cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አለሕግ🔵AleHig

Alternative legal enlightenment/ALE አለሕግ Affordable&Accessible Legal Expertise አማራጭ የሕግ እውቀት፣ ነፃ የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ የሕግ መረጃና መሰረታዊ የሕግ እውቀት ያገኛሉ Website //linktr.ee/alehig 👉 @LawsocietiesBot 📞0920666595👈ጠበቃና የሕግ አማካሪ @MikiasMelak

Show more
Advertising posts
13 100Subscribers
+424 hours
+427 days
+18730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

መልካም እሁድ ይሁንላችሁ። ሼር ለወዳጅ ዘመድ ጓደኛ https://t.me/lawsocieties
Show all...
አለሕግ🔵AleHig

Alternative legal enlightenment/ALE አለሕግ Affordable&Accessible Legal Expertise አማራጭ የሕግ እውቀት፣ ነፃ የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ የሕግ መረጃና መሰረታዊ የሕግ እውቀት ያገኛሉ Website //linktr.ee/alehig 👉 @LawsocietiesBot 📞0920666595👈ጠበቃና የሕግ አማካሪ @MikiasMelak

👍 1
What does the law say about socio-economic and moral damage on expropriation? For countries like Ethiopia, land is the primary socio-economic, political, and cultural asset. The expropriation of land disrupts the day-to-day lives of individuals, creating inconveniences in social aspects such as separation from neighbors and adapting to a new environment, as well as transportation inconveniences when it comes to commuting to school or work. Moreover, it can result in psychological distress. Additionally, economic factors come into play, including the loss of subsistence and the interruption of economic activities. Governments should take responsibility, develop dedicated plans to address the socio-economic effects on people that will be displaced, monitor social impacts of projects, assess the relocation area livelihood. Expropriation and Valuation, Compensation, and Resettlement Council of Ministers Regulation No. 472/2020, Article 30, articulates the provision of psychological support, if needed, and the payment of a lump sum compensation in the range of 25,000 to 60,000 for severed social relations and moral damage to displaced individuals who are relocated 5 kilometers or further from their original place.
Show all...
👍 3
#Humanrights #Expropration #publicinterestvsindividualrights
Show all...
👍 1
#Humanrights #Expropration #publicinterestvsindividualrights
Show all...
ረቂቅ የመተዳደሪያ ደንብ *********************** የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር በቅርቡ ለሚያካሂደው ጉባኤ ዝግጅቶችን እያደረገ ያለ መሆኑ ይታወቃል:: በዚሁ ጉባኤ ላይ ከሚቀርቡ ሰነዶች አንዱና ዋነኛው የማህበሩ መተዳደሪያ ደንብ ነው:: በመሆኑም መላው የማህበሩ አባላት ይህ ሰነድ የማህበሩን ህጋዊ አቋም ፤ የአመራር አደረጃጀት እና አስራር የሚወስን ወሳኝ ሰነድ መሆኑን በመገንዘብ በአግባብ በማንበብ እና ሀሳባቸውን በማደራጀት መስጠት እንደሚገባቸው ታምኖበታል:: በመሆኑም የማህበሩ አባላት መተዳደሪያ ደንቡ የተሻለ እና ማህበሩን የሚያጠናክር ሆኖ እንዲወጣ የበኩላቸውን እንዲወጡ ማህበሩ ጥሪውን ያቀርባል:: መረጃውን #share #like በማድረግ እንድታጋሩልን እንጠይቃለን:: መረጃዎች በፍጥነት እንዲደርሷችሁ ይፋዊ ገፃችንን በሚከተለው መስፈንጠሪያ ይቀላቀሉ:: ፌስቡክ- https://www.facebook.com/ethiopianbarassociation?mibextid=9R9pXO የቴሌግራም ገፅ- https://t.me/ethiopianfederalbarassociation የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር ሚያዝያ 18 ቀን 2016ዓ.ም አዲስ አበባ፤
Show all...
👍 5 1
ማንኛው አይነት የሕግ ጉዳይ እና ጥያቄ ሲኖር ይደውሉ ነፃ የሕግ መረጃ ያገኛሉ። ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ   0920666595 Reach out for free legal consultation and guidance on any legal matter. Contact our experienced attorney and legal advisor at 0920666595. #አለሕግ #Alehig Alternative legal enlightenment/ALE አማራጭ የሕግ እውቀት🔴
በማህበራዊ ገፆቻችን ቤተሰብ ይሁን ስለሕግ መረጃ ያገኛሉ።
👆👆👆👆👆👆👆👆👆 👉Telegram👈 https://t.me/lawsocieties 👉Facebook Page 👈 https://www.facebook.com/lawsocieties/ 👉 LinkedIn 👈 https://www.linkedin.com/company/lawsocieties/ 👉YouTube 👈 https://youtube.com/@Ale_Hig 👉Website 👈 http://alehig.wordpress.com
Show all...
አለሕግ🔵AleHig

Alternative legal enlightenment/ALE አለሕግ Affordable&Accessible Legal Expertise አማራጭ የሕግ እውቀት፣ ነፃ የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ የሕግ መረጃና መሰረታዊ የሕግ እውቀት ያገኛሉ Website //linktr.ee/alehig 👉 @LawsocietiesBot 📞0920666595👈ጠበቃና የሕግ አማካሪ @MikiasMelak

👍 5
ህጋችን ! ስለችሎታ እና ክልከላ ሕጉ ምን ይላል? ሁላችንም ሰው በመሆናችን መብት እና ግዴታዎችን የሚፈጥሩ ተግባራትን መከወን እንችላለን።መብት እና ግዴታን የሚፈጥሩ ተግባራት የሚባሉት ውል መዋዋል ፣ወኪል መሆን፣መክሰስ፣መከሰስ፣ንብረት ማፍራት በንብረት መብት መጠቀም፣ ጋብቻ መፈፀም ኑዛዜ ማድረግ እና የመሳሰሉት ናቸው። እነኚህን መብቶችን ለመጠቀም ነፃ እና ምክንያታዊ ውሳኔ መወሰን የማንችልበት ሁኔታ ላይ እንዳለን ሕግ ግምት ሲወስድ ከእነኚህ ሕጋዊ ውጤት ካላቸው ተግባራት ልንከለከል እንችላለን። እስኪ የፍትሐብሔር ሕጋችን ስለ ክልከላ ምን እንደሚል እንመልከት። 1.  ስለችሎታ የፍ/ብ/ሕ/ቁ 192 ‘ሁላችንም በሕግ ተወስኖ ካልተገለፀ በቀር ማንኛውንም አይነት የማህበራዊ ኑሯችንን ተግባር ለመፈፀም ችሎታ አለን’ ይላል። ይህን ችሎታ የሚያሳጡት በዕድሜ ለአካለ መጠን አለመድረስ (ከ18 ዓመት በታች መሆን) የአዕምሮ ህመም፣ድርጊቱን ለመፈፀም ወሳኝ የሆነ የአካል ክፍል ጉዳት እና በፍርድ ቤት የሚጣል ከመብት የመሻር ቅጣት ናቸው፡፡ የተወሰኑ ነገሮችን ብቻ የማድረግ ችሎታ የሚያሳጣው ደግሞ የኢትዮጵያ ዜጋ አለመሆን ሲሆን፤ ለዜጎች ብቻ በተከለከሉ ተግባራት ለምሳሌ መምረጥ ወይም መመረጥ፣በተወሰኑ የሥራና የንግድ እንቅስቃሴዎች ለምሳሌ በመገናኛ ብዙሀን፣ በብሮድካስት አገልግሎት እና በመሳሰሉት የተወሰኑ መስኮች ለመሰማራት የኢትዮጵያ ዜጋ ያልሆነ ሰው በሀገራችን ሕጎች ስለተከለከለ ለነዚያ ተግባራት ኢትዮጵያዊ ዜጋ ባለመሆኑ ችሎታ ይጎለዋል፡፡ #አለሕግ #Alehig በያለው ከተማው
Show all...
👍 4
★ ዳሽን ባንክ አዲስ የስራ ማስታወቂያ ♦Deadline: May 5, 2024 Dashen Bank invites qualified applicants for following job positions. ✔ Position 1: Attorney, Litigation ✔ Position 2: Attorney, Sheriah & Legal Research and Advisory ✔ Position 10: Principal Attorney, Legal Research & Advisory I ✔ Position 12: Senior Attorney, Legal Research & Advisory ❇️ Qualification: Information Technology, Computer Science, Computer Information System, Software Engineering, Law preferable, Risk Management, Economics, Accounting, Finance, or Banking, Marketing Management, Management, Business Administration, Human Resource Management , or any other equivalent fields 🔻Salary: Based on Salary Scale and benefits. 🌀 How to Apply Online?? 👇👇👇👇 https://dailyjobsethiopia.com/2024/04/26/dashen-bank-new-vacancy-21/
Show all...
👍 5
👍 1