🎤 Ibn Muzayan ~ ኢብን ሙዘይን! ሁለንተናዊ ከፍታ የሚገኘው በቁርዓንና ሐዲስ ብቻ ነው።
Open in Telegram
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ ደዕዋ ሰለፊያ ማሰራጫ ይሆናል ኢንሻ አላህ!! አላህ መልካም የሻለትን~ ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል ። https://t.me/YusufAsselafy
Show more9 028
Subscribers
-824 hours
+327 days
+40730 days
Posts Archive
Repost from Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»
🔊 አድስ ሙሐደራህ
ርዕስ:- "የዘመን መለወጫ እና ቢድዓህ" በሚል
🎙 አቡ አብዱረህማን አብ ዱልቃዲር ኢብን ሐሰን (ሐፊዘሁሏህ)
join #telegram ቻናል
https://t.me/abuabdurahmen
Repost from አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)
♦️| የዑለማዎች ገለፃ ስለ ሰይድ ቁጥብ እና መፀሀፉ
— ክፍል አንድ (1)
« ቀደም ሲል ተቀርቶ ከተጠናቀቀው የ አጅዊበቱል ሙፊደህ ደርስ ቀጥር 𝟏𝟓 የተቀነጨበ »
🎙ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ-
|| የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
ኩራትን ተጠንቀቅ!
ረሱል ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም እንዲህ ብለዋል፦
﴿لا يَدْخُلُ الجَنَّةَ مَن كانَ في قَلْبِهِ مِثْقالُ ذَرَّةٍ مِن كِبْرٍ قالَ رَجُلٌ: إنّ الرَّجُلَ يُحِبُّ أنْ يَكونَ ثَوْبُهُ حَسَنًا ونَعْلُهُ حَسَنَةً، قالَ: إنّ اللهَ جَمِيلٌ يُحِبُّ الجَمالَ، الكِبْرُ بَطَرُ الحَقِّ، وغَمْطُ النّاسِ﴾
👉 በልቡ ውስጥ የሰናፍጭ ፍሬ እንኳ ያክል ኩራት ያለበት ሰው ጀነት አይገባም ።
አንድ ሰው እንዲህ ሲል ጠየቃቸው፦ ሰውዬው ልብሱ ቆንጆ ጫማውም ቆንጆ እንዲሆን ይወዳል ይህ ከኩራት ነውን? አላቸው
ነብዩም አሉ፦ አላህ ቆንጆ ነው ቆንጆን ነገር ይወዳል።
ኩራት የሚባለው ሀቅን አለመቀበልና ሰዎችን አሳንሶ መመልከት ነው ።
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 91
https://t.me/YusufAsselafy
የኢኽዋነል ሙስሊሚን የጥመት ቡድን ዋና አላማ ስልጣን እና ገንዘብ ነው።
⚠️ማሳሰቢያ መልሱን በትክክል ለመለሳቹ የኢትዮጵያ ሰለፊይ ቻናል ሽልማት አላቹህ
Repost from Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»
📌አዲስ ሙሓደራ
🔹የሙሓደራዉ ርዕስ ~(( ደስታ ቆራጯ ሞት ))
🎙 አቡ አብዱረህማን አብ ዱልቃዲር ኢብን ሐሰን (ሐፊዘሁሏህ)
🔸በአዳማ ከተማ ኢብኑ ተይሚያ መስጂድ የተደረገ ሳምንታዊ የሴቶች ሙሓደራ
join #telegram ቻናል
https://t.me/abuabdurahmen
Repost from ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel
📢 አስደሳች የኮርስ ዜና 📢
ከዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
🗓 የፊታችን ጁምዐህ ከመስከረም 1 እስከ እሁድ መስከረም 3 የሚቆይ ልዩ የኮርስ ዝግጅት ተሰናድቷል
🕰 ሰዓት:- ጁምዐህ ከ8:00 ጀምሮ
እሁድ ዙሁር ተሰግዶ ያበቃል
ኮርስ ሰጪ መሻይኾችና የሚሰጡባቸው ርእሶች…
بعنوان:- خمسون نصيحة ووسائل الوقاية من الوقوع في الفتن وتجنب تمزيق الصف السلفي.
للشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله تعالى.
ርእስ:- በፊትና ላለመውደቅና የሠለፊዮችን አንድነት (ሰፍ) ከመበጣጠስ ለመጠበቅ የሚጠቅሙ አምሳ ምክሮች!!
በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)
بعنوان:- فضل العلم وآداب طلبه...
للشيخ طه بن خضر الجمي حفظه الله تعالى.
ርእስ:- የእውቀት ደረጃውና የመማር ስርኣቱ…
በሸይኽ ጧሃ ቢን ኸድር (ሀፊዘሁላህ)
ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን መንገድ ከድልዲዩ በስተ ቀኝ ባለው ቂያስ እንገኛለን።
በተጨማሪም +251920908031
ሎኬሽን ⤵️⤵️
https://maps.app.goo.gl/qsBKATgS8jqrJMxw9
የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444
🔴ስለ ሰይድ ቁጥብ 👇👇👇👇👇👇
እውነትን ከሐቅ መነጸር ለመረዳትና ከስሜት የጸዳ ትክክለኛ የዐቂዳ እውቀት ለመጨበጥ እያንዳንዷን ክፍል በጥሞና ያንብቡ፦
🔸 ክፍል 1፦ https://t.me/bahruteka/7683
🔹 ክፍል 2፦ https://t.me/bahruteka/7684
🔸 ክፍል 3፦ https://t.me/bahruteka/7695
🔹 ክፍል 4፦ https://t.me/bahruteka/7702
🔸 ክፍል 5፦ https://t.me/bahruteka/7710
📢 አንብበው ለሌሎችም ሼር በማድረግ የሐቅ ጥሪ አጋዥ ይሁኑ!
🔷ሸይኽ ዶክተር ሁሴን ብን ሙሐመድ አስስልጢ - ሐፊዞሁሏህ - እንዲህ ብለዋል :-
እወቅ - አሏህ ይምራህ :
"የፈጠራና የዝንባሌ ባለቤቶች የርዕዮተ አለም አራማጆቻቸውና የታላላቅ መሪዎቻቸውን የፈጠራና የሸሪዓ ጥሰቶች እንደቀላል ዝቅ አድርገው ይመለከታሉ።
ታይቶ በቀላል የሚታለፍ - ማግለልን ፣ መተውን እና ከዚያ ነገር መራቅን የማያስከትል ተራ ስህተት አድርገው ይቆጥሩታል።
ሰይድ ቁጥብ ከኢስላም ከሚያስወጡ የሸሪዓ ጥሰቶችና በርካታ ፈጠራዎች ላይ የወደቀ ግለሰብ ነው።
ይህ ከመሆኑ ጋር ቁጥብዮች ፣ ኢኽዋኖችና ሌሎች አንጃዎች እነዚህን ጥሰቶች በከፍተኛ ደግነት እና ገርነት ሲያስተናግዷት ትመለከታለህ።
ለሰይድ ቁጥብ ቀዝቃዛ ይቅርታ ሲጠይቁ ፤ (እርሱን ለማዳን) ማንኛውንም አይነት ሰበብ ሲፈልጉ ፣ ከእርሱ ላይ ሲከላከሉና ማህበረሰቡ እርሱን እንዲከተል ፣ በእርሱ ጎዳና እንዲጓዝ ሲቀሰቅሱ ታስተውላለህ።
ሰይድ ቁጥብ ለኢስላምና ለህዝቦቹ ከሚከላከሉ የተሀድሶ አራማጆች መካከል አንዱ አድርገው ይቆጥሩታል። በእርግጥም ፍቅር ያውራል ፣ ያደነዝዛል።
አሏህ እንዲህ ብሏል:-
أَفَرَأَيْتَ مَنِ اتَّخَذَ إِلَٰهَهُ هَوَاهُ وَأَضَلَّهُ اللَّهُ عَلَىٰ عِلْمٍ وَخَتَمَ عَلَىٰ سَمْعِهِ وَقَلْبِهِ وَجَعَلَ عَلَىٰ بَصَرِهِ غِشَاوَةً فَمَن يَهْدِيهِ مِن بَعْدِ اللَّهِ ۚ أَفَلَا تَذَكَّرُونَ
"ዝንባሌውን አምላኩ አድርጎ የያዘውን፣ አሏህም ከዕውቀት ጋር ያጠመመውን ፣ በጆሮውና በልቡ ላይም ያተመበትን፣ በዓይኑም ላይ ሺፋን ያደረገበትን ሰው አየህን!? ታዲያ ከአሏህ በኋላ የሚያቀናው ማነው? አትገሰጹምን?"
(ጃሲያ :23)
في رسالته : الفصل المبين في دحض شبهات وتلبيسات محمد حامي الدين ص ١
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة
ያጀማዓ
ኡስታዝ አቡ ኑአይም ገብተዋሉ
ገባ 📢📢
ገባ 📢📢
እያልን
📌ሊያመልጠን የማይገባ አስፈላጊና አንገብጋቢ የሆነ ርዕስ ነው
🎙ርዕስ المخرج من الفتن
ሊንኩን ሼር በማድረግ
የአጅሩ ተካፋይ እንሁን
https://t.me/hijra_masjid
https://t.me/hijra_masjid
Repost from አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)
አጠር ያለች ወሳኝ ምክር
👌ለምን ቅድሚያ ለተውሒድ እንላለን?
✅ ስለፊዮች ቅድሚያ ለሚሰጠው ቅድሚያ ስለሚሰጡ እንጅ ትምህርታቸው ረድ ብቻ አይደለም።
✅ ወደ ተውሒድ መጣራት ፣ ከሺርክ ማስጠንቀቅ የነቢያት፣ የሰሐቦችና የሰለፎች መንገድ ነው፡፡
🚫 በዙሪያችን ያሉ ቤተሰቦቻችንና ዘመዶቻችን በሽርክና ቢድዓ ላይ ተዘፍቀው እያለ ተውሒድን አለማስተማርና ከሺርክ አለማስጠንቀቅ ከባድ ግፍ ነው::
📆 ቅዳሜ ነሐሴ 30 2018 ከመግሪብ በኋላ ጉንችሬ ከዕብ መስጂድ ላይ የተደረገ ሙሐደራ
🎤 ኡስታዝ በሕሩ ተካ ሐፊዘሁላህ
https://t.me/medresetulislah
Repost from Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»
ታላቅ ብስራት ለሴቶች በአዳማ ከተማ
ኢብኑ ተይሚያ መርከዝ እና መድረሳ ለሁለተኛ ዙር የሴት ተማሪዎችን በተመላላሽ መልኩ ቁርዓንን በአንድ አመት አሰሓፍዞ ለማስመረቅ እቅድ ዝግጅቱን ጨርሶዋል ።
ስለሆነም ሴት ተማሪዎቻችን ከዛሬ ጀምሮ እስከ መስከረም 07 ምዝገባ መጀመሩን አውቃችሁ በግዜ ልትምዘገቡ እናሳስባለን ።
ከክፍያ ነፃ ነው
የምዝገባ መስፍርት ፦
1ኛ አዳማ ውስጥ ነዋሪ የሆነች
2ኛ በተሰጣት ሰዓት ገብታ የምትወጣ
3ኛ የመድረሳውን አዳብ እና ስርዓት የምታሟላ
4ኛ የመግቢያ ፈተና ተፈትና ማለፍ የምትችል ።
ስልክ ቁጥር
+251908286729
+251962963588
መልእክቱን Share Share አድርጉት
https://t.me/ibnuu_teymiyah
Repost from Abu _Muawiyah _Sufyan Channel
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
በዳሎቻ ከተማ ላይ የሚደረግ የሱና እንቅስቃሴን በማንቀሳቀስ ላይ ወንድሞቻችን ከከፈቷቸው ግሩፖች ውስጥ አንዱን ልጋብዛችሁ።
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/usman_medresa_dalocha
https://t.me/usman_medresa_dalocha
https://t.me/usman_medresa_dalocha
⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️
Repost from ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
👉 አዲስ pdf
عنوان:- الفصل المبين في دحض شبهات وتلبيسات محمد حامي الدين.
ርእስ:- ግልፅ የሆነ መለያ፣ የሙሀመድ ሃሚዲንን ብዥታና ማምታቻ በማጋለጥ ላይ…
📝 بقلم الشيخ الدكتور حسين بن محمد بن عبد الله الإثيوبي السلطي حفظه الله
📝 አዘጋጅ፦ ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ ቢን ዐብደላህ አል-ኢትዮጲ አስ-ሲልጢይ (ሀፊዘሁላህ)
(ዐረቢኛ የምትችሉ pdf አውርዳችሁ አንብቡት)
#join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://t.me/HussinAssilty
https://t.me/HussinAssilty
قد أجاد الشيخ الدكتور حسين ـ حفظه الله ـ وأفاد في ردّه على الشيخ محمد حامي الدين، فقد كتب رسالةً قيمةً نفيسةً، نافعةً لمن أيقظه الله تعالى من نوم الغفلة والهوى والتعصب والتقليد الأعمى، وأراد الحقَّ والإنصاف.
فجزى الله الشيخ خير الجزاء، وبارك في علمه وعمله، ونفع بجهوده، وزاده الله تعالى علمًا وبصيرةً وثباتًا على الحق والسنة.
✍🏻الشيخ محمد حيات الولوي حفظه الله
Repost from Shakir Sultan (Channel)
🔶#ያሲን ኑሩ በኢማሙ'ል ቡኻሪ ላይ የነቢዩን መውሊድ ከማክበር ጋር አያይዞ የዋሸውን ውሸት ማጋለጥና ከያሲን ኑሩ ጋር የተደረገ ውይይት
🔶 በአዲስ አበባ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የተደረገው ሙሐደራ ።
🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘሁላህ)
📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇
🌐 https://t.me/shakirsultan
♦️| አዲስ ሙሓደራ ከ"ملتقى" ቁ.025
● ርእስ፦ "መርከቧ ከመስመጧ በፊት"
🎙ኡስታዝ ሱልጧን ሐሰን (አቡ ኑዐይም) -ሐፊዞሁ'ሏህ-
🕌 በሰለፊዮች መገናኛ ግሩፕ የተደረገ ሙሓደራ!
🗓 ረቢዑል-አወል 22 - 1448
|| #የመገናኛው_ግሩፕ፦
t.me/Multeqa_Ahlissuneh
t.me/Multeqa_Ahlissuneh
📚 የዲን እውቀትዎን በቤቶ ይገንቡ!
ከቤታችሁ ሆናችሁ በቀላሉ ዲናዊ እውቀቶችን፣ ትምህርቶችንና ማብራሪያዎችን ማግኘት ከፈለጉ፡
🔹 ትምህርቶችን ለመከታተል
🔹 ጥያቄና መልሶችን ለማግኘት
🔹 ጣፋጭ ሙሀደራዎችን ለማግኘት
👇 ከታች ካሉት ዝርዝሮች/ሊንኮች አንዱን ይጫኑ!
👌ዱንያ ልክ እንደ ህልም ናት ።
የምንወደውን ህልም ስናይ ከእንቅልፋችን መንቃት ባንፈልግም እንኳ ድንገት ልንነቃ እንችላለን
ከነቃን በኋላ የጀመርነውን ህልም ዳግም ተኝተን መቀጠል አንችልም።
በዱንያም ስንኖር ፀጋዋ የቱንም ያህል ቢያረካን ወደ አኸራ የምንሄድበት ቀን ስለማናውቀው ከህልም የተለየ ስሜት የለውም። እናስተውል !?
https://t.me/YusufAsselafy
🌀አዲስ Pdf
الرد المبين على محمد حامي الدين في ثنائه على رئيس جماعة الإخوان المسلمين وقائدهم سيد قطب المبتدع وأمثاله
✍ الشيخ محمد بن حياة الولوي حفظه الله
ሙሀመድ ሃሚዲን የኢኽኑ'ል ሙስሊሚን መሪ የነበረውን ሰይድቁጥብን ባወደሰበት ንግግሩ ላይ የተሰጠ ግልፅ ምላሽ!!
https://t.me/SheikMohmmedHyatHara
https://t.me/SheikMohmmedHyatHara
