Apostolic Fellowship |ሐዋርያዊ ኅብረት|
Open in Telegram
"፤ በሐዋርያትም ትምህርትና በኅብረት . . . ይተጉ ነበር።" (ሐዋ 2: 42) 💒 በሐዋርያት ትምህርት እና መሰረት ላይ የሆኑ 👉 ጽሁፎች ፣ ትምህርቶች 👉 የተለያዩ ስብከቶች ፣ መልዕክቶች 👉 የስነፅሁፍ ስራዎች ፣ የመጽሀፋ ጥቆማ 👉 አዳዲስ እና ቆየት ያሉ ዝማሬዎች እንዲሁም የተለያዩ ፕሮግራሞችን ያቀርባል። https://t.me/joinchat/AAAAAE6XG8VGJqIqD4slvw
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
2 454
Subscribers
+224 hours
+197 days
+11530 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '24
+49
in 0 channels
November '24
+56
in 0 channels
Get PRO
October '24
+52
in 0 channels
Get PRO
September '24
+108
in 0 channels
Get PRO
August '24
+121
in 0 channels
Get PRO
July '24
+4
in 0 channels
Get PRO
June '240
in 2 channels
Get PRO
May '240
in 0 channels
Get PRO
April '240
in 1 channels
Get PRO
March '240
in 0 channels
Get PRO
February '240
in 0 channels
Get PRO
January '240
in 0 channels
Get PRO
December '230
in 0 channels
Get PRO
November '230
in 0 channels
Get PRO
October '230
in 0 channels
Get PRO
September '230
in 0 channels
Get PRO
August '230
in 0 channels
Get PRO
July '230
in 0 channels
Get PRO
June '230
in 0 channels
Get PRO
May '230
in 0 channels
Get PRO
April '23
+5
in 0 channels
Get PRO
March '23
+11
in 0 channels
Get PRO
February '23
+14
in 0 channels
Get PRO
January '23
+7
in 0 channels
Get PRO
December '22
+17
in 0 channels
Get PRO
November '22
+6
in 0 channels
Get PRO
October '22
+13
in 0 channels
Get PRO
September '22
+13
in 0 channels
Get PRO
August '22
+14
in 0 channels
Get PRO
July '22
+41
in 0 channels
Get PRO
June '22
+34
in 0 channels
Get PRO
May '22
+29
in 0 channels
Get PRO
April '22
+26
in 0 channels
Get PRO
March '22
+38
in 0 channels
Get PRO
February '22
+16
in 0 channels
Get PRO
January '22
+21
in 0 channels
Get PRO
December '21
+44
in 0 channels
Get PRO
November '21
+31
in 0 channels
Get PRO
October '21
+55
in 0 channels
Get PRO
September '21
+61
in 0 channels
Get PRO
August '21
+113
in 0 channels
Get PRO
July '21
+37
in 0 channels
Get PRO
June '21
+26
in 0 channels
Get PRO
May '21
+33
in 0 channels
Get PRO
April '21
+24
in 0 channels
Get PRO
March '21
+49
in 0 channels
Get PRO
February '21
+61
in 0 channels
Get PRO
January '21
+76
in 0 channels
Get PRO
December '20
+3 679
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 21 December | 0 | |||
| 20 December | +1 | |||
| 19 December | +5 | |||
| 18 December | +4 | |||
| 17 December | 0 | |||
| 16 December | 0 | |||
| 15 December | +3 | |||
| 14 December | +5 | |||
| 13 December | +3 | |||
| 12 December | +7 | |||
| 11 December | +2 | |||
| 10 December | 0 |
Channel Posts
#Coming_Soon
አዲስ የዝማሬ ሰንዱቅ
የዘማሪት ዮርዳኖስ መለስ
እና
የዘማሪ ፓስተር ፍስሀ ይርጋ
ማስታወቂያ
@apostolicfellowship
| 2 | https://youtu.be/g0HMnh2uTik?si=r-sJKpV0rcByFRJi&mibextid=NOb6eG | 2 385 |
| 3 | የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የመልቲሚዲያ አገልግሎት - አሜን መልቲሚዲያ የዮቲዪብ ቻናልን ሰብስክራብ በማድረግ በየጊዜው የሚተላለፉ ፕሮግራሞችን እንከታተል። 👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCGWqiRHa7VqmPfIiCJcW4lw?sub_confirmation=1
Apostolic Church of Ethiopia Amen Meltimidia official YouTube channel. Please subscribe to get every programs and messages. 👇👇👇 | 1 858 |
| 4 | እንኳን ለ33ኛው ዓመት የዋራ ቤቴል አለም አቀፍ ጉባኤ በሰላም አደረሳችሁ!
በኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የዲጂታል ሚዲያ አገልግሎት መቋቋሙ ይታወሳል። የሚዲያ አገልግሎት ክፍሉ ስራውን በይፋ የጀመረ ሲሆን፣ ቤተክርስቲያንን በሚመጥን ደረጃ ዝግጅቱን ለማቅረብ እንቅስቃሴ መጀመሩን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው።
አገልግሎቱም እንደ መነሻ “አሜን-የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን መልቲ ሚዲያ አገልግሎት” የተሰኘ የቴሌግራም ቻናል የከፈተ ሲሆን በቅርቡ ለታሰቡት የማህበራዊና ዲጂታል ሚዲያ አማራጮች እንደ መደላድል የምንጠቀምበት አማራጭ ይሆናል። ከዚህም በተጨማሪ ከክፍሉ የሚተላለፉ የጅማሬ ማስታወቂያዎችና ዝግጅቶች ወደ ቅዱሳን የሚደርሱበት መንገድ ይሆናል።
ቻናሉን አሁኑኑ ለመቀላቀል ከስር ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!👇🏽
የዲጂታል ሚዲያ አገልግሎት ክፍል
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን መልቲሚዲያ አገልግሎት
https://t.me/AmenApostolicMedia | 3 236 |
| 5 | ለቤተክርስቲያን አስተዳደር ለታዘዛችሁ ሁሉና በጸሎት ለጠበቃችሁ ፣ በቢሾፕ ደጉ ከበደ የተላለፈ መልእክት።
አፈጻጸሙ በቅርቡ ተግባራዊ እስኪደረግ በተለመደው ትዕግስትና በሎት እንጠብቅ ።
ኢየሱስ ይባርካችሁ።
@apostolicfellowship | 3 487 |
| 6 | በክርስቶስ ኢየሱስ ለተቀደሳችሁ፥ የሁላችን ጌታ የሆነውን የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ስም በየስፍራው ከሚጠሩት ሁሉ ጋር ቅዱሳን ለመሆን ለተጠራችሁ ሁሉ!
ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን!
ዛሬም ለልጆቹ ለራሱ ክብርና ለአካሉ መታነጽ የሚሆነውን ልዩ ልዩ ጸጋ እንደ ፈቀደ የሚሰጠው አምላካችንን እየባረክን በኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የኅብረ-ዝማሬ መዘምራን የተዘጋጀውንና "እግዚአብሔር አንድ ነው!" የተሰኘውን የዝማሬ ሰንዱቅ ስናቀርብላችሁ ለምስጋናና ለመታነጽ እንዲሆንላችሁ በማመን ነው።
በዚህ የዝማሬ ዝግጅት በሁሉም አቅጣጫ የተሳተፉትን ሁሉ እግዚአብሔር ለአገልጋዮቹ በወሰነው በረከቱ አትረፍርፎ እንዲባርካቸው እየጸለይን ጌታችን ቢፈቅድ ብንኖር አልበሙ በጥቂት ቀናት ውስጥ እጃችሁ ባለው ስልክ ላይ በሚገኘው የአፖስቶሊክ ሶንግስ መተግበሪያ ላይ ዝግጁ ይሆናል።
የኦዲዮ ቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል
ኅዳር 2016 ዓ.ም | 4 825 |
| 7 | Some updates from Apostolic Songs. Watch it for clear understanding.
https://t.me/apostolicSongsApp/9 | 4 729 |
| 8 | በንጹህ ልብ የጌታችን የኢየሱስን ስም ለምትጠሩ በየስፍራው ላላችሁ ቅዱሳን በሙሉ ሰላም ለእናንተ ይሁን!
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ኦዲዮቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል በቢሾፕ አንዱአለም ብርሃኑ ግሩም በሆነ ሁኔታ የተዘጋጀውን “ገንዘብ እና መንፈሳዊ ህይወት” የተሰኘውን መጽሐፍ ለመታነጽ ይሆንላችሁ ዘንድ ለንባብ ሲያቀርብላችሁ በታላቅ ደስታ ነው።
ገንዘብ በሰዎች ዘርፈ ብዙ የሕይወት አቅጣጫዎች ውስጥ ካለው ሰፊ ጠቀሜታ የተነሳ ድንበሩን ጥሶ መንፈሳዊ ሕይወትንና አገልግሎትን እስኪያናጋ ድረስ ደርሶ ያለበት ዘመን በመሆኑ የእግዚአብሔር ልጆችና አገልጋዮች ራሳቸውን ጠብቀው ሚዛናዊ ኑሮ መኖር እንዲችሉ ለማገዝ ካለ ሸክም የተነሳ ይህ መጽሐፍ ሊጻፍ ችሎአል። በመሆኑም ጌታ ኢየሱስና መጽሐፍ ቅዱስም ሰፊ ትኩረት የሰጡበት ጉዳይ እንደ መሆኑ ገዝታችሁ በማንበብ የመታነጽ ተካፋይ እንድትሆኑ በታላቅ አክብሮት እንጋብዛለን።
የኦዲዮ ቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል
ሐምሌ 2015 ዓ.ም
@apostolicfellowship | 5 880 |
| 9 | የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ኦዲዮቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል አዲስ የዝማሬ ሰንዱቅ (Album) ወደ ጆሮአችሁ ሊያደርስ ጥቂት ቀርተዋል። ክብር ለኢየሱስ ይሁን!
በዚህ አልበም ውስጥ በተለያየ ጊዜ ከእግዚአብሔር በተቀበሉት መዝሙር የታነጻችሁና አምላካችንን ለማመስገን ምክንያት የሆኗችሁ አራት ዘማሪያን አሁንም ለቅዱሳን መታነጽና ለእግዚአብሔር ክብር የሚሆኑ ዝማሬዎች ይዘው መጥተዋል! እንደምትባረኩበት ጥርጥር የለንም!
ከሶሎ ዝማሬዎች በተጨማሪ ቀደም ባሉት አመታት የእግዚአብሔር ህዝብ ሲጽናናባቸው ከነበሩ መዝሙሮች ጥቂቶቹን በህብረ ዝማሬ መልክ ተዘጋጅተው ተካተዋል።
በዚህ የዝማሬ አልበም በተለያየ መንገድ የተሳተፉትን ሁሉ እግዚአብሔር በርከት ብሎ በሚጠራው ነገር ሁሉ እንዲባርካቸው ምኞታችንም ጸሎታችንም ነው!
የኦዲዮ ቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል
መስከረም 2015 ዓ.ም
@apostolicfellowship | 1 014 |
| 10 | አምነት ተስፋ ጽናት
ትግል ሩጫ ትጋት
በደመቀ ኑሮ
በሚያበራ ህይወት
በብዙ መቃተት
በእንባ እና ጸሎት
ለታየህ ራዕይ
የታመነክ እስከሞት
ወደ እውነት ወንጌል
ትውልድ እንዲጠራ
እንደሻማ ቀልጠህ
ለብዙዎች ያበራህ
በስቃይ በማጣት
በደዌ በእርዛት
ታምነህ የጠበቅህ
የገባህን እውነት
በርሃብና በጥም
በእስር በህመም
ዋጋን የከፈለከው
ለሌሎች በማሰብ
የእምነት ጀግናችን
ትጉህ ሰራተኛ
የኢየሱስ ወታደር
የወንጌል አርበኛ
የእኛ ስጦታ የእምነት አባታችን
በተሰጠ ህይወት ፈለግ የተውክልን
ዛሬ ብትለየን ብትርቀንም በአካል
በናፍቆት ነው እንጂ አንሸኝህም በሀዘን
በከፈትከው መንገድ
እልፎች ተወልደዋል
በአንተ ድካም ውስጥ
ብዙዎች ገብተዋል
አንተ የተቀበልከው
ለብዙዎች ተርፎ
አሻራህ ላይፋቅ
በምድራችን አርፎ
ዛሬ በጀግንነት ብትሸኝ ከምድር
ልታርፍ በአምላክ እቅፍ ከወገኖች ጋር
ይወሳል ዘወትር በደማቅ ተጽፏል
የተውከው ምሳሌ ለትውልድ ይወሳል
በአንተ የተለኮሰውን ይህ የወንጌልን ችቦ
ያስቀጥላል ዛሬም ትውልድ ተረክቦ
ማይጠፋ ነውና የተለኮሰው እሳት
ህያው ነው ይሄ ወንጌል ይሮጣል ወደፊት
ልክ እንዳስለመድከን
ካንተ እንደተማርነው
ዛሬም ምንነሳው
ወንጌሉን ይዘን ነው
ይህን የምስራች እንደጥንቱ ይዘን
ወደ አለም ሁሉ በእምነት እንሄዳለን
የለንም ሌላ ርዕስ ዛሬ ምንከፍተው
እንደተቀበልነው እኛም ማስረከብ ነው
በበጉ ዙፋን ፊት ሰማይ እስከንገናኝ
የኛም ሩጫ አልቆ የሱስን እስክናይ
በአንተ የሰራው መንፈስ እጥፍ ይሁንልን
በድል በማሸነፍ በክብር ያገናኘን
-------------አባታችን እንወድሃለን ------------- | 1 380 |
| 11 | No text... | 590 |
| 12 | ውድ ወንድሞች እና እህቶች::
በነገው ዕለት (ሰኔ 30 ቀን 2014) በጎፋ አጥቢያ የሚከናወነው የቢሾፕ ተክለማርያም ገዛኸኝ የሽኝት ፕሮግራም በአፓስቶሊክ ሶንግስ የፌስቡክ ገፅ በቀጥታ የሚተላለፍ ስለሆነ ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት ጀምሮ ከታች የተያያዘውን ሊንክ በመጠቀም መከታተል እንደምትችሉ ልናሳውቅ እንወዳለን:: እግዚአብሔር ይባካችሁ!
Dear brothers and sisters,
This is to let you know that tomorow’s
memorial service for Bishop Teklemariam Gezahegn that is being held at Gofa church will be live-streamed on Apostolic Song’s Facebook page starting from 2:30 EAT. Please use the link attached below. God bless you!
https://fb.me/e/4EPJQRiD5 | 1 080 |
| 13 | No text... | 1 839 |
| 14 | እነሆ በጉጉት ሲጠበቁ የነበሩት የእ/ት መሰረት ቀጄላ (ቁጥር 2) እና የወ/ም አካለወልድ ሳሙኤል (ቁጥር 1) አልበሞች የፊታችን እሁድ የካቲት 27, 2014 በApostolic Songs የሞባይል መተግበሪያ ላይ ይለቀቃሉ። አልበሞቹን ባለፈው በተገለፀው መልኩ ከአጥቢያቹ የወጣቶች መክሊት በምትቀበሉት ቀጥር አማካይነት ማግኘት የምትችሉ ይሆናል፡፡
የእግዚአብሔር ቃል በኢሳይያስ 42፥10 ላይ “ለእግዚአብሔር አዲስ መዝሙር፥ ከምድርም ዳርቻ ምስጋናውን ዘምሩ” እንደሚል፤ በሚመጣው በ31ኛው የዋራ ቤቴል ኮንፍራንስ ላይ እነዚህን አዳዲስ መዝሙሮች እየሰማን በምስጋና መንፈስ ወደ ታላቁ የእግዚአብሔር ጉባዔ እናምራ። የእግዚአብሔርን ታላቅ ክንድ ለመገናኘት በምንሄድበት በዚህ ጉዞ ላይ መዝሙሮቹ የመንፈስ እና ልብ ዝግጅት እንዲሰጡን፤ እንዲያንፁን እና በምልጃ መንፈስ እንዲደግፉን እንፀልያለን።
የየአጥቢያ የወጣት መክሊት አስተባባሪዎች ኮዶችን ከታች በተዘረዘሩት ስልኮች ማግኘት ትችላላችሁ።
0912690069
0913947854 | 1 901 |
| 15 | No text... | 1 196 |
| 16 | የምስራች ‼️📣
እንኳን በልዩ ሁኔታ ለሚካሄደው #ለ31ኛው #አመታዊ #የዋራ-ቤቴል #አለም-አቀፍ #ኮንፍረንስ በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዚህ ኮንፈረንስ ላይ #የዘማሪት #መሠረት #ቀጄላ ቀጥር 2 የመዝሙር አልበም እንዲሁም #የዘማሪ #አካለወልድ #ሳሙኤል ቁጥር 1 የመዝሙር አልበም ለሽያጭ ይቀርባሉ።
የአሁኑ የሽያጭ አቀራረብ ከበፊቱ የሚለየው የሲዲ አቀራረብ ከዘመኑ ቴክኖሎጂ ጋር አብሮ ሊሄድ ስላልቻለ ለዚህም ሁኔታ የሀገር አቀፍ የህትመት እና ኦዲዮቪዥዋል ስርጭት ክፍል መፍትሔ ሲያፈላልግ ቆይቷል።በመሆኑም ለዚህ ጉዳይ ጥሩ የመፍትሔ አማራጭ ሆኖ የተገኘው #የApostolic #songs #Application ስለሆነ በዚህ አፕሊኬሽን በኩል በኦን ላይን ለገበያ ይቀርባል።
ስለዚህም አዲሱ አልበም በ Apostolic songs Application ከመለቀቁ በፊት ለሙከራ እንዲሆን በቅርቡ ለገበያ ቀርቦ የነበረውን ቁ19 የሕብረት መዝሙርን በቅናሽ ዋጋ ከApostolic songs Application እያወረዳችሁ ወደ ስልካችሁ በመጫን የሙከራ ሂደቱን እንድታግዙ በታላቅ አክብሮት እና ትህትና እንጠይቃለን።
የመዝሙር አልበሙን ከ Apostolic songs Application ለማውረድ በመጀመሪያ ደረጃ አፕሊኬሽኑን ከ#Play #Store ወይም #App #Store ማውረድ ወይም #Update ማድረግዎን አይዘንጉ።በመቀጠል አፕሊኬሽኑ ላይ የህብረት መዝሙሮች በሚለው ዝርዝር ውስጥ ቁጥር 19ን ሲጫኑ መዝሙሩን ለማውረድ #የይለፍ #ቃል ወይም #Password ስለሚጠይቅ ከአጥቢያ የወጣቶች መክሊት የተተመነውን ዋጋ በመክፈል ይለፍ ቃሉን ወይም password በመቀበል መዝሙሩን በቀላሉ ወደ ስልኮ ማውረድ ይችላሉ።
ለምታደርጉት ቀና ትብብር ሁሉ የሰማይ አምላክ ጌታ እየሱስ እየባረከ ይባርካችሁ!! | 735 |
| 17 | ለመክሊት ለምትፈልጉ የብዛት ዋጋ ይቀንሳል
ከዚህ በታች ባሉት ስልኮች አሳውቁን
0912690069
0913947865
0912184194
@apostolicfellowship | 3 360 |
| 18 | አዲሱን የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የህብረት ዝማሬ ካሴት
ኦሪጅናሉን በመግዛት የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ !
@apostolicfellowship | 1 524 |
| 19 | #በቢሾፕ_ደጉ_ከበደ ለሐዋርያት ቤተክርስቲያን የተለያዩ የግሩፕ እና ቻናል አስተባባሪዎች የተላለፈ መልዕክት ነው !!!
ዉድ የቻናላችን ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ ለረጅም ግዜ መጥፋታችን ይታወሳል ይህም የእኛ ቤተክርስቲያን በቴሌግራም ቻናል እና ግሩፖች ላይ ያላትን አመለካከት ከግምት ውስጥ በመክተት ነዉ ማለትም ቤተክርስቲያን ለማንኛውም ቻናል እዉቅና እንደማትሰጥ እና አላስፈላጊ እንደሆነ አምና መልዕክት ማስተላለፏን ተከትሎ የቤተክርስቲያንን ድምጽ መስማት አስፈላጊ ስለሆነ ነው ። ስለሆነም ይህ ቻናል ከዚህ ጊዜ ጀምሮ የነበረውን መደበኛ ፕሮግራም ማቅረቡን አይቀጥልም ይህም የሆነዉ የቤተክርስቲያንን እና የበላይ መሪዎቻችንን ድምጽ መስማት የቤተክርስቲያንን መንፈስ ጠብቆ መሄድ አስፈላጊ ነው ብለን ስለምናምን ነው ። ከታች የቀረበዉ ለዚህ ቻናል ብቻ ሳይሆን ለሁሉም የተላለፈ መልዕክት ነው ። እናንተን ስናገለግል በነበረን ጊዜ እጅግ ደስተኞች ነበርን በብዙም ተባርከናል እናንተም በተለያየ ጊዜ እንደገለጻቹት ስለተባረካቹ በዚህ ደስ ተሰኝተናል ወደፊት እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ አዲስ ነገር ሲኖር ቤተክርስትያን ለቻናሎች እዉቅና የምትሰጥበት እና አስፈላጊነቱ ታምኖበት ይሁንታ ካገኘን በድጋሜ ወደ እናንተ የምንመለስ ይሆናል! እስከዛው የክርስቶስ ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን መልካም ጊዜ!
@apostolicfellowship | 3 192 |
| 20 | #miss_it_not
''APOSTOLIC CHURCH INTERNATIONAL MINSTRY OF CANADA ''
Invites you to ACIMCA 2021 Virtual Conference
July 10 - 11
11 am - 2:00 pm & 3:00 pm - 6:00 pm
Zoom ID : 647 702 2625
Password : 2625
Joining by phone
Dial 647 374 4685
Enter 647 702 2625
Enter 2625
“For I am the LORD: I will speak, and the word that I shall speak shall come to pass; it shall be no more prolonged: for in your days, O rebellious house, will I say the word, and will perform it, saith the Lord GOD.”
— Ezekiel 12:25
“እኔ እግዚአብሔር ነኝ፤ እናገራለሁ የምናገረውም ቃል ይፈጸማል፥ ደግሞም አይዘገይም — ሕዝቅኤል 12፥25
@apostolicfellowship | 3 381 |
