ውስጥ  መዳኒቱን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን   🍀🙏ልብ ይበሉ  ትክክለኛዉን የባህል መዳህኒት ለማግኘት እኛጋ ይምጡ 🍀🙏ለጥያቄ ይደውሉልን 📞📞🇪🇹🙏0915194525 📞📞🇪🇹🙏 👉 የብልት ማነስ 👉የመልፈስፈስ 👉ቶሎ የመጨረስ(የመርጨት) ችግር አለብዎት ባልሽስ አለበት 👉 እንግዲያውስ ወሳኝ መድሀኒት ሼር አድርጉ      ለበለጠ መረጃ     0915194525 ይደውሉ።
830Loading...
18
Media files
10Loading...
19
መር ጌታ ሠናይ የባህል መህዳኒት ቀማሚ ⏩በህልመ ሌሊት ⏩በሴት ዓይነ ጥላ ⏩በወንድ ዓይነ ጥላ ⏩በሴት ዛር ⏩በወንድ ዛር  ተቸግረዋል ?? ❤#በፈቃደኝነት_ሸር_ያርጉልን💚        👉#ህልመ ሌሊት        👉#ሴት ዓይነ ጥላ        👉#ወንድ ዓይነ ጥላ        👉#ሴት ዛር        👉#ወንድ ዛር በስፋት የምንዳስሳቸው ይሆናል ⏩በመጀመሪያ የዓይነ ጥላ ምልክቶችን እንይና ሰፋ ወዳለው እርዕሳችን እንገባለን          ⏩የዓይነጥላ ምልክቶች ፦ 💚ትዳር ማስጠላት 💚ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት 💚እራስን ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት ) 💚ተስፋ መቁረጥ 💚ፀባይ መቀያየር 💚ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር 💚ባል እየመጣ መመለስ 💚ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን 💚ህልመ ሌሊት 💚እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) 💚ሱሰኛ መሆን 💚የእድል መዘጋጋት 💛የወር አበባ መዛባት (መብዛት ) 💛የፅንስ አለመርጋት (መበተን ) 💛ማስወረድ (አቦርሽን ) 💛 ማስለቀስ፣መጨናነቅ 💛ቤተሰብ ማስጠላት 💛ስራ ማስጠላት 💛ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት 💛ከፍተኛ የራስ ህመም 💛ተኝቶ መቃዥት 💛ፍርሐት 💛ከፍተኛ ላብ ❤የጠረን መቀየር ❤መጥፎ የአፍ ጠረን ❤በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል ❤በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ❤ከስራ መባረር ❤ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው ⏩ህልመ ሌሊት ⏩ሴት ዓይነ ጥላ ⏩ወንድ ዓይነ ጥላ ⏩ሴት ዛር ⏩ወንድ ዛር 👉 ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን ክፉ አጋንንት የትኛው ነው? 👉 #ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ በሕልመ ሌሊት መከራውን ነው የምታበላው፡፡ ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡ እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነጥላ ወንድን የምትፈትነው ➤#በእናቱ ➤#በእኅቱ ➤#በአክስቱ ➤#በዘመዱ ➤#በሥራ ባልደረባው ➤#በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት እየተመሰለች በህልመ ሌሊት ትመታዋላች ፡፡ አንዳንዱ ላይ ባስ ስትል #በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች፡፡ ⏩ ብዙ ወንዶች ሌሊት በተኙበት ከሴት ጋር ገሃድ የሚመስል ግንኙነት ሲፈጽሙ ቀለል ስለሚያደርጉት፤ ባስ ካለም ፈተና እንጂ ሴት ዓይነ ጥላ መሆንዋን አያውቁም፡፡ ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነው ሰው 👉#በመንፈሳዊ ሕይወቱ ታዝለዋለች 👉#ጸሎት ታስተዎዋለች 👉#ከቤተ ክርስትያን 👉#ከጸበል ታስቀረዋለች 👉#በሆነው ባልሆነው ዘሩን በማፍሰስ ዘሩን ደካማ ታደርግበታለች፡፡ 👉#የመውለድ እድሉን ታጠብበታለች 👉#ሲብስም ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች 👉#ለመካንነት ትዳርገዋለች፡፡ 👉ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ወይም የሚያንዣብብባቸው ሴቶች በህልመ ሌሊት ይመታሉ፡፡ ⏩ የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ሚስት አድርጓቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው በማስቀመጥ እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡ በዚህም ሴቶቹ እጮኛ አይዙም፣ትዳር አይመሠርቱም ምናልባት ትዳር ቢይዙም ትዳራቸውን በተለያየ ምክንያት መበጥበጡ እንዳለ ሆኖ ማህጸናቸውን በመዝጋት ለልጅ አልባነት ሊዳርጋቸው ይችላል፡፡ ⏩ ማህፀናቸውና ሐፍረተስጋቸው ላይ በመቀመጥም የሩካቤሥጋ ፍላጎታቸውን በመግደል፣የሴትነት ስሜታቸውን በማጓደል ደመ ቀዝቃዛ ያደርጋቸዋል፡፡ ወንድ ዓይነ ጥላው ልክ ወንዶቹን እንደሚፈትነው ሁሉ ሴቶቹንም፦ ▷#በአባታቸው ▷#በወንድማቸው ▷#በአጎታቸው ▷#በቅርብ ዘመዳቸው ▷#በሚያውቁትና በማያውቁት ሰው እየተመሰለ ይገናኛቸዋል፡፡ ዓይነ ጥላውም ይህንን ልምድ ያደርገውና ሴቶቹን የሌሊት መጠቀሚያው ያደርጋቸዋል፡፡ ⏩ ዓይነ ጥላው አንዳንዶቹን ገና ብቅ ሳይሉ፣ምኑንም ሳይለዩ ከሕፃንነታቸው ጀምሮ ይገናኛቸዋል፡፡ ሌሎቹን ደግሞ ለአቅመ ሄዋን ሲደርሱ መገናኘት ይጀምራል፡፡ ሲብስበት ካገቡ በኋላ ባል እያላቸው እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ አለፍ ሲል ደግሞ እድሜ ሲገፋ፣ስሜት ሲጠፋ እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ በዚህም ለህልመ ሌሊት ይዳርጋቸዋል፡፡ ⏩ #ሴት ዛር ያለችበት ወንድ ልክ እንደ ዓይነ ጥላው ሁሉ ሌሊት እየመጣች ወንዱን ትገናኘዋለች፡፡ ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚያከፋት ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቀኒታ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም፡፡ ወንዱን ለህልመ ሌሊት እና ለሩካቤ ሥጋ ስንፈት ትዳርጋለች፡፡ ሴቶችን ደግሞ ሌሊት እየመጣች በመደበት፦ ➾#ከባላቸው ጋር ሩካቤ እንዳይፈጽሙ ➾#በባላቸው ዘንድ እንዳይወደዱ እንዲጠሉ ➾#ለሩካቤ ሥጋ ስሜት እንዳይኖራቸው ታደርጋለች፡፡ ዓይነ ጥላ በተለይ ሴት ዛር ያለችበት ወንድ መንፈሷ የህልመ ሌሊት ሰለባ ከማድረጓም ባሻገር አካላዊ እና ስሜታዊ ጉዳት ታደርስበታለች፡፡ የወንድ ዛር ከዓይነ ጥላው የሚከፋው ሴቷን እንደ ሕጋዊ ሚስት አድርጎ ማስቀመጥ፣አብሯት ሌሊት በሕልሟ በመማገጥ መኖር ነው ዓላማው፡፡ ወንድ ዛር ያለባቸው ሴቶች ▰#እጮኛ አይዙም ▰#ትዳር አይመሠርቱም ▰#ትዳር ቢይዙም ዛሩ ማሕፀናቸው ላይ ቁጭ ብሎ ልጅ እንዳይወልዱ ያደርጋል ▰#ቢያረግዙም ጽንሱን በደም በመምታት ሊያስወርድ ይችላል፡፡ ▰#እንዲሁም ዛሩ ሐፍረተሥጋቸው ላይ በመቀመጥ፣ስሜት ቀስቃሽ ገላቸው ላይ በመቆናጠጥ ስሜት አልባ ያደርጋቸዋል፡፡ ▰#ሩካቤ ሥጋ ቢፈጽሙም ምንም ስሜት እና ደስታ የላቸውም፡፡ #የተወደዳችሁ የገጻችን ተከታታይ ቤተሰቦች በአንድም በሌላ ከዝሙት አጋንንት ሌላ #ሴት ዓይነ ጥላ #ወንድ ዓይነ ጥላ #ሴት ዛር #ወንድ ዛር ካለብን የህልመ ሌሊት ሰለባ ነው የምንሆነው፡፡ እነዚህ አጋንንት በሥጋዊም በመንፈሳዊም ሕይወታችን የሚያደርሱብን የሕይወት መቃወስ እንዳለ ሆኖ ለህልመ ሌሊት ይዳርጉናል፡፡                   #መፍትሔ ፩ ✝#ሁሉም በየእምነቱ መበርታት ✝#ንስሐ መግባት ✝#መጸለይ ✝#መስገድ ✝#አባቶችን ማማከር መጠየቅ ማወቅ          #መፍትሔ ፪   💚#የታሪገም ሥሩን 💛#የቡና ተቀጽላ ❤#የቀበርቾ ሥሩን 💙#የጀበራ ሥርና ቅጠል ⏩አጠቃቀማቸውን በተመለከት አራቱንም ዕፀዋቶች በንጽሕና በማዘጋጀት አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከሁሉም ለአስራ አራት ቀን ሚሆን እኩል እኩል መጠን ጨምሮ ማዋሃድ ከተዋሀደ በኃላ በንፅህና ሆኖ ከአልኮል መጠጥ ከሴት ተከልክሎ ማታ ማታ ለ፲፬ ቀን በስኳር ማንኪያዋ አንዳድ እየጨመሩ ታጥኖ መተኛት። የአባቶቻችን ተፈትኖ ያለፈ ድንቅ መፍትሔ ⏩ መልዕክቱ ለሌሎች እንዲደርስ  ሸር ያድርጉት ❤አሳብ ካለዎት በዚህ ያስቀምጡ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል ጥበብ ታላቋን ታከብራች 👉 ብዙዎቻችሁ በውስጥ መስመር በጠየቃችሁን መሰረት የተለያዩ #መጽሐፎችን በምትፈልጉት ዓይነት አዘጋጅተን ጨርሰና ✅👉 የዩቲዩብ ቻናላችን #Subscribe #ሳብስክራይብ ያድርጉ ለትብብርዎ እናመሰግናለን ✅ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ ሰናይ 📞0915194525 በስራ ሰዓት ይደውሉ 
820Loading...
20
🍀☘መርጌታ ሠናይ☘🍀  የባህል መድህኒት አስማት🍀☘ እና ጥበብ ይፈልጋሉ :0915194525 🌿🌱🍀☘☘🌱🍀☘🌿🌱🌱🍀☘🌱🍀☘🌿🌱 የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል☘🍀🌿🌱🍀☘🌿🌱🍀☘ 1🍀☘ለሎተሪ 2🍀☘ ለህማም 3 🍀☘ጋኔን ለያዘው ሰው 4 ☘🍀ቡዳ ለበላው 5 🍀☘ለቁራኛ 6☘🌿 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 🍀☘ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 🍀☘ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9🍀☘ ለዓቃቤ ርዕስ 10 🍀☘ለመክስት 11🍀☘ ለቀለም(ለትምህርት) 12🍀☘ ሰላቢ የማያስጠጋ 13🍀☘ ለመፍትሔ ሀብት 14 🍀🍀ለመስተፋቅር 15 🍀☘ለሁሉ ሠናይ 16🍀☘ ለገብያ 17🍀☘ ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18🍀☘ ለመድፍነ ፀር 19🍀☘ ሌባ የማያስነካ 20🍀☘ ለበረከት 21🍀☘ ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ) 22 🍀☘አፍዝዝ አደንግዝ 23🍀☘ ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24 🍀☘ለግርማ ሞገስ 25🍀☘ መርበቡተ ሰለሞን 26🍀☘ ለዓይነ ጥላ 27🍀☘ ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28🍀☘ ለሁሉ መስተፋቅር 29🍀☘ ጸሎተ ዕለታት 30 🍀☘ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31🍀☘ ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32🍀☘ ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33🍀☘ ለድምፅ 34🍀☘ ለብልት 0915194525 0915194525
771Loading...
21
Media files
10Loading...
22
Media files
741Loading...
23
መርጌታ የባህል መድሀኒት፤አስማት እና ጥበብ ☎️ 0915194525ይደዉሉ 0915194525 በጥሞና ይነበብ👇 ⏯#የሥራ ገርግር መንፈስ ⏯#የገበያ ገርግር መንፈስ ⏯#የሥራይ የተላከ መንፈስ ⏯#የትዳር ገርግር መንፈስ ⏯#የሀብት ገርግር መንፈስ ⏯#የዓይነ ጥላ መናፍስት ⏯#በቤተሰብ የመጣ የዛር መንፈስ ⏯#የሴት ዛር መንፈስ ⏯#የወንድ ዛር መንፈስ ⏯#በህልም እየመጣ ሚገናኝ መንፈስ ⏯#የዛር መንፈስ...እና የመሳሰሉት... #በነገራችን_ላይ #በሽታዎች ሁሉ የሚመጡት #በአጋንንት_ጥቃት_መሆኑ የማይካድ ሃቅ ነው ⏩ የሰው ልጆችን ደስታ የማይወድ ዲያብሎስ ሁል ጊዜ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሳ አንበሳ በዙሪያችን ያንዣብባል ። ⏩ የሚገረግር መንፈስና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰውን ልጅ ዕድል መስበር ማሰነካከል ነው። ⏩የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው። ➡የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው። ⏩የሚገረግሩ መናፍስት ተንኮል፦ 🔸ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር 🔸በፈተና ሰዓት ማሸበር 🔸በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ የገርጋሪ መናፍስት ናቸው። ⏩የገርጋሪ መናፍስቶች፦ 💠ማንኛውም የታቀደ ስራ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት ነገድ ናቸው። ⏩የሚገረግሩ መናፍስት ተንኮል፦ 🔹ትዳር እንዳንይዝ 🔹ልጅ እንዳንወልድ 🔹ሃብት እንዳናፈራ 🔹ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን 🔹ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር 🔹ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ። ⏩የሚገርግሩ መናፍስት የተንኮል ጥግ፦ ✔የውጭ ፕሮሰስ ማቋረጥ ✔ጽንስ ማቋረጥ ✔ትዳር ማቋረጥ ✔ተስፋ ማጨለም ✔ከትምህርት ማሰናከል ➡ልጅ እንዳይወልዱ መከልከል ➡የእንቅልፍ እጦት ➡ፍርሃት ➡ከማህበራዊ ሂወት ማግለል ➡በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ➡ከስራ መባረር ↪ከሰዎች ጋር አለመስማማት ↪መነጫነጭ ↪ራስ ምታት ↪በሰው እንድንጠላ ማድረግ ↪ሀብት መገርገር ↪ስራ መገርገር ✅ጭንቀት መፍጠር ✅ለአደጋ መዳረግ ✅እቃ እንዲበላሽብን መሆን ✅ከፍቅር አጋር ማጣላት 👉#መፍትሔ ⏯#የሽነት ቅርፊቱን ⏯#የሎል ቅርፊቱን ⏯#የጅባራ የቆላም የደጋም ሥር እና ቅጠል ⏯#የታሪገም(ድርሽት) ሥር እና ቅጠል ⏯#የጊዜዋ ሥርና እና ቅጠል ⏯#የዓጋም ሥር እና ቅጠል ⏯#የእጸ መናሄ ሥር ቅጠል እነዚህን እጸዋቶች ሥራቸውን የሎሉና የሽነት ቅርፊቱን በማድረቅ እና በማላም ከሁሉም ለ21 ቀን በስኳር ማንኪያዋ ሚሆን አዘጋጅቶ ማታ ማታ ከ፩፬-፳፩ ቀን ቢታጠኑት ከላይ የዘረዘርኳቸውን ችግሮች ያስወግዳል ። በጽሁፍ መመሳሰል እንዳትሸወዱ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እሻለው ⏩#ሁሉም_ሞያ_በባለሞያ!! # ማሳሰብያ የባህል መዳህኒት እንሰራለን እያሉ ብዙ ሰው የሚያሳስቱ ሀሰተኛ ስላሉ እራሳቹህን ጠብቁ! በቅንነት ሼር ላይክ በማድረግ ለተቸገሩ እናድርስ ውጭ አገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ ☎️ 0915194525 0915194525
821Loading...
24
።።።።።።።መር ጌታ ሠናይ።።።።።። ፤፤፤፤፤በመስተፋቅር የታሰረ ሰው ይፈታለታል፤፤፤፤፤ ፣፣፣፣፣፣፣መስተፋቅር ማሠራት የፈለገ ይሰራለታል፣፣፣፣፣ የመስተፋቅር አሰራርና አላማዎች፦ ይህ የመስተፋቅር አሰራር ሒደት እንደ ባለሙያው ሲለያይ እኔ የምጠቀመው ከሁለቱ አስማቶች ውስጥ ፧፧፧፧፧ጥቁር አስማት ነው፧፧፧፧፧ መስተፋቅር ሲባል በአብዛኞቻችን አእምሮ የሚታሰበው ወይም የሚሳለው ፥፥፥ወንዶችን ሴቶች እንዲወዷቸው፦፦ወይም ደግሞ ብዙም ባይለመድም ፦፦፦ሴቶችን ወንዶች እንዲወዷቸው የሚሠራ የአስማት ስራ ነው። ነገር ግን የመስተፋቅር ስራ ከዚህ ቀጥሎ ለተዘረዘሩት አላማዎችም ይውላል። 1ኛ-ለወሲባዊ ስሜትና ለጋብቻ የሚደረግ 2ኛ-ሐብት ለመውረስ የሚደረግ 3ኛ-ለብቀላ 4ኛ-ታዋቂ ለመሆን 5ኛ-ሕዝብ እንዲወደን 6ኛ-ለትዳር 7ኛ-ብድር እንዲሰጠን ለመሳሠሉት አላማዎች ማሠራት ይቻላል። ከነዚህም መካከል 1ኛውን አሁን እነያለን።የቀሩትን ደግሞ ሌላ ጊዜ ከእናንተ አስተያየት በመነሳት እነያለን። 1ኛ- ለወሲባዊ ፍላጎት ና ለጋብቻ የሚደረግ ወይም የሚሠራ መስተፋቅር የዚህ መስተፋቅር አስደጋሚ ከተደጋሚው በሐብትም ሆነ በመልክ ወይም ውበት በጣም የተራራቀ ነው።ማለትም ተደጋሚው አስደጋሚውንይበልጠዋል ስለዚህም በራስ መተማመን ያንሰዋል።በባህሪውም ሆነ በአስተሳሰቡ ሰው የማይወደው ስለሆነ እሽ አትለኝም ወይም አይለኝም ወይም ጠይቆ ወይም ጠይቃ ጥሩ ምላሽ ካላገኘ/ ች ያስደግማል ወይም ታስደግማለች። ።።።።።መስተፋቅር የሚሰራውም።።። 1ኛ፦በሁለቱም እናት ስም ና በእራሳቸው ስም፦በአሉበት 2ኛ፦በድግምት፦በአሉበት 3ኛ፦በመፋቂያ፦በፓስታ፣በመኪና፣በመልክተኛ፣ በመምጣትመውሰድ ይቻላል 4ኛ፦በንቅሳት፤ግዴታ መምጣት ያስፈልጋል 5ኛ፦በብር ቀለበት፦በመምጣት በመላክም 6ኛ፦በሚቀባ፦በመምጣትም በመላክም ይደርሳል። ።።ከነዚህ ውስጥ አስደጋሚው በሚፈልገውና በተመቸው ማሠራት ይችላል። የዚህ አስማት ቀደም ሲል እንደጻፍኩላችሁ በተደጋሚው ላይ የሚያመጣው ጉዳት፦ 1ኛ፧አስደጋሚው ተደጋሚውን ጥሎ ቢሔድ /ቢያባርረው ተስፋ መቁረጥ አይችልም 2ኛ፧ተደጋሚው ከአስደጋሚው ውጭ ሌላ ሰው ጋር ግብረ ስጋ ግንኙነት መፈጸም አይችልም 3ኛ፧ተደጋሚው ብዙ ጊዜ አስደጋሚውን በጣም ከመውደድ የተነሳ ሁልጊዜ መለየት አይፈልግም። የተከበራችሁ ውድ ደንበኞቼ ይህን አጭር መግለጫ ሳስቀምጥላችሁ ከእናንተ የምፈልገው በአገኛችሁት አጋጣሚ ሼር እንድታደርጉ ነው። ማሠራትም ሆነ ማስፈታት የምትፈልጉ ሰዎች በስልክ ቁጥር ዘወትር በስራ ሰአት ማናገር እንደምትችሉ እገልጻለሁ። 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 09 15 19 45 25
701Loading...
25
Media files
10Loading...
26
✝️መልክዓ ዘካርያስ ✝️ 👉🏾መፍትሔ -ሃብት ወግርማ -ሞገስ ወመፍትሔ -ሥራይ መጽሐፍ ነው:: 👉🏾ድንቅ ከሆኑት የፈጣሪ ልዩ እና ሕቡዕ ስሞች ተቀናጅቶ ልዩ መፍትሔ የሚሰጥ የጥበብ መጽሐፍ ነው:: 👉🏾ወደ 35 የሚጠጋ ገቢር አለው እጅ በእጅ ከብራና መጽሐፍ በጥራት የተገልበጠ የጥበብ መጽሐፍ ነው:: 👉🏾ይህ መጽሐፍ በእውነት መጠቀም የሚሻ ሰው ቢኖር በአድራሻየ መሰረት በመምጣት ሃርድ ኮፒውን መውሰድ ትችላላችሁ:: 🙏 ☟☟☟☟☟ ☟☟☟☟☟ ☞  ለመፍትሄ ሀብት ☞  ለህመም ☞  ለመስተፋቅር ☞  ለገበያ ይደውሉ መፍትሄ አለን 🌿🌿🌿🌿🌿🌿            0915194525     
461Loading...
27
Media files
1010Loading...
🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አመሻችሁ🙏                                        ለዛሬ ከምንሰጣቸው ኣገልግሎቶች ውስጥ ጥቂቶችን እናሳውቃችሁ           ለጠላት  => ከጠላት የተደረገ መፍቻ => ቅድሞ ለመከላከል => ግርማ ሞገስ             ለኣይነ ጥላ             ለወሲብ ችግሮች             ለትምህርት ለመስተፋቅር   =>የወንድና የሴት                      =>ኣጠቃላይ ለስራ  =>ለንግድ          => ለእርሻ          =>  ኣጠቃላይ ለንዋይ/ለማንኛውም ስራ ለሥራይ => የዛር ወላጅ መፈታተን             =>   የእጀ ሰብ መልካሙን ኣየተመኘችው ለዛሬ በዝሁ ተሰናበትኳችሁ ሰላም ጤና ለናንተ ይሁን ትክክለኛውን ገፃችንን ይከታተሉ እውነተኛ መረጃ በማየት ያረጋግጡ በመናፍስት ወጠመድ ለወደቁ የሰው ልጅ በሙሉ በጥበብ ማደስ እና የተለያዩ እጽዋቶች መልካም ስራ የምናስተዋውቅበት  ነው ፡፡፡በስልክ  09 15 19 45 25 ይደውሉልኝ መፍትሔ ያገኛሉ
Show all...