cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

EB 4 CHRIST SOUND ART1 (all represent the 1☝️)

This one is for everyone who need rest from this miserable life and wish to come to living water Jesus Christ. This is art not rap This is Hope talk not false talk This is about Christ. Talk to us @EB4Christsounds_bot

Show more
USA13 859English114 124Music31 229
Advertising posts
1 546
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Hanna Tekle — Kahin ካህን በገዛ ደምህ አዳንከኝ ካህን በገዛ ቁስልህ አተረፍከኝ ከፍለህ አቋደስከኝ ሕይወትህን ቆርሰህ አካፈልክኝ ነፍስህን ከዚህ የጨመረ ምን ፍቅር ይኖራል ከዚህ ደርዝ ያለፈ ምን መውደድ ይገኛል መስዋዕት ከመሆን ከመሞት የባሰ ለነፍስ ነፍስ ከማጣት ከማለፍ ያለፈ ብልህ የመውደድ ጥልቅ የመውደድ ዳርቻ ሕይወቴ ተገኝቶ ባንተ ፍቅር ብቻ በክርስቶስ ብቻ ሕይወቴ ተገኝቶ ባንተ ፍቅር ብቻ ጨለማዬ በርቶ ባንተ ፍቅር ብቻ ባንተ ፍቅር ብቻ በቃል ብቻ ባንደበትህ መች ወደድከኝ በግብር እንጂ በእውነት ትርጉም ያፈቀርከኝ ፍቅርን አሳየኸኝ ራስህን ለቀህ ሆነህ ከነፍስ ውጪ በፈቃድ ተገድለህ ቅን ደጉ ታመምህ የዋህ ስቃይ ገባ ፍቅር ተገደልህ ሕይወቴ እንዲገባ ብልህ የመውደድ ጥግ የመውደድ ዳርቻ ሕይወቴ ተገኝቶ ባንተ ፍቅር ብቻ በክርስቶስ ብቻ ሕይወቴ ተርፎልኝ ባንተ ፍቅር ብቻ ጨለማዬ በርቶ ባንተ ፍቅር ብቻ ብልህ የመውደድ ጥልቅ የመውደድ ዳርቻ ሕይወቴ ተገኝቶ ባንተ ፍቅር ብቻ ባንተ ፍቅር ብቻ ልታድነኝ ልታተርፈኝ ወደህ የሄድክበት የሞት ነው ያልተገባህ በደም ያለፍክበት ከሞትም የስቃይ በእንጨት ተንጠልጥለህ ፃድቅ ያለኃጢአትህ ከአባይ መሃል ሆነህ ቅን ደጉ ታመምህ የዋህ ስቃይ ገባ ፍቅር ተገደልህ ሕይወቴ እንዲገባ ብልህ የመውደድ ጥግ የመውደድ ዳርቻ ሕይወቴ ተገኝቶ ባንተ ስቃይ ብቻ በህማምህ ብቻ ብልህ የመውደድ ጥልቅ የመውደድ ዳርቻ ሕይወቴ ተገኝቶ ባንተ ፍቅር ብቻ (የ)ምልህ አይገልጽህም ዘመኔም ያንስሃል ለፈሰሰው ደምህ ምኔስ ይክስሃል እንዲያው ዝም ብዬ ቤዛዬ እልሃለሁ በቀረልኝ እድሜ ሳመልክህ እኖራለሁ አዜምልሃለሁ (ቤዛዬ እልሃለሁ) (ብዙ ሕይወት)?? ባንተ አገኘሁ (አዳኜ እልሃለሁ) ድነት ባንተ አገኘሁ @artforchrist116🎧 @artforchrist116🎺 @artforchrist116🥁 @artforchrist116🎹
Show all...
1
Tesfaye Gabisso — Yayihal ያይሃል ፣ ያይሃል ፣ ያይሃል ፣ ያይሃል ያይሃል ፣ ኢየሱስ ፡ ያይሃል ያይሃል ፣ በዕውነት ፡ ያይሃል የአንተ ፡ ነገር ፡ ይገደዋል ሊታደግህም ፡ ይመጣል በምድረ ፡ በዳ ፡ ያለኸው እንደ ፡ አጋር ፡ ያነባኸው የሚያይህንስ ፡ ብታየው ፍጻሜህማ ፡ ተስፋ ፡ አለው ያይሃል ፣ ኢየሱስ ፡ ያይሃል ያይሃል ፣ በዕውነት ፡ ያይሃል የአንተ ፡ ነገር ፡ ይገደዋል ሊታደግህም ፡ ይመጣል ኑሮ ፡ ቢመሳቀልብህ የያዝኸው ፡ ቢበተንብህ ጌታም ፡ የተወህ ፡ ሲመስልህ ጠላትህ ፡ ሲዘብትብህ ያይሃል ፣ ኢየሱስ ፡ ያይሃል ያይሃል ፣ በዕውነት ፡ ያይሃል የአንተ ፡ ነገር ፡ ይገደዋል ሊታደግህም ፡ ይመጣል ልብህ ፡ ሲያዝን ፡ ሲተክዝ ለሕይወትህ ፡ ጽኑ ፡ ምርኩዝ አይዞህ ፡ ባይ ፡ የሚያበረታ ከቶ ፡ ማን ፡ አለ ፡ እንደ ፡ ጌታ? ያይሃል ፣ ኢየሱስ ፡ ያይሃል ያይሃል ፣ በዕውነት ፡ ያይሃል የአንተ ፡ ነገር ፡ ይገደዋል ሊታደግህም ፡ ይመጣል ሸክምን ፡ የሚያራግፍ ፡ ጌታ የችግረኞች ፡ መከታ ታማኝ ፡ የበጐች ፡ እረኛ አማኑኤል ፡ አለን ፡ ለእኛ ያይሃል ፣ ኢየሱስ ፡ ያይሃል ያይሃል ፣ በዕውነት ፡ ያይሃል የአንተ ፡ ነገር ፡ ይገደዋል ሊታደግህም ፡ ይመጣል ያይሻል፣ ኢየሱስ ፡ ያይሻል ያይሻል ፣ ባርግጥ ፣ ያይሻል ያንቺ ፣ ናገር ፣ ይጋዳዋል ልታዳግሺም ፣ ይማጣል ያያናል ፣ አያሱስ ፣ ያያናል ያያናል ፣ በዕውነት ፣ ያያናል ያኛም ፣ናገር ፣ ይጋዳዋል ልታዳጋንም ፣ ይማጣል @artforchrist116🎧 @artforchrist116🎺 @artforchrist116🥁 @artforchrist116🎹
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Show all...
🔥 3👍 1