cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

📣 የኆኅተ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤት መልዕክት 🔊

➺ " ዛቲ ይእቲ በትረ ዮሴፍ አረጋዊ " ይኽ በደብረ ናዝሬት ቅዱስ ዮሴፍ እና ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን የኆኅተ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤት የቴሌግራም አውታር ነው፡፡ ሰንበት ትምህርት ቤታችን ወቅታዊ ሁኔታዎችን እና መረጃዎችን እንዲኹም ማስታወቂያዎችን በዚህ ገጽ ለአባላቶቹ ብቻ ያስተላልፋል። https://t.me/HohiteTibebe1957

Show more
Advertising posts
265
Subscribers
No data24 hours
+17 days
+230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
📌 ከሰኔ 17 እስከ ሰኔ 21 የህብረት ፀሎት መርሐግብር 📌 ሰኔ 23 ቀን 2016 ዓ.ም የጠቅላላ ጉባኤ የሥራ አስፈጻሚ ምርጫ ቀን
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
💐💐⚜💐⚜💐⚜💐⚜💐⚜💐⚜💐 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! "በሰማይም ሰልፍ ሆነ:: ሚካኤልና መላእክቱ ዘንዶውን ተዋጉ:: ዘንዶውም ከመላእክቱ ጋር ተዋጋ:: አልቻላቸውምም:: ከዚያም ወዲያ በሰማይ ሥፍራ አልተገኘላቸውም:: ዓለሙንም ሁሉ የሚያስተው ዲያብሎስና ሰይጣን የሚባለው ታላቁ ዘንዶ እርሱም የቀደመው እባብ ወደ ምድር ተጣለ::" (ራዕይ. 12:7) 👉👉👉 እንኳን ለመላእክት አለቃ ለሊቀ መልአክ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ!!!     ††† በዚህች ቀን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤልን ጨምሮ 👉 ቅዱስ ላሊበላ ጻድቅ (ንጉሠ ኢትዮዽያ) 👉 ቅድስት አፎምያና ባለቤቷ ቅዱስ አስተራኒቆስ 👉 ቅዱስ ባሕራን ቀሲስ 👉 ቅዱስ እለ እስክንድሮስ ሊቅ አባ ዮስጦስ ሊቀ ዻዻሳት (የሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ ደቀ መዝሙር) 👉 አባ ቄርሎስ ሊቀ ዻዻሳት ይከበራሉ። የቅዱስ ሚካኤል ምልጃው እና ፈጣን ተራዳኢነቱ አይለየን። ††† ወስብሐት ለእግዚአብሔር ††† ኆኅተ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤት 💐💐⚜💐⚜💐⚜💐⚜💐⚜💐⚜💐
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
#በዓለ_ዕርገተ_እግዚእነ_ኢየሱስ_ክርስቶስ በአቃቂ መንበረ ሕይወት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የዕርገት በዓል ሰኔ 6/2016 ዓ.ም በደመቀ ሁኔታ ይከበራል። እርስዋም በበዓሉ ላይ በመገኘት የበረከት ተካፋይ ይሁኑ። ✨✨✨@finotebrhan✨✨✨
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Spotless contact 091 114 9308 and 0908111213
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.