cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መርጌታ ሠናይ የባህል መዳህናኒት ህክምና

የባህል መዳህኒትና ሰው ሰራሽ ችግሮች መፍትሄ አለን

Show more
Advertising posts
25 541Subscribers
-3324 hours
-2017 days
-83830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

መር ጌታ ሠናይ የባህል መህዳኒት ቀማሚ ⏩በህልመ ሌሊት ⏩በሴት ዓይነ ጥላ ⏩በወንድ ዓይነ ጥላ ⏩በሴት ዛር ⏩በወንድ ዛር  ተቸግረዋል ?? ❤#በፈቃደኝነት_ሸር_ያርጉልን💚        👉#ህልመ ሌሊት        👉#ሴት ዓይነ ጥላ        👉#ወንድ ዓይነ ጥላ        👉#ሴት ዛር        👉#ወንድ ዛር በስፋት የምንዳስሳቸው ይሆናል ⏩በመጀመሪያ የዓይነ ጥላ ምልክቶችን እንይና ሰፋ ወዳለው እርዕሳችን እንገባለን          ⏩የዓይነጥላ ምልክቶች ፦ 💚ትዳር ማስጠላት 💚ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት 💚እራስን ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት ) 💚ተስፋ መቁረጥ 💚ፀባይ መቀያየር 💚ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር 💚ባል እየመጣ መመለስ 💚ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን 💚ህልመ ሌሊት 💚እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) 💚ሱሰኛ መሆን 💚የእድል መዘጋጋት 💛የወር አበባ መዛባት (መብዛት ) 💛የፅንስ አለመርጋት (መበተን ) 💛ማስወረድ (አቦርሽን ) 💛 ማስለቀስ፣መጨናነቅ 💛ቤተሰብ ማስጠላት 💛ስራ ማስጠላት 💛ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት 💛ከፍተኛ የራስ ህመም 💛ተኝቶ መቃዥት 💛ፍርሐት 💛ከፍተኛ ላብ ❤የጠረን መቀየር ❤መጥፎ የአፍ ጠረን ❤በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል ❤በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ❤ከስራ መባረር ❤ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው ⏩ህልመ ሌሊት ⏩ሴት ዓይነ ጥላ ⏩ወንድ ዓይነ ጥላ ⏩ሴት ዛር ⏩ወንድ ዛር 👉 ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን ክፉ አጋንንት የትኛው ነው? 👉 #ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ በሕልመ ሌሊት መከራውን ነው የምታበላው፡፡ ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡ እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነጥላ ወንድን የምትፈትነው ➤#በእናቱ ➤#በእኅቱ ➤#በአክስቱ ➤#በዘመዱ ➤#በሥራ ባልደረባው ➤#በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት እየተመሰለች በህልመ ሌሊት ትመታዋላች ፡፡ አንዳንዱ ላይ ባስ ስትል #በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች፡፡ ⏩ ብዙ ወንዶች ሌሊት በተኙበት ከሴት ጋር ገሃድ የሚመስል ግንኙነት ሲፈጽሙ ቀለል ስለሚያደርጉት፤ ባስ ካለም ፈተና እንጂ ሴት ዓይነ ጥላ መሆንዋን አያውቁም፡፡ ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነው ሰው 👉#በመንፈሳዊ ሕይወቱ ታዝለዋለች 👉#ጸሎት ታስተዎዋለች 👉#ከቤተ ክርስትያን 👉#ከጸበል ታስቀረዋለች 👉#በሆነው ባልሆነው ዘሩን በማፍሰስ ዘሩን ደካማ ታደርግበታለች፡፡ 👉#የመውለድ እድሉን ታጠብበታለች 👉#ሲብስም ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች 👉#ለመካንነት ትዳርገዋለች፡፡ 👉ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ወይም የሚያንዣብብባቸው ሴቶች በህልመ ሌሊት ይመታሉ፡፡ ⏩ የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ሚስት አድርጓቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው በማስቀመጥ እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡ በዚህም ሴቶቹ እጮኛ አይዙም፣ትዳር አይመሠርቱም ምናልባት ትዳር ቢይዙም ትዳራቸውን በተለያየ ምክንያት መበጥበጡ እንዳለ ሆኖ ማህጸናቸውን በመዝጋት ለልጅ አልባነት ሊዳርጋቸው ይችላል፡፡ ⏩ ማህፀናቸውና ሐፍረተስጋቸው ላይ በመቀመጥም የሩካቤሥጋ ፍላጎታቸውን በመግደል፣የሴትነት ስሜታቸውን በማጓደል ደመ ቀዝቃዛ ያደርጋቸዋል፡፡ ወንድ ዓይነ ጥላው ልክ ወንዶቹን እንደሚፈትነው ሁሉ ሴቶቹንም፦ ▷#በአባታቸው ▷#በወንድማቸው ▷#በአጎታቸው ▷#በቅርብ ዘመዳቸው ▷#በሚያውቁትና በማያውቁት ሰው እየተመሰለ ይገናኛቸዋል፡፡ ዓይነ ጥላውም ይህንን ልምድ ያደርገውና ሴቶቹን የሌሊት መጠቀሚያው ያደርጋቸዋል፡፡ ⏩ ዓይነ ጥላው አንዳንዶቹን ገና ብቅ ሳይሉ፣ምኑንም ሳይለዩ ከሕፃንነታቸው ጀምሮ ይገናኛቸዋል፡፡ ሌሎቹን ደግሞ ለአቅመ ሄዋን ሲደርሱ መገናኘት ይጀምራል፡፡ ሲብስበት ካገቡ በኋላ ባል እያላቸው እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ አለፍ ሲል ደግሞ እድሜ ሲገፋ፣ስሜት ሲጠፋ እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ በዚህም ለህልመ ሌሊት ይዳርጋቸዋል፡፡ ⏩ #ሴት ዛር ያለችበት ወንድ ልክ እንደ ዓይነ ጥላው ሁሉ ሌሊት እየመጣች ወንዱን ትገናኘዋለች፡፡ ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚያከፋት ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቀኒታ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም፡፡ ወንዱን ለህልመ ሌሊት እና ለሩካቤ ሥጋ ስንፈት ትዳርጋለች፡፡ ሴቶችን ደግሞ ሌሊት እየመጣች በመደበት፦ ➾#ከባላቸው ጋር ሩካቤ እንዳይፈጽሙ ➾#በባላቸው ዘንድ እንዳይወደዱ እንዲጠሉ ➾#ለሩካቤ ሥጋ ስሜት እንዳይኖራቸው ታደርጋለች፡፡ ዓይነ ጥላ በተለይ ሴት ዛር ያለችበት ወንድ መንፈሷ የህልመ ሌሊት ሰለባ ከማድረጓም ባሻገር አካላዊ እና ስሜታዊ ጉዳት ታደርስበታለች፡፡ የወንድ ዛር ከዓይነ ጥላው የሚከፋው ሴቷን እንደ ሕጋዊ ሚስት አድርጎ ማስቀመጥ፣አብሯት ሌሊት በሕልሟ በመማገጥ መኖር ነው ዓላማው፡፡ ወንድ ዛር ያለባቸው ሴቶች ▰#እጮኛ አይዙም ▰#ትዳር አይመሠርቱም ▰#ትዳር ቢይዙም ዛሩ ማሕፀናቸው ላይ ቁጭ ብሎ ልጅ እንዳይወልዱ ያደርጋል ▰#ቢያረግዙም ጽንሱን በደም በመምታት ሊያስወርድ ይችላል፡፡ ▰#እንዲሁም ዛሩ ሐፍረተሥጋቸው ላይ በመቀመጥ፣ስሜት ቀስቃሽ ገላቸው ላይ በመቆናጠጥ ስሜት አልባ ያደርጋቸዋል፡፡ ▰#ሩካቤ ሥጋ ቢፈጽሙም ምንም ስሜት እና ደስታ የላቸውም፡፡ #የተወደዳችሁ የገጻችን ተከታታይ ቤተሰቦች በአንድም በሌላ ከዝሙት አጋንንት ሌላ #ሴት ዓይነ ጥላ #ወንድ ዓይነ ጥላ #ሴት ዛር #ወንድ ዛር ካለብን የህልመ ሌሊት ሰለባ ነው የምንሆነው፡፡ እነዚህ አጋንንት በሥጋዊም በመንፈሳዊም ሕይወታችን የሚያደርሱብን የሕይወት መቃወስ እንዳለ ሆኖ ለህልመ ሌሊት ይዳርጉናል፡፡                   #መፍትሔ ፩ ✝#ሁሉም በየእምነቱ መበርታት ✝#ንስሐ መግባት ✝#መጸለይ ✝#መስገድ ✝#አባቶችን ማማከር መጠየቅ ማወቅ          #መፍትሔ ፪   💚#የታሪገም ሥሩን 💛#የቡና ተቀጽላ ❤#የቀበርቾ ሥሩን 💙#የጀበራ ሥርና ቅጠል ⏩አጠቃቀማቸውን በተመለከት አራቱንም ዕፀዋቶች በንጽሕና በማዘጋጀት አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከሁሉም ለአስራ አራት ቀን ሚሆን እኩል እኩል መጠን ጨምሮ ማዋሃድ ከተዋሀደ በኃላ በንፅህና ሆኖ ከአልኮል መጠጥ ከሴት ተከልክሎ ማታ ማታ ለ፲፬ ቀን በስኳር ማንኪያዋ አንዳድ እየጨመሩ ታጥኖ መተኛት። የአባቶቻችን ተፈትኖ ያለፈ ድንቅ መፍትሔ ⏩ መልዕክቱ ለሌሎች እንዲደርስ  ሸር ያድርጉት ❤አሳብ ካለዎት በዚህ ያስቀምጡ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል ጥበብ ታላቋን ታከብራች 👉 ብዙዎቻችሁ በውስጥ መስመር በጠየቃችሁን መሰረት የተለያዩ #መጽሐፎችን በምትፈልጉት ዓይነት አዘጋጅተን ጨርሰና ✅👉 የዩቲዩብ ቻናላችን #Subscribe #ሳብስክራይብ ያድርጉ ለትብብርዎ እናመሰግናለን ✅ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ ሰናይ 📞0915194525 በስራ ሰዓት ይደውሉ 
Show all...
መርጌታ ሠናይ ።።። መስተፋቅር ሰላም እንደምን ከረማችሁ አፍቃርያነ ጥበብ ወዳጆቼ ባልተለመደ መልኩ ማስተማር ያቆምኩት ለናንተ አንደ ጨቃሚ መፅሐፍ በማዘጋጀት ላይ ስለነበርኩ በቅርቡ ለሁላችሁም የማደረስ ይሆናል ዛሬ ስለ መስተፋቅር የተወሰነ ልበላችሁ እንግዲህ መስተፋቅር ማለት የግእዝ ግስ ሲሆን አስማማ ወይንም አስተሳሰረ አዋደደ የሚል የአማርኛ አቻ ትርጉም ይሰጣል። መስተፋቅር ርስ በርስ መስማማት እና መግባባት የማይችሉትን በአንድ ትንፋሽ ተንፍሰው በአንድ ልብ እንዲያስቡ ማድረግ የሚችል ነው። መስተፋቅር ለበርካታ አገልግሎት ሲሰራ በተለያየ መንገድም ይሰራል። የመስተፋቅር አይነቶች 1.ለትዳር 2.ለበቀል 3.ገንዘብ ለመውረስ 4.ፆታዊ ፍላጎትን ለማሳካት ወ ዘ ተ ሲሆኑ መስተፋቅር የሚሰራባቸው መንገዶች 1.በ2ቱፆታ ስም ድግምት 2.በ2ቱ ፆታ ፎቶ 3.በ1ሰው ስም/ፎቶ 4.በሎሚ 5.በእጣን 6.በወዝ/ልብስ፣ፀጉር፣ወዘተ. 7.በንቅሳት 8.በጥርስ ማሟጫ 9.ኪስ ውስጥ በሚከተት ትብታብ ወ ዘ ተ ይሰራል። 09 15 19 45 25 ይደውሉ
Show all...
🌿🌿መርጌታ ባሕላዊ መዳኒት ቀማሚ የቀደምት የሊቃዉንት አባቶቻችን ጥበብ ይሻሉ ወይም ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ ከምነሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች በጥቂቱ ከታች ተዘርዝረዋል ለጥያቄ 0915194525 1🌿 መፍትሔ_ሥራይ (የጠላት ድግምት መሻሪያ) 2🌿ለቡዳ 3🌿ለቁራኛ 4🌿 #መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ) 5🌿ለጋኔን 6🌿ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ 7🌿ለራእይ (በህልም የሚያሳይ) 8🌿 ለፀር (ለጠላት) 9🌿ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ) 10🌿 ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል) 11🌿ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ) 12🌿ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት) 13🌿 መስተፋቅር 14🌿ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን) 15🌿ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ 16🌿ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ) 17🌿የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ 18🌿ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ) 19🌿መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ) 20🌿መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ) 21🌿ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ) 22🌿ለልሳነ_ሰብእ 23🌿ለበረከት 24🌿ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ) 25🌿ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ) 26🌿ጸሎተ_ዕለታት 27🌿ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ 28🌿ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ 29🌿ለከበሮ 30🌿ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ) 31🌿ለሙግት 32🌿ለሰላቢ 33🌿ለስንፈት ወሲብ 34🌿ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ) 35🌿ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ) 36🌿ለጥይት (ጥይት የማያስመታ) 37🌿ለዱላ( ዱላ የማያስመታ) 38🌿መንስኤ_እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ) 39🌿ህገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር እንዳይዘሙት የሚከለክል) 40🌿ለአይነ_ሰብእ (ከሰው አይን የሚጠብቅ) 41🌿ለአዙሪት 42🌿ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ሲህር 43🌿ለሪህ በሽታ 44🌿የመገጣጠሚያ ህመም 45🌿ለጉልበት ድርቀት 46🌿የባት ህመም 47🌿የወገብ ህመም 48🌿የአንገትና ትከሻ ህመም 49🌿የከረመ ደረቅ ሳል 50🌿ለደም ግፊት 51🌿የሆድ መረበሽ 52🌿የከፋ የሆድ ድርቀት 53🌿በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው 54🌿የአእምሮ ጭንቀት፣ ድብርት፣ ከሰው መገለል፣እንቅልፍ ማጣት 55🌿እንቅልፍ መብዛት 56🌿የተለየ የቆዳ ህመም 57🌿ክብደት ለመቀነስ 58🌿የእንቅርት በሽታ 59🌿ራስ ምታት ከሚከተሉት ህመሞች ጋ 60🌿አይን አካባቡ ውጥረት ካለ 61🌿የሳይነስ ህመም 62🌿የሆድ ድርቀትና የሆድ ህመም 63🌿የወር አበባ ችግር ካለ 64🌿የወገብ መንሸራተት ካለ 65🌿ውጥረትና የአእምሮ ጭንቀት 66🌿ለከፍተኛ ራስ ምታት 67🌿ማስታወስ፣ንቃት፣ተነሳሽነት ለሌላቸው 68🌿ለድምፅ መታፈን 69🌿ከአጫሽነት ለመላቀቅ 70🌿ራስን ስቶ በስቃይ ለሚኖር 👉09 15 19 45 25 ይደውሉልን
Show all...
መርጌታ ሰናይ ባሕላዊ መዳኒት ቀማሚ የምነሰጣቸው አገልግሎቶች በጥቂቱ ። 1, መፍትሔ_ሥራይ (የጠላት ድግምት መሻሪያ) 2, ለቡዳ 3, ለቁራኛ 4, #መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ) 5, ለጋኔን 6, ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ 7, ለራእይ (በህልም የሚያሳይ) 8, ለፀር (ለጠላት) 9, ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ) 10, ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል) 11,ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ) 12, ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት) 13, መስተፋቅር 14 ;ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን) 15,ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ 16, ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ) 17, የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ 18,ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ) 19; መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ) 20, መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ) 21, ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ) 22, ለልሳነ_ሰብእ 23, ለበረከት 24,ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ) 25,ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ) 26,ጸሎተ_ዕለታት 27,ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ 28, ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ 29, ለከበሮ 30,ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ) 31, ለሙግት 32,ለሰላቢ 33,ለስንፈት ወሲብ 34,ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ) 35, ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ) 36,ለጥይት (ጥይት የማያስመታ) 37, ለዱላ( ዱላ የማያስመታ) 38,መንስኤ_እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ) 39,ህገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር እንዳይዘሙት የሚከለክል) 40, ለአይነ_ሰብእ (ከሰው አይን የሚጠብቅ) 41;ለአዙሪት 42; ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ሲህር 43;ለሪህ በሽታ 44;የመገጣጠሚያ ህመም 45;ለጉልበት ድርቀት 46;የባት ህመም 47;የወገብ ህመም 48;የአንገትና ትከሻ ህመም 49;የከረመ ደረቅ ሳል 50;ለደም ግፊት 51;የሆድ መረበሽ 52;የከፋ የሆድ ድርቀት 53;በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው 54;የአእምሮ ጭንቀት፣ ድብርት፣ ከሰው መገለል፣እንቅልፍ ማጣት 55; እንቅልፍ መብዛት 56;የተለየ የቆዳ ህመም 57;ክብደት ለመቀነስ 58;የእንቅርት በሽታ 59;ራስ ምታት ከሚከተሉት ህመሞች ጋ 60; አይን አካባቡ ውጥረት ካለ 61; የሳይነስ ህመም 62;የሆድ ድርቀትና የሆድ ህመም 63;የወር አበባ ችግር ካለ 64;የወገብ መንሸራተት ካለ 65;ውጥረትና የአእምሮ ጭንቀት 66;ለከፍተኛ ራስ ምታት 67;ማስታወስ፣ንቃት፣ተነሳሽነት ለሌላቸው 68;ለድምፅ መታፈን 69;ከአጫሽነት ለመላቀቅ 70;ራስን ስቶ በስቃይ ለሚኖር 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿09 15 19 45 25 ይደውሉልን🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
Show all...
♥የሰው ነገርን የማትወደዋ ዕጽ♥ #የሰው ነገር ~የሰው ነገር ቆላማ አከባቢ ላይ በክረምት ወራት በቅላ የምትገኝ እጅግ ድንቅ ዕጽ ናት። ~የሰው ነገር ዝርያዋ በአበባ ቀለም ወደ ፫ ዓይነት ዝርያ ያላት ስትሆን! በዓይነት ደግሞ ትንሿ ከ 10 ሳንቲ ሜትር የማትበልጥ ስትሆን ትልቋ ደግሞ እሾህ ያላት ከ 50 ሳንቲ ሜትር በላይ የምታክል ዕፅ ናት። ~የሰው ነገር ካደገች በኃላ ልክ እንደጃንጥላ ሆና ከራሷ ላይ ብዙ ቅጠሎች ያላት ድንቅ ዕፅ ናት። ~የሰው ነገር ከዕጽዋቶች ለየት የሚያደርጋት እጅግ ልዩ እና ውስብስብ ያለ ታሪክ ያላት ሲንኳት የምትሰበሰብ ሲለቋት የምትዘረጋ ድን ዕፅ ናት። ~የሰው ነገር ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያላት ዕፅ ስትሆን፦ ፦ለንቃተ ህሊና ፦ለዓይን ህመም ፦ለራስ ህመም ፦ለአጓጉት ለቆዳ በሽታ ፦ለዓቃቤ ርእስ....ወዘተ ስትሆን ትስተዋላለች። ♦ከዚህ በፊት በሰው ነገር የሚሰራ ለንቃተ ህሊና የሚሆን መልካም እውቀት ያካፈልኳችሁ ሲሆን ዛሬ ደግሞ ለራስ ሕመም ለማይግሬን ማዳኛ ስትሆን እንሆ! #የራስ ህመም መፍትሔ #የሰው ነገር ቅጠል እና ሥር በብዛት በማሰባሰብ አድርቀው በንፅህና ወቅጠው አዘጋጅተው! #በንፁህ ቅቤ በመለወስ መሀል ራስ ላይ ጧት መቀባት ለ 3 ቀናት ቢጠቀሙ የቆየ የማይግሬን በሽታ ሙሉ መፍትሔ ይሰጣል። ለአጓጉትም ሲሆን በቅቤ ለውሰው ቀን በቀን እየታጠቡ በስሱ የሰው ነገር ቅጠል በማዘጋጀት አጓጉት ያለበት የቆዳ ክፍ መቀባት። ይህ ድርጊ ለሰባት ቀናት ቢጠቀሙ ቶሎ ይድናሉ። #የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። ለበለጠ መረጃ ከስር ባለው 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ስልክ 0915194525
Show all...