cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

💛 የ መዝሙር ግጥሞች 💛

🇪🇹 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇 👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት   👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት 💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት መገኛ 📢ለ ማስታወቂያ ስራዎች @Miki_Mako

Show more
Advertising posts
134 382Subscribers
+16424 hours
+3337 days
+80530 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViewsSharesViews dynamics
01
💛 ሙሉ ለሆሳዕና እና ለህማማት የሚሆኑ ለስልኮ ፕሮፋይል ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት  ይቀላቀሉ👇👇 JOIN 📍https://t.me/+mr8X2nJRHYY3Yjlk 📍
10Loading...
02
ጌታ በአህያ ውርንጭላ ላይ ተቀምጦ እየሩሳሌም ገባ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 እንኳን አደረሳችሁ! #ሆሳዕና https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q 💛 @Ei_du 💛
4 14646Loading...
03
Samsung  Galaxy  note  3 አዲስ  አንደታሸገ  32  gb 3 gb ram ዋጋ 4000  ብር በማከፋፈያ ዋጋ Call me 👇👇👇👇 ☎️ 0909255008 ☎️ 0912739699 ተጨማሪ ስልኮችን  ለመመልከት አና ስልክ ለመሽጥ ከፈለጉ 👇 ቤተሰብ ይውኑ 👉https://t.me/used_phone_ethiopian
2 2061Loading...
04
የሆሳዕና እና የትንሳኤ መዝሙር 👇👇 https://t.me/+FhXRM9Tp8f5jZTBk
3110Loading...
05
የዐቢይ ጾም ፰ኛ ሳምንት #ሆሳዕና በቅዳሴ ግዜ     #ምንባባት ሮሜ ም ፰፥፩-ፍጻ ፩ዮሐ ም ፩፥፲፫-፲፩ ግብ ሐዋ ም ፰፥፳፮-ፍጻ     #ምስባክ    መዝ ፹፥፫ ንፍሑ ቀርነ በዕለተ ሠርቅ በእምርት እለት በዓልነ እስመ ሥርዓቱ ለዕሥራኤል ውእቱ       #ትርጉም በከፍተኛው በዓላችን ቀን መለከትን ንፉ፤ ለእስራኤል ሥርዓቱ ይህ ነውና፥       #ወንጌል የዮሐንስ ወንጌል ም ፲፪፥፩-፲፪       #ቅዳሴ ቅዳሴ ጎርጎርዮስ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
5 97141Loading...
06
​​🌿በዓለ🌿 ሆሣዕና 🌿 ክፍል ሁለት ከላዕከ ወንጌል በእደ ማርያም ይትባረክ /ቀሲስ/ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የትምህርት ሥርጭት ኃላፊ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም በአህያዋና በውርንጭላዋ ላይ በጥበብ በአንድ ጊዜ ተቀምጦባቸዋል ለእርሱ የሚሳነው ነገር የለምና፡፡ በአህያ የተቀመጠበት ምክንያት ደግሞ ቀድሞ ነቢያት ዘመነ ጸብዕ የሆነ እንደሆነ በፈረስ ተቀምጠው ይታያሉ፡፡ ዘመነ ሰላም የሆነ እንደሆነ በአህያ ተቀምጠው መነሳንስ ይዘው ይታያሉና ዘመነ ሰላም ደረሰ ሲል ትንቢቱን ባወቀ አናግሯል ምስጢሩም በአህያ የተቀመጠ ሸሽቶ አያመልጥም አሳዶም አይዝም እሱም ካልፈለጉኝ አልገኝም ከፈለጉኝ አልታጣም ሲል ነው፡፡ ሲሄዱም ሕዝቡ ልብሳቸውን በመንገድ አነጠፉ፡፡ እንኳንስ አንተ የተቀመጥክባት አህያ መሬት መርገጥ አይገባትም ሲሉ ነው፡፡ እንዲሁም ሕዝቡ፣ ሕፃናቱ ሳይቀሩ ዘንባባ ይዘው የሚቀድሙትም የሚከተሉትም "ሆሣዕና ለወልደ ዳዊት ቡሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር"ለዳዊት ልጅ መድኃኒትን መባል ይገባዋል፤ በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ የተባረከ ነው/ ሆሣዕና በአርያም እያሉ ያመሰግኑ ነበር፡፡ 🌿ሆሣዕና ማለት መድኃኒት ማለት ነው፡፡ የዘንባባው ምስጢርም🌿፡- አብርሃም ይስሐቅን ይስሐቅ ያዕቆብን በወለዱ ጊዜ፤ እስራኤል ከግብፅ በወጡ ጊዜ ዮዲት ሆሎፎርኒስን በገደለች ጊዜ ዘንባባ ይዘው እግዚአብሔርን አመስግነዋልና በዚህ መሠረት ሕዝቡ፡- የሰላም አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ በአህያ ላይ ተቀምጦ ሲሄድ ዘንባባ ይዘው አመስግነውታል፡፡ ደቀ መዛሙርቱ ሲያመሰግኑ ከሕዝቡ መካከል ከፈሪሳውያን አንዳንዱ መምህር ሆይ፡- ደቀ መዛሙርትህን ገሥጻቸው አሉት፡፡ መልሶም እላችኋለሁ እነዚህ ዝም ቢሉ ድንጋዮች ያመሰግናሉ አላቸው፤ ድንጋዮች ሳይቀሩ አመስግነውታል፡፡ ሉቃ ፲፱፥፵ በዚህ መሠረት ይህ በዓል የምስጋና በዓል ነው፡፡ እኛም ፈጣሪያችንን ሁልጊዜ ማመስገን አለብን የተፈጠርነውም ስሙን ለመቀደስ ክብሩን ለመውረስ ነው፡፡ ስሙን ለመቀደስ ማለት ስሙን ለማመስገን ማለት ነው፤ ክብሩን ለመውረስ ማለት ደግሞ መንግሥተ ሰማያትን ለመውረስ ማለት ነው፡፡ የተፈጠርነው ለዚህ የተቀደሰ ዓላማ ስለሆነ ሁልጊዜ እግዚአብሔርን ማመስገን ይገባል፡፡ ምስጋናውም በፍጽም እምነት፣ በቅንነትና በንጹሕ ልብ መሆን አለበት፡፡ "እባርኮ ለእግዚአብሔር በኵሎ ጊዜ ወዘልፈ ስብሐቲሁ ውስተ አፉየ" /እግዚአብሔርን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ ምስጋነውም ዘወትር በአፌ ነው/መዝ፴፫፥፩ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔርን ሁልጊዜ አመስግነን መንግሥቱን ለመውረስ እንድንችል የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እንዲሁም የቅዱሳን አማላጅነታቸው አይለየን፡፡ ለበዓለ ሆሣዕና ያደረሰን አምላክ ለብርሃነ ትንሣኤውም በሰላም ያድርሰን፡፡አሜን ወስብሐት ለእግዚአብሔር ቃለሕይወት ያሰማልን ~ተፈጸመ ~ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
5 31542Loading...
07
✞ነገር ግን ያመንነው✞ ነገር ግን ያመንነው ያድነናል ብለው ጸንተው ተሰለፉ ለኃይማኖታቸው ሶስቱ ወጣቶችን ከእሳት ያወጣቸው ኃይማኖት ነው እኝጂ ሌላ ምን ሊሆን ነው ናቡከደነፆር በዱራ ሜዳ ላይ ጣዖቱን አቁሟል እንድንሰግድ እንድናይ        አዝ= = = = = እምቢልታ ሲነፋ መለከት ሲሰማ በአንድነት እንዲሰግድ ሰው ሁሉ ተስማማ ነገር ግን ትእዛዙን የማይቀበው ከሚነደው እሳት ይጨመራል ወዲያው        አዝ= = = = = ሰው ሁሉ ይንበርከክ ለወርቁ ለብሩ አምላክ ስለሆነ በአንድነት ያክብሩ ለግዙፉ ሐውልት ያልሰገደ ቢኖር ምህረት ሳያገኝ ወደ እሳት ይወርወር        አዝ= = = = = ሲድራቅ ሚሳቅ እና አብደናጎም ሆነው ሳይሰግዱ በድፍረት ቆመው አየናቸው ንጉሡ ቢቆጣም አልተደናገጡም አሉ እንጂ በድፍረት ለጣዖት አንሰግድም        አዝ= = = = = በዚህ አንመስልህም አስፈላጊ አይደለም አምላካችን አለ ከእቶን የሚያድነው ከእቶን ያድነናል ፍዱም እምነት አለን ባያድነን እንኳን የእሱ ፈቃድ ይሁን        አዝ= = = = = ናቡከደነፆር እጅግ ተናደደ እቶ        አዝ= = = = = በእሳት መካከል ሲመላለሱ አይቶ            መዝሙር          ይልማ ኃይሉ            ትንቢተ ዳንኤል ፫ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮  
4 66320Loading...
08
✞ኒቆዲሞስ✞ ኒቆዲሞስ ኒቆዲሞስ ትሁቱ ተማሪ የኢየሱስ ክርስቶስ የሰው ልጅ መክበሩን በዳግመኛ ልደት ከውሃ ከመንፈስ እንዲገኝ ልጅነት የአይሁድ መምህር ከጌታ ሥር ሆኖ ጠይቆ ተረዳ ተቀበለው አምኖ        አዝ= = = = = የመከራው ጊዜ ዘመኑ ሲያበቃ የኦሪቱ መምህር የአይሁድ አለቃ ብሉዩን ከሓዲስ እያመሳጠረ ከጌታ እግር ሆኖ ቁጭ ብሎ ተማረ        አዝ= = = = = ሊቅ ሲሆን ተማሪ ሊሆን የተመኘ በጨለማ ሄዶ ብርሃኑን አገኘ ኒቆዲሞስ ትሁት ጽድቅን የተጠማ ምንጩን ተጎነጨ ወጣ ከጨለማ        አዝ= = = = = በአይሁድ ጭካኔ ብዙዎች ሲፈሩ የክፉ ቀን ወዳጅ ሆነ ለመምህሩ ጽድቅና መንግሥቱን እየመሰከረ በአዲስ መቃብር ሥጋውን አኖረ            መዝሙር         አቤል ተስፋዬ                  ዮሐንስ ፫ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
4 1828Loading...
09
✞ኦርያ✞ ኦርያ የሚሏት ያቺ መልካም ደጅ ምህረት አሰጠችኝ ከነ ጴጥሮስ እጅ ጠዋት በሰው ሸክም ሄጄ እቀመጣለሁ ሳንቲም በመለመን ጊዜ አባክኛለሁ ያዘነው ሲሰጠኝ ሌላውም ሲያልፈኝ ከሰው በታች መሆን በጣም መረረኝ        አዝ= = = = = አጥንት የሌለው ነው የእኔ ሰውነት ድብልብል እያለ ጽናት ተስኖት ሲመሽ ሁል ጊዜ በጣም ይጨንቀኛል አድራሾቼ መጥተው የታል ብሩ ይሉኛል        አዝ= = = = = ወደ እኛ እኛ ሃይማኖት ግባ ሲለኝ ጴጥሮስ ልቤ ተማረከ አለብኝ ልፍስፍስ እጄን ቢጨብጠው ውስጤን ነዘረኝ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተነሳ አለኝ        አዝ= = = = = ውሃን ደም አርግቶ ነፍስን የሚዘራ እግር ሰጠኝና ቆምኩኝ ከሰው ጋራ ቤተመቅደስ ገብተው ምስጋና ሲያደርሱ መሃላቸው ቆሜ ዘመርኩ እንደ እነርሱ                          መልአከ ሰላም ቀሲስ            እንግዳወርቅ በቀለ "..ብርና ወርቅ የለኝም፤ ይህን ያለኝን ግን እሰጥሃለሁ፤ በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተነሣና ተመላለስ አለው።"                   ሐዋ፫፥፮ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
4 90920Loading...
10
https://yt.psee.ly/5vfs4q
2 7333Loading...
11
💛 ሙሉ ለሆሳዕና እና ለህማማት የሚሆኑ ለስልኮ ፕሮፋይል ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት  ይቀላቀሉ👇👇 JOIN 📍https://t.me/+mr8X2nJRHYY3Yjlk 📍
2 4466Loading...
12
🙏 በማርያም ይሄን ቻናል ሳታዩ እንዳታልፉት ✅JOIN✅ የምትለውን ብቻ ይንኳት።🙏
2 0691Loading...
13
📜💚💛❤️ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን እንወቅ💚💛❤️📜
4640Loading...
14
ተሰምተው የማይጠገቡ የአባታችንን ትምህርቶች በትንሽ ሜጋ ባይት በዚህ ቻናል ላይ ታገኛላችሁ።
1 1870Loading...
15
Samsung  Galaxy  note  3 አዲስ  አንደታሸገ  32  gb 3 gb ram ዋጋ 4000  ብር በማከፋፈያ ዋጋ Call me 👇👇👇👇 ☎️ 0909255008 ☎️ 0912739699 ተጨማሪ ስልኮችን  ለመመልከት አና ስልክ ለመሽጥ ከፈለጉ 👇 ቤተሰብ ይውኑ 👉https://t.me/used_phone_ethiopian
3 7711Loading...
16
📜💚💛❤️ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን እንወቅ💚💛❤️📜
2 1240Loading...
17
👩‍👦‍👦👉መንታ ወንድና ሴት ቢወለዱ ክርስትና እንዴት  ይነሳሉ? 👉ሴት በወር አበባ ጊዜስ? 👉 ወንድ ህልመ ሌሊት ቢያጋጥመው ለስንት ቀን ይረክሳል ? 👉 ሰባቱ አጽዋማት እነማን ናቸው? 👉 አምስቱ አዕማደ ምስጢራት ማን ናቸው? 👉 ከአስርቱ ትዕዛዛት ውጪ ያለው ትዕዛዝ ምነው❓ ⛪️ከሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን አንፃር መልሱን ይመልከቱ⛪️                     👇👇👇👇
1 5150Loading...
18
📌 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ? 📌 ሊቀ መዝሙራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 📌 ሊቀ መዝሙራን ይልማ ኃይሉ 📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ 📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ 📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ 📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ 📌 ዘማሪ ምርትነሽ ጥላሁን 📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው እና የሌሎችንም ........... የዘማሪዎችው መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር Join የሚለውን ንኩት 🔻🔻🔻                    👇👇👇 https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk
9791Loading...
19
📔መጽሐፈ ሄኖክ📔
1 1880Loading...
20
🟢ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ 40ቀንና አርባ ሌሊት የጾመበት ገዳም ምን በመባል ይታወቃል ?!
1 0240Loading...
21
🌿የሆሳዕና 🌿እና የትንሳኤ መዝሙሮች በዚህ ያገኛሉ። https://t.me/+FhXRM9Tp8f5jZTBk
3 1572Loading...
22
✞የዓለም ጨለማ የጠፋብሽ✞ የዓለም ጨለማ የራቀብሽ ንጽሕት ብርሕት የሞት ፀሐይ ማስፈራት የጠፋብሽ እመ ሕይወት ቡርክት ነሽ በእውነት ክብርት ነሽ በእውነት ኪዳነምሕረት በምሥራቅ በኩል ከተተከለች የኤደን ገነት ሁለት እጽ ካሏት አንዱ የሕይወት አንደኛው የሞት አንቺ ትበልጫለሽ የሕይወት ፍሬን የተሸከምሽው የሞትን ተክል ነቅሎ የጣለ ልጅ የወለድሽ        አዝ= = = = = የአምላክን ሕግ በመተላለፍ በመጣ መርገም ክህደት ጨለማ አለማወቁ ሰፍኖ በዓለም ስንደናገር ቀንዲሉ ጠፍቶ ፍጹም ታውረን ሰጠችን ድንግል የሚያበራውን የሕይወት ብርሃን        አዝ= = = = = ከምርጦቹ ጋር የሚያደርገውን የምሕረት ኪዳን ለድንግል ሰጥቷል ከሁሉ የሚበልጥ የእናትነትዋን ኪዳኗን አምኖ ስሟን ለጠራ ዝክርዋን ላረገ በላይ ይኖራል በልጇ እልፍኝ እንደከበረ መዝሙር መምህር አቤል ተስፋዬ ​​"ከመረጥኩት ጋር ቃልኪዳኔን አደረግሁ"               መዝ ፰፱፥፫ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
12 56467Loading...
23
✞ጌታ ሆይ ውለታህ✞ ጌታ ሆይ ውለታህ ተአምርህ ድንቅ ነው አምላካዊ ቃልህ ስምህ ሕይወቴ ነው(፪) በሐዋርያት አድረህ ብዙ መክረኸኛል ስለ ኃጢአቴ ሞተህ ህይወት ሰጥተኸኛል ጌታ ሆይ ውለታህ ተአምርህ ድንቅ ነው አምላካዊ ቃልህ ስምህ ሕይወቴ ነው        ለሐዘኔ ደርሰህ ፈጥነህ አረጋጋኸኝ አይዞህ/ሽ/ ልጄ ብለህ ስወድቅ ያነሳኸኝ ከማይጠፋው እሳት ከሞት ያወጣኸኝ ላንተ የምከፍልህ ምን ስጦታ አለኝ        እውነተኛ ረዳት ወገኔ አንተ ነህ ጌታዬ ከእናት ልጅ እጅግ ትበልጣለህ መታመን ባንተ ነው ደግሞም መመካት ወቅት የማይለውጥህ የማታውቅ ወረት       ስምህ ምግቤ ሆኖ ስጠራው እጠግባለሁ ፍቅርህን ቀምሼ ፍፁም እረካለሁ በሰማይም በምድር በነፍስም በሥጋ በአንተ  እመካለሁ አልፋና ኦሜጋ     መልአከ ሰላም ቀሲስ      እንግዳወርቅ በቀለ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
6 77643Loading...
24
​​የዐቢይ ጾም ሰባተኛ ሳምንትኒቆዲሞስ) ክፍል ሁለት በሚታይ አገልግሎት የማይታይ ደጋፊ ከእግዚአብሔር ሲታደል ማንም አያየውምና።ዮሐ ፫፥፱ "ኒቆዲሞስም መልሶ ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል አለው፡፡" ኒቆዲሞስም በሚታይ አገልግሎት የማይታይ የልጅነት ደጋ የሚሰጥበትን ምሥጢር ጥምቀት በምሳሌ በነገረውም አልገባውም ነበር፡፡ ለዚህም ነው "ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል" ሲል የጠየቀው ዮሐ፫፥፲€ ።"ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፦ ፬አንተ የእስራኤል መምህር ስትሆን ይህን አታውቅምን" እዚህ ላይ ሁለት ነገሮች ይነሳሉ ፩፦መምህር ብሎ፦ ማለምለም ማክበር በዚህ በጌታችን ንግግር መምህርንን ማክበር እንዳልከን ነው የምንረዳው፡፡ አንድም፦ የኒቆዲሞስን ማንነት ሲመሰክር ነው። አንድም፦ አቅርቦ ማስተማር ለመምህራን ልማድ ነው ከዚያ አንጻር ሲያስተምረው ነው። ፪፦አታውቅም ማለቱ ተግሳጽን ያመለክታል ምንም እንኳን የአይሁድ መምህራቸው ብትሆንም ይህንን ለመሰለው ታላቅ ምሥጢር አላዋቂ ነህ ሲል ገሥጾታል፡፡ አንድም፦ ጌታችን የነቀፈው አለማወቁን እንጂ መምህርነቱን አይደለም፡፡ አንድም፦/ተግሳጹ ባለማወቁ ሳይሆን ክርክር በማብዛቱ ነው፡፡/ ዮሐ፫፥፲፩ "እውነት እውነት እልሃለው፡- የምናውቀውን እንናገራለን ያየነውን እንመስክራለን ምስክራችንንም አትቀበሉም።" ያስተማረውን የልጅነት ምሥጢር አይሁድ አምነው አይቀበሉትምና እንዲህ አለ፡፡ እውነት እውነት እልሃለሁ፦ አንድነቱን ተናገረ ያየነውን የሰማነውን እንመሰክራለን ሲል፦ ሶስትነቱን የምናውቀውን እንናገራለን፦ ያየነውንም እንመሰክራለን ምስክራችንንም አትቀበሉም አለ፡፡ ራሱን ከመጥምቁ ከዮሐንስ ጋር ጀምሮ ኒቆዲሞስን ደግሞ ከአይሁዳ ጋር ቆጥሮ ሲናገር ነው። አንድም፦ ራሱን ከባሕርይ አባቱ ከአብና ከባሕርይ ሕይወቱ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር አንድ አድረጎ ሲናገር ኒቆዲሞስን ደግሞ በሃናና ቀያፋ መስሎ ነው፡፡ ሉቃ ፳፪፥፷፮፥፸፩ አንድም፦ ራሱን ከሐዋርያት ጀምሮ ኒቆዲሞስን በአይሁድ በአሕዛብ በነገስታት መስሎ ነው፡፡ ሐዋ ፫፥፲፫, ፬፥፬ አንድም፦ ራሱን በኋላ ዘመን መምህራን ጋር ቆጥሮ ኒቆዲሞስን በኋላ ዘመን መናፍቃን መስሎ ነው አንዲህ ያለው ዮሐ ፫፥፲፪ "ስለ ምድራዊ ነገር በነገርኳችሁ ጊዜ ካለመናችሁ ስለሰማያዊ ነገር ብነግራችሁ እንዴት ታምናላችሁ" በሚታይ አገልግሎት በጥምቀት የሚሰጣችሁን ልደታችሁን ካላመናችሁ ሰማያዊ ልደታችሁን ማለትም ከሙታን ተለይታችሁ ተነሥታችሁ መንግሥተ ሰማያት ትገባላችሁ ብዩ ብነግራችሁ እንዴት ታምናላችሁ ሲለው ነው።/ትንሳኤ ሙታን ሁለተኛው ሰማያዊ ልደት ይባላል/ ማቴ፲፱፥፳፰ አንድም፡- ስለ ምድራዊ ልደቴ ስነግራችሁ ካላመናችሁ ስለ ሰማያዊ ልደቴ ብነግራችሁ እንዴት ታምናላች ሲላቸው ነው፡፡ አንድም፡- የፊተኛው ልደት በኋላኛው ልደት ተገለጠ ተብሎ እንደተነገረ ምድራዊ ልደቱ ያመነ ሰማያዊ ልደቱንም ይቀበላል ሲል ነው፡፡ ዮሐ ፫፥፲፫ ከሰማይ ከወረደው በቀር ወደ ሰማይ የወጣ ማንም የለም እርሱም በሰማይ የሚኖረው የሠው ልጅ ነው።" ወደ ሰማይ የወጣ የለም ወደ ሰማይ የወጣው ከሰማይ የወረደው ክርስቶስ ነው አንጂ ይህንስ ለምን ይለዋል ቢል ወንጌላዊው የመጣውም የወረደውም አንድ አካል አንድ ባሕርይ ነው ለማለት አንድም፦ ሰማያዊ ሃብትን ሰማያዊ እውቀትን ገንዘብ ያደረገ የለም ሰማያዊ ሃብትን ሰማያዊ እውቀትን ገንዘብ ያደረገ ከሰማይ የወረደው ክርስቶስ ነው እንጂ ዮሐ ፮፥፴፰ ሉቃስ ፳፬፥፶-፶፪ ዮሐ ፬፥፲፭-፲፭ ሙሴም ከምድረ በዳ እባብን እንደሰቀለ እንዲሁ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘለዓለም ሕይወት እንዲኖረው እንጅ እንደይጠፋ የሠው ልጅ ይሰቀል ዘንድ ይገባዋል፡፡" ለምሣሌ፦ ዪሐ ፫፥፲፮ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘለዓለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለምን እንዲሁ ወዷልና።ዮሐ፬፥፱ አንድ ልጅ ለሁሉ ቤዛ አድርጎ እስከ መስጠት ደርሶ እግዚአብሔር ዓለሙን ወዶታልና ከመኩሉ ዘየአምን ቦቱ አይትኃጎል በርሱ ያመነ ሁሉ እንዳይጎዳ የዘላለም ሕይወትን ያገኙ ዘንድ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን ቤዛ አድርጎ ሠጠን ሲል አንድም ትምርቱን ሰምተው ቃሉን አምነው ቢፈጽሙት ቢኖሩበት ሞትን አያዩምና ዓለም ያለው የሰውን ልጅ ነው ዮሐ፫፥፲፯ ዓለም በልጁ እንዲድን እንጂ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አላከውምና እግዚአብሔር ባለሙ ሊፈርድበት ልጁን ወደዚህ ዓለም አልሰደደውም እርሱስ ስለካሠለት ሊያድነው ዘንድ እንጂ አንድም፦ አስቀድሞ ያለተፈረደበት ሆኖ ሊፈርድበት አልሠደደውም ተፈርዶበታልና ከተፈረደበት ፍርድ ሊያድነው ነው እንጂ አንድም፦ በሥጋው ሊፈርድበት አልላከውምና እጅ ለሌለው እጅ እግር ለሌለው እግር ዓይን ለሌለው ዓይን ሊሰጠው ነው እንጂ አንድም፦ በመንፈሳዊ ቅሉ ሊፈርድበት አልሰደደውም ተኃድግ ለኪ ኃጢአትን ሊሰጥ ነው እንጂ።ዮሐ፭፥፳፬ ዮሐ፫፥፲፰ በእርሱ የሚያምን አይፈረድበትም በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል በግርማ መንግሥቱ በመለኮታዊ ክብሩ በቅድሳን ታጅቦ ለፍርድ ይመጣል በእርሱ ያመነ አይፈረድበትም በእርሱ ባላመነ ግን ፈጽሞ ይፈረድበታል። በአንድ በእግዚአብሔር ልጅ አላመነምና ተፈርዶበታል ይፈረድበታል። ዮሐ፫፥፲፱"ብርሃንም ወደ ዓለም ስለመጣ ሰዎችም ስራቸው ክፋ ነበርና ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ስለወደዱ ፍርዱ ይህ ነው።" ብርሃን ክርስቶስ ወደ ዓለም መጥቷልና ሰውም ከብርሃን ጨለማን ከእውቀት ድንቁርናን ከክርስቶስ ሠይጣንን ከወንጌል ኦሪትን ወዷልና፡፡ ዮሐ፫፥፳ "ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃን ይጣላልና ሥራውም እንዳይገለጥ ወደ ብርሃን አይመጣም። ምግባረ ክፉ የሆነ ሠው ብርሃንን ይጠላል ወደ ብርሃን አይመጣም ሥራው እንዳይገለጥበት ሥራው ሁሉ ክፉ ስለሆነ ኢዮ፳፬፥፲፫-፲፮ ወስብሐት ለእግዚአብሔር
9 93533Loading...
25
✞በረቀቀው ፍቅርህ✞ በረቀቀው ፍቅርህ አንተ ብትጠራኝ ዛሬ ይኸው ዳግመኛ መጣሁ በኃጢአት ዓለም ኖሬ(፪) ከቤትህ ርቄ ብሄድ ለዓለም ተገዛሁ አንተ ይቅር ትለኝ ዘንድ እንደገና መጣሁ(፪) በቆረስከው ሥጋህ በአፈሰስከው ደምህ ከዓለም ግዞት አውጥተህ አኑረኝ በቤትህ(፪) ዳግመኛ እንዳልበድልህ በዓለም ተታልዬ በቅዱሳንህ ምልጃ ጠብቀኝ ጌታዬ(፪) በዓለም የሰራሁትን ያሳዘንኩህን ሁሉ ይቅር በለኝ አምላኬ ስለ እግዝእትነ ኩሉ(፪) በረቀቀው ፍቅርህ አንተ ብትጠራኝ ዛሬ ይኸው ዳግመኛ መጣሁ በኃጢአት ዓለም ኖሬ(፪)               መዝሙር          በማኅበረ ቅዱሳን "የጠራችሁ ቅዱስ እንደ ሆነ እናንተ ደግሞ በኑሮአችሁ ሁሉ ቅዱሳን ሁኑ።" ፩ጴጥ፩፥፲፮   ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮      @yamazemur_getemoche   ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
6 89636Loading...
26
Media files
10Loading...
27
​​በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን የዐቢይ ጾም ሰባተኛ ሳምንት(ኒቆዲሞስ) በዲያቆን ያሬድ መለሰ ዮሐ፫፥፩ "ከፈሪሳውያን ወገን የአይሁድ አለቃ የሆነ ኒቆዲሞስ የሚባል ሠው ነበር።የኒቆዲሞስን ነገር ያነሳው ለምንድን ነው ቢሉ፦ በእምነት ጸንቶ እስከ መጨረሻው የሚከተለው ነውና፡፡ ሉቃ ፳፬፥፲፫ ፣ ዮሐ፲፱፥፴፱ አንድም ፦ በእርሱ አምኖ በኋላ የሚመሰክር ነውና፡፡ ዮሐ፯፥፶ አንድም፦ ያልተማሩ መጽሐፍት የማያውቁ ብቻ ሳይሆን ከተማሩ ከአዋቂዎች ከአለቆችና ከመምህራንም ወገን በእርሱ ያመኑ እንዳሉ ለመግለጥ አንድ ሠው ነበር ያለው ታሪክ አያይዞ ነው ቢሉ፦ ብዙዎች በስሙ አመኑ ከተባሉት መካከል ነው ሲል ነው፡፡ ከምዕራፍ ፪ ጋር ሲያያዝን ነው፡፡ በፋሲካ በዓልም በኢየሩሳሌም ሳለ ያደረገውን ምልክት/ገቢረ ተአምራት/ ባየ ጊዜ ብዙ ሰዎች በስሙ አመኑ ብሎ ስለነበር፡፡ ከዚህ ጋር ሲያያዝ ነው ዮሐ፪፥፳፫ አመኑ ከተባሉ ሲደምረው ከፈሪሳውያን ወገን የሚሆን ኒቆዲሞስ የሚባል አንድ ሠው ነበር አለ፡፡ ካመኑት መካከል አንዱ ኒቆዲሞስ ነውና አንድም፦ ታሪክ አላያያዘም ቢሉ፦ የቃሉን ትምህርት ገቢረ ተአምራቱን ተመልክቶ በእርሱ ያመነ ከፊሪሳዊያን ወገን የሚሆን በትምህርቱ በሀብቱ በሹመቱ የአይሁድ አለቃ የሆነ ኒቆዲሞስ የሚባል አንድ ሠው ነበረ ሲል ነው፡፡ የአይሁድ አለቃቸው ሲል፦ አለቅነቱ በሶስት ወገን ነው በትምህርት/ሊቅ ኦሪት/በሹመት በባለፀግነት (በሀብት) ዮሐ፫፥፪ "እርሱም በሌሊት ወደ ኢየሱስ መጥቶ መምህር ሆይ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ከሆነ በቀር አንተ የምታደርገውን እነዚህን ምልክቶችን ሊያደርግ የሚችል የለምና መምህር ሆነህ ከእግዚአብሔር ዘንድ እንደመጣህ እናውቃለን አለው።"በግዕዝ "ወውእቱ መድአ ሃበ እግዚአ ኢየሱስ ቀዲሙ ሌሊቱ።" ትርጉሙ "አስቀድሞ በሌሊት ወደ ጌታ የመጣ" አማርኛው ከግዕዙ ጋር ሲነጻፀር ቀዲሙ /አስቀድሞ/ የሚለው ይገኝበታል ።"እርሱም በሌሊት ወደ ኢየሱስ አስቀድሞ መጥቶ አስቀድሞ ወደ እርሱ የመጣ አለ ከምን አስቀድሞ?፦ ሲለው በስቅለት ጊዜ ሥጋውን ከመስቀል ከማወረዱ በፊት ለትምህርት በሌሊት መጣ ሲል ነው። አስቀድሞ የሚለው ሥጋውን ከማውረዱ በፊት አስቀድሞ ለመማር መጣ ለማለት ነው፡፡ ዮሐ ፲፱ አንድም፦ ከመዓልት ከሚመጡት አስቀድሞ በሌሊት መጣ ሲል ነው አንድም፦ ከማመን አስቀድሞ የመጣ ሲል ነው፡፡ ኒቆዲሞስ ኋላ ላይ አምኗል ከማመኑ በፊት ነው ለትምህርት የሚመጣ ነበር። ዮሐ ፯፥፵፱ በሌሊት ለምን መጣ? በሌሊት ለምን መጣ ቢሉ ለወንጌል የተጋ የእግዚአብሔር በረከት እንዳይከፈልበት የሚፈልግ ነውና፡፡ አንድም፦ ውዳሴ ከንቱ ሽቶ መምህር ነኝ እያለ ገና ይማራል ብለው እንዳይንቁት ነው። አንድም፦ ጨለማ የተባለ ድንቁርናን ይዞ አለማወቅንም ለብሶ ሲል ነው፡፡ ጨለማ የተባለች አንድም፦ የቀን ልቡና ባካና ነው፡፡ የሌሊት ልቡና የተሰበሰበ ነውና፡፡ በተሰበሰበ አእምሮ ለመማር የሌሊቱ ጊዜ የተመቸ ነው፡፡ አንድም፡- አይሁድን ፈርቶ ነው፡፡ ዮሐ፱፥፳፫ በሌላ በኩል ኒቆዲሞስ የጌታን መምህርነት የመሰከረለት አምኖ ነው ወይስ ሳያምን ነው የሚለው መመልከት ይገባል። ፍጽም አምኗል ቢሉ፦ አምኖ ነው ቢሉ፦ በህልውና በባሕርይ በመለኮት በሥልጣን ከእግዚአብሔር ጋር አንድ ከሆነ በቀር ማንም ሰው ይህንን ሥራ ሊሠራው አይችልም ሲል ነው፡፡ ዮሐ፩፥፶ ፍጹም አላመነም ቢሉ፦ እግዚአብሔር ያደረበት ሠው ካልሆነ በቀር ይህንን ተዓምራት ማንም ሊሰራው አይችልም ሲል ነው፡፡ ዮሐ፫፥፫ "ኢየሱስም መልሶ እውነት እውነት እልሃለሁ ሠው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔር መንግስት ሊያይ አይችልም አለው፡፡" የእግዚአብሔር መንግስት ያለው፦ ሃይማኖትን ነው፡፡ መንግስተ ሰማያት ሃይማኖት ትባላለች ለምን መንግስት ሰማያት በሃይማኖት ነውና የምትወረሰው ደግሞ ወልድ ዋሕድ በምትባል ሃይማኖት የምትወረስ ናትና፡፡ አንድም፦ መንግስተ ሰማያትን ነው ጻድቃን ከረፍታቸው በኋላ እንደ ከዋክብት ብርሃናዊያን ሆነው ይወርሷታል፡፡ ሠው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርስም ሲል ያልተጠመቀ ርኩስ ነው የረከሠ ያልተጠመቀ ሁሉ መንግስተ ሰማያትን አይገባባትም፡፡ አይወርሳትም አያያትም። ሰው በጥምቀት ዳግም ካልተወለደ በቀር መንግሥተ ሰማያትን አይወርሳትም ሲል ነው፡፡ ዮሐ፩፥፲፩-፲፫ ዳግም ልደት ያለው ጥምቀት ነው፡፡ ለልደት ሥጋ ነው ቢሉ፦ ከእናት ከአባት የምንወለደው አንድ ልደት ሲሆን በጥምቀት ከእግዚአብሔር ሲወለዱ (የምንወለደው) ዳግም ልደት ነው፡፡/ያልተካከለ ንጽጽር/ ለልደት ነፍስ ቢሉ፦ ሰው ሁለተኛ በጥምቀት ከእግዚአብሔር የሚወለደውን ነውና።/የተሰተካከለ ንጽጽር/ ዮሐ፩፥፲፩-፲፫ ጥቅል ትርጉም፦ ያልተጠመቀ/ዳግም ያልተወለደ/ ወልድ ዋሕድ የምትለውን ሃይማኖት አያውቃትም፡፡ መንግስት ሰማያትን አይወርስም ሲል ነው፡፡ ዮሐ፫፥፬ "ኒቆዲሞስም ሰው ከሸመገለ በኋላ እንዴት ሊወለድ ይችላል ዳግመኛ ወደ እናቱ ማኅፀን ገብቶ ይወለድ ዘንድ ይችላልን? አለው።" ሰው ወደ እናቱ ማኅፀን ወደ አባቱ አብራክ ተመልሶ ዳግም ሥጋዊውን ልደት ይወለድ ዘንድ እንዴት ይችላል? ሲል ነው፡፡ አንድም፦ ዳግም ካልተወለደ ክብር አብራክ ተመልሶ ዳግም ሥጋዊውን ልደት ይወለድ ይገባዋል ሲል ነው ዮሐ ፫፥፭ "ኢየሱስም መልሶ እንዲህ ሲል እውነት እውነት እልሃለሁ ሠው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም፡፡" ኒቆዲሞስ ጌታን ዳግም መወለድ ይቻላል ግዴታ ነው ብሎ ጠይቆ ነበርና ለጠየቀው መልስ ሲሰጥ ነው፡፡ ይቻላልን፦ ብሎ ለጠየቀው ልደቱን ነገሮች መወለጃውን አልነገረውም ነበርና ሁለተኛ ከአብራከ መንፈስቅዱስ ከማኅፀነ ዮርዳኖስ ካልተወለደ መንግሥተ ሰማያት መግባት አይችልም የሚለውን የመወለጃውን መንገድ ሲገልጥ ነው። ይገባዋል፦ ላለው ደግሞ የሚያሰጠውን ክብር ነገረው ሲል ነው። ዮሐ፫፥፮ "ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነው፡፡ በሥጋዊ ግብር የሚወለድ ግዙፍ ሥጋ ነው ልደቱም ሥጋዊ ነው ከረቂቅ መንፈስቅዱስ የምትወለድ ነፍስ ግን ረቂቅ ናት፡፡ አንድም፦ ከሥጋ የተወለደ ሥጋዊውን ክብር ያገኛል ከመንፈስ የተወለደ ግን መንፈሳዊውን ክብር ያገኛል ሲል ነው። ዮሐ፫፥፯ "ዳግመኛ ልትወለድ ያስፈልጋችኋል ስላልሁህ አታድንቅ፡፡ ዳግመኛ መወለድ ይገባል ግዴታ ነው ሲለው ነው። አንድም፦ የምትወለድበት መንገድ ይሄ ነው ብዬ ስለነገርኩህ ቃል አታድንቅ ሲለው ነው፡፡ ዮሐ፫፥፰ "ነፋስ ወደ ወደደው ይነፍሳል ድምጹንም ትሰማለህ ነገር ግን ከወዴት እንደመጣ ወዴትም እንዲሄድ አታውቅምን ከመንፈስ የተወለደ ሁሉ እንዲሁ ነው፡፡" ንፋስ ወደ ወደደው ይነፍሳል ከወዴት እንደመጣ ወዴትም እንደሚሄድ ግን አይታወቅም የንፋስ መኖር ባህር ሲገሥጽ ዛፍ ሲያናውጽ ይታወቃል፡፡ ከመንፈስቅዱስ የሚወለዱትም ልደት የማይታይ በሥራቸው የሚታወቅ ሲል ነው እንዲሁ በእምነት ተቀብለውት በሚሠራው ሥራ ይታወቃል፡፡
9 35526Loading...
28
ተሰምተው የማይጠገቡ የአባታችንን ትምህርቶች በትንሽ ሜጋ ባይት በዚህ ቻናል ላይ ታገኛላችሁ።
1 5631Loading...
29
https://www.youtube.com/live/I2FOGXlEen0?si=WNebFSG_91TaZkcR
2 2751Loading...
30
https://www.youtube.com/live/I2FOGXlEen0?si=WNebFSG_91TaZkcR
7251Loading...
31
🟢መናፍቃን ከሚያነሷቸው 3 ጥያቄዎች መካከል 1)የጌታችን እኔት የአዳም የውርስ ኃጢአት/ጥንተ አብሶ/አለባት። 2)የጌታችን እናት አልተነሳችም 3)እየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ነው። 👉ለነዚህ ጥያቄዎች እና ለመሳሰሉት መልስ የሚያገኙበት ቻናል ነው።አሁኑኑ ይቀላቀሉ።
1 2740Loading...
32
👩‍👦‍👦👉መንታ ወንድና ሴት ቢወለዱ ክርስትና እንዴት  ይነሳሉ? 👉ሴት በወር አበባ ጊዜስ? 👉 ወንድ ህልመ ሌሊት ቢያጋጥመው ለስንት ቀን ይረክሳል ? 👉 ሰባቱ አጽዋማት እነማን ናቸው? 👉 አምስቱ አዕማደ ምስጢራት ማን ናቸው? 👉 ከአስርቱ ትዕዛዛት ውጪ ያለው ትዕዛዝ ምነው❓ ⛪️ከሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን አንፃር መልሱን ይመልከቱ⛪️                     👇👇👇👇
2 6651Loading...
33
"ትንሳኤ" በእንግሊዘኛ ምን ይባላል?
1 1000Loading...
34
📌 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ? 📌 ሊቀ መዝሙራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 📌 ሊቀ መዝሙራን ይልማ ኃይሉ 📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ 📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ 📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ 📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ 📌 ዘማሪ ምርትነሽ ጥላሁን 📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው እና የሌሎችንም ........... የዘማሪዎችው መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር Join የሚለውን ንኩት 🔻🔻🔻                    👇👇👇 https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk
1 1020Loading...
35
📌ሰው ሲወለድ ሙስሊም ነበር ይላሉ ሙስሊሞች በተጨማሪ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ «እኔ ጌታ ነኝ አምልኩኝ አላለም ፣ መጽሐፍ ቅዱስ ተበርዞዋል ይላሉ» እንግዲህ ለእያንዳንዱ ከሙስሊም ለሚመጣ ጥያቄ አጥጋቢ መልስ ለማግኘት ከፈለጉ ይህን ቻናል ይቀላቀሉ። የተበረዘው መፅሐፍ ቅዱስ ነው ወይ  ቁርአን ? አንድ ቅጂ ብቻ አለው ፍፁም ከፈጣሪ ነው ተብሎ በሙስሊሞች የሚታመነው ቁርአን በዚ በኛ ዘመን 4 ዓይነት ቅጂዎች አሉት.....READ MORE
1 0680Loading...
36
🟢መናፍቃን ከሚያነሷቸው 3 ጥያቄዎች መካከል 1)የጌታችን እኔት የአዳም የውርስ ኃጢአት/ጥንተ አብሶ/አለባት። 2)የጌታችን እናት አልተነሳችም 3)እየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ነው። 👉ለነዚህ ጥያቄዎች እና ለመሳሰሉት መልስ የሚያገኙበት ቻናል ነው።አሁኑኑ ይቀላቀሉ።
1 7730Loading...
37
✞ ኒቆዲሞስ ✞ ሥውር ወዳጅ ምሁረ ኦሪት ኒቆዲሞስ ክቡር ኒቆዲሞስ ትሑት ባለጸጋ ሳለ በበጎ ሕሊና ዝቅ ብሎ ተማረ በሚደንቅ ትሕትና ፪ የአይሁድ አለቃ ኒቆዲሞስ ምሁር ጌታችን እንዳለ የእስራኤል መምህር ከፈሪሳውያን ልቡ የቀናለት በሌሊቱ ሲጓዝ ብርሀን በራለት፪ በመቅደስህ ቆሜ ስምህን ላሞግስ መንገዴን አብራልኝ በሌሊት ልገስግስ፪ አዝ= = = = = እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ከሆነለት በቀር ማንም አያደርግም የእጅህን ተአምር ብሎ ባንደበቱ እንደመሰከረ ከመስቀል አውርዶ ጌታውን ቀበረ፪ በመቅደስህ ቆሜ ስምህን ላሞግስ መንገዴን አብራልኝ በሌሊት ልገስግስ፪ አዝ= = = = = ዳግማዊ ልደትን ከጌታ ተማረ ከምድራዊ እውቀት ሰማይ ተሻገረ በምሽት ጨረቃ በመመላለሱ ይበራለት ነበር ከፀሐይ ከራሱ፪ በመቅደስህ ቆሜ ስምህን ላሞግስ መንገዴን አብራልኝ በሌሊት ልገስግስ፪ አዝ= = = = =     ኒቆዲሞስ ልሁን ሌሊት የማይፈራ ሠላሳና ስልሳ መቶ የሚያፈራ እንቅልፍ አርቅልኝ በጽናት ልበርታ እግሮቼን ታቅናልኝ ትእዛዝህ አብርታ፪ በመቅደስህ ቆሜ ስምህን ላሞግስ መንገዴን አብራልኝ በሌሊት ልገስግስ፪   አዝ= = = = =       ጎጆዬ ሲጨልም ሰማይ ሲደፋብኝ ውስጤ ብርሀን ሲያጣ ተስፋ ሲርቅብኝ በልቤ ላይ ውረድ በብሩህ ደመና ጨለማው ያላንተ አይገፋምና፪ በመቅደስህ ቆሜ ስምህን ላሞግስ መንገዴን አብራልኝ በሌሊት ልገስግስ፪ መዝሙር ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ ከፈሪሳውያን ወገን፣ ከአይሁድ አለቆች አንዱ የሆነ ኒቆዲሞስ የተባለ ሰው ነበረ፤ ዮሐንስ ፫:፩ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
20 966116Loading...
38
✞ ኒቆዲሞስ ✞ ኒቆዲሞስ ኒቆዲሞስ ክቡር ሌሊቱን በብርሃን የሚማር መምህር(፪) በጨለማው ግርማ ኮከብ የደመቀ በመከራው ፅናት ይህን ዓለም ናቀ መምሕር ሆኖ ሳለ ከመማር ያልራቀ የትዕቢትን ጅረት በትሕትና ተዋርዶ አደረቀ ረቢ ሰገደ በመንፈቀ ሌሊት ለረቢ አኮኑ አጽባዕት እምነ አጽባዕት የአቢ ረቢ ሰገደ በመንፈቀ ሌሊት ለረቢ ፍርሃትን በሚጥል ፍፁም ፍቅር ያደረ ከመስቀል አውርዶ ጌታውን ቀበረ የመግነዙን በፍታ በሽቱ ያከበረ ከመቅደሱ አንቀጽ ላይረሳ አምድ ሆኖ ታጠረ ረቢ ሰገደ በመንፈቀ ሌሊት ለረቢ አኮኑ አጽባዕት እምነ አጽባዕት የአቢ ረቢ ሰገደ በመንፈቀ ሌሊት ለረቢ ሌሊትም ለሌሊት እውቀትን ነገረች ህጉን ለሚያስበው ምክር አለኝ እያለች ከጨለማው ኃጢአት ነቅታ ብርሃን ካየች እንደ ኒቆዲሞስ ነፍስህም ተምራ ተመለሰች ረቢ ሰገደ በመንፈቀ ሌሊት ለረቢ አኮኑ አጽባዕት እምነ አጽባዕት የአቢ ረቢ ሰገደ በመንፈቀ ሌሊት ለረቢ በሌሊት አጋማሽ መምህር ለመምህር ሰገደ፤ ጣትስ ከጣት ይልቅ አይደለምን? መዝሙር ዲያቆን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ "ከፈሪሳውያንም ወገን የአይሁድ አለቃ የሆነ ኒቆዲሞስ የሚባል አንድ ሰው ነበረ" ዮሐ፫፥፩-፴፮ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
20 777242Loading...
💛 ሙሉ ለሆሳዕና እና ለህማማት የሚሆኑ ለስልኮ ፕሮፋይል ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት  ይቀላቀሉ👇👇 JOIN 📍https://t.me/+mr8X2nJRHYY3Yjlk 📍
Show all...
💯ለፕሮፋይል ፒክቸር💯
✝ ለህማማት ✝
💝አማርኛ ጥቅሶች💝
🤍JOIN🤍
ጌታ በአህያ ውርንጭላ ላይ ተቀምጦ እየሩሳሌም ገባ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 እንኳን አደረሳችሁ! #ሆሳዕና https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q 💛 @Ei_du 💛
Show all...
❤ 50🙏 13👍 5
Samsung  Galaxy  note  3 አዲስ  አንደታሸገ  32  gb 3 gb ram ዋጋ 4000  ብር በማከፋፈያ ዋጋ Call me 👇👇👇👇 ☎️ 0909255008 ☎️ 0912739699 ተጨማሪ ስልኮችን  ለመመልከት አና ስልክ ለመሽጥ ከፈለጉ 👇 ቤተሰብ ይውኑ 👉https://t.me/used_phone_ethiopian
Show all...
የሆሳዕና እና የትንሳኤ መዝሙር 👇👇 https://t.me/+FhXRM9Tp8f5jZTBk
Show all...
የ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የመዝሙር ግጥሞች

ከ መዝሙር ግጥሞች ቻናል ያገኛችሁትን መዝሙር ለማጥና በጋራ ለመለማመድ  የተለማመዱትን  በ Voice አብሮ ለመዘመር  ማወቅ የምትፈልጉትን መዝሙር ለመጠየቅ ይህን group ይቀላቀሉ:: በዚ ግሩፕ ሁሉም አጥኚ አስጠኚም ነው.. owener @Miki_Mako

የዐቢይ ጾም ፰ኛ ሳምንት #ሆሳዕና በቅዳሴ ግዜ     #ምንባባት ሮሜ ም ፰፥፩-ፍጻ ፩ዮሐ ም ፩፥፲፫-፲፩ ግብ ሐዋ ም ፰፥፳፮-ፍጻ     #ምስባክ    መዝ ፹፥፫ ንፍሑ ቀርነ በዕለተ ሠርቅ በእምርት እለት በዓልነ እስመ ሥርዓቱ ለዕሥራኤል ውእቱ       #ትርጉም በከፍተኛው በዓላችን ቀን መለከትን ንፉ፤ ለእስራኤል ሥርዓቱ ይህ ነውና፥       #ወንጌል የዮሐንስ ወንጌል ም ፲፪፥፩-፲፪       #ቅዳሴ ቅዳሴ ጎርጎርዮስ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
Show all...
👍 27❤ 14🙏 4❤‍🔥 3🏆 2🤗 1
ሼር 💛
​​🌿በዓለ🌿 ሆሣዕና 🌿 ክፍል ሁለት ከላዕከ ወንጌል በእደ ማርያም ይትባረክ /ቀሲስ/ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የትምህርት ሥርጭት ኃላፊ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም በአህያዋና በውርንጭላዋ ላይ በጥበብ በአንድ ጊዜ ተቀምጦባቸዋል ለእርሱ የሚሳነው ነገር የለምና፡፡ በአህያ የተቀመጠበት ምክንያት ደግሞ ቀድሞ ነቢያት ዘመነ ጸብዕ የሆነ እንደሆነ በፈረስ ተቀምጠው ይታያሉ፡፡ ዘመነ ሰላም የሆነ እንደሆነ በአህያ ተቀምጠው መነሳንስ ይዘው ይታያሉና ዘመነ ሰላም ደረሰ ሲል ትንቢቱን ባወቀ አናግሯል ምስጢሩም በአህያ የተቀመጠ ሸሽቶ አያመልጥም አሳዶም አይዝም እሱም ካልፈለጉኝ አልገኝም ከፈለጉኝ አልታጣም ሲል ነው፡፡ ሲሄዱም ሕዝቡ ልብሳቸውን በመንገድ አነጠፉ፡፡ እንኳንስ አንተ የተቀመጥክባት አህያ መሬት መርገጥ አይገባትም ሲሉ ነው፡፡ እንዲሁም ሕዝቡ፣ ሕፃናቱ ሳይቀሩ ዘንባባ ይዘው የሚቀድሙትም የሚከተሉትም "ሆሣዕና ለወልደ ዳዊት ቡሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር"ለዳዊት ልጅ መድኃኒትን መባል ይገባዋል፤ በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ የተባረከ ነው/ ሆሣዕና በአርያም እያሉ ያመሰግኑ ነበር፡፡ 🌿ሆሣዕና ማለት መድኃኒት ማለት ነው፡፡ የዘንባባው ምስጢርም🌿፡- አብርሃም ይስሐቅን ይስሐቅ ያዕቆብን በወለዱ ጊዜ፤ እስራኤል ከግብፅ በወጡ ጊዜ ዮዲት ሆሎፎርኒስን በገደለች ጊዜ ዘንባባ ይዘው እግዚአብሔርን አመስግነዋልና በዚህ መሠረት ሕዝቡ፡- የሰላም አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ በአህያ ላይ ተቀምጦ ሲሄድ ዘንባባ ይዘው አመስግነውታል፡፡ ደቀ መዛሙርቱ ሲያመሰግኑ ከሕዝቡ መካከል ከፈሪሳውያን አንዳንዱ መምህር ሆይ፡- ደቀ መዛሙርትህን ገሥጻቸው አሉት፡፡ መልሶም እላችኋለሁ እነዚህ ዝም ቢሉ ድንጋዮች ያመሰግናሉ አላቸው፤ ድንጋዮች ሳይቀሩ አመስግነውታል፡፡ ሉቃ ፲፱፥፵ በዚህ መሠረት ይህ በዓል የምስጋና በዓል ነው፡፡ እኛም ፈጣሪያችንን ሁልጊዜ ማመስገን አለብን የተፈጠርነውም ስሙን ለመቀደስ ክብሩን ለመውረስ ነው፡፡ ስሙን ለመቀደስ ማለት ስሙን ለማመስገን ማለት ነው፤ ክብሩን ለመውረስ ማለት ደግሞ መንግሥተ ሰማያትን ለመውረስ ማለት ነው፡፡ የተፈጠርነው ለዚህ የተቀደሰ ዓላማ ስለሆነ ሁልጊዜ እግዚአብሔርን ማመስገን ይገባል፡፡ ምስጋናውም በፍጽም እምነት፣ በቅንነትና በንጹሕ ልብ መሆን አለበት፡፡ "እባርኮ ለእግዚአብሔር በኵሎ ጊዜ ወዘልፈ ስብሐቲሁ ውስተ አፉየ" /እግዚአብሔርን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ ምስጋነውም ዘወትር በአፌ ነው/መዝ፴፫፥፩ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔርን ሁልጊዜ አመስግነን መንግሥቱን ለመውረስ እንድንችል የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እንዲሁም የቅዱሳን አማላጅነታቸው አይለየን፡፡ ለበዓለ ሆሣዕና ያደረሰን አምላክ ለብርሃነ ትንሣኤውም በሰላም ያድርሰን፡፡አሜን ወስብሐት ለእግዚአብሔር ቃለሕይወት ያሰማልን ~ተፈጸመ ~ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
Show all...

👍 19❤ 16💯 2
ሼር ያድርጉ
✞ነገር ግን ያመንነው✞ ነገር ግን ያመንነው ያድነናል ብለው ጸንተው ተሰለፉ ለኃይማኖታቸው ሶስቱ ወጣቶችን ከእሳት ያወጣቸው ኃይማኖት ነው እኝጂ ሌላ ምን ሊሆን ነው ናቡከደነፆር በዱራ ሜዳ ላይ ጣዖቱን አቁሟል እንድንሰግድ እንድናይ        አዝ= = = = = እምቢልታ ሲነፋ መለከት ሲሰማ በአንድነት እንዲሰግድ ሰው ሁሉ ተስማማ ነገር ግን ትእዛዙን የማይቀበው ከሚነደው እሳት ይጨመራል ወዲያው        አዝ= = = = = ሰው ሁሉ ይንበርከክ ለወርቁ ለብሩ አምላክ ስለሆነ በአንድነት ያክብሩ ለግዙፉ ሐውልት ያልሰገደ ቢኖር ምህረት ሳያገኝ ወደ እሳት ይወርወር        አዝ= = = = = ሲድራቅ ሚሳቅ እና አብደናጎም ሆነው ሳይሰግዱ በድፍረት ቆመው አየናቸው ንጉሡ ቢቆጣም አልተደናገጡም አሉ እንጂ በድፍረት ለጣዖት አንሰግድም        አዝ= = = = = በዚህ አንመስልህም አስፈላጊ አይደለም አምላካችን አለ ከእቶን የሚያድነው ከእቶን ያድነናል ፍዱም እምነት አለን ባያድነን እንኳን የእሱ ፈቃድ ይሁን        አዝ= = = = = ናቡከደነፆር እጅግ ተናደደ እቶ        አዝ= = = = = በእሳት መካከል ሲመላለሱ አይቶ            መዝሙር          ይልማ ኃይሉ            ትንቢተ ዳንኤል ፫ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮  
Show all...
❤ 8👍 7👏 1
ሼር 💛
✞ኒቆዲሞስ✞ ኒቆዲሞስ ኒቆዲሞስ ትሁቱ ተማሪ የኢየሱስ ክርስቶስ የሰው ልጅ መክበሩን በዳግመኛ ልደት ከውሃ ከመንፈስ እንዲገኝ ልጅነት የአይሁድ መምህር ከጌታ ሼር ሆኖ ጠይቆ ተረዳ ተቀበለው አምኖ        አዝ= = = = = የመከራው ጊዜ ዘመኑ ሲያበቃ የኦሪቱ መምህር የአይሁድ አለቃ ብሉዩን ከሓዲስ እያመሳጠረ ከጌታ እግር ሆኖ ቁጭ ብሎ ተማረ        አዝ= = = = = ሊቅ ሲሆን ተማሪ ሊሆን የተመኘ በጨለማ ሄዶ ብርሃኑን አገኘ ኒቆዲሞስ ትሁት ጽድቅን የተጠማ ምንጩን ተጎነጨ ወጣ ከጨለማ        አዝ= = = = = በአይሁድ ጭካኔ ብዙዎች ሲፈሩ የክፉ ቀን ወዳጅ ሆነ ለመምህሩ ጽድቅና መንግሥቱን እየመሰከረ በአዲስ መቃብር ሥጋውን አኖረ            መዝሙር         አቤል ተስፋዬ                  ዮሐንስ ፫ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
Show all...
👍 5❤ 2
ሼር 💛
✞ኦርያ✞ ኦርያ የሚሏት ያቺ መልካም ደጅ ምህረት አሰጠችኝ ከነ ጴጥሮስ እጅ ጠዋት በሰው ሸክም ሄጄ እቀመጣለሁ ሳንቲም በመለመን ጊዜ አባክኛለሁ ያዘነው ሲሰጠኝ ሌላውም ሲያልፈኝ ከሰው በታች መሆን በጣም መረረኝ        አዝ= = = = = አጥንት የሌለው ነው የእኔ ሰውነት ድብልብል እያለ ጽናት ተስኖት ሲመሽ ሁል ጊዜ በጣም ይጨንቀኛል አድራሾቼ መጥተው የታል ብሩ ይሉኛል        አዝ= = = = = ወደ እኛ እኛ ሃይማኖት ግባ ሲለኝ ጴጥሮስ ልቤ ተማረከ አለብኝ ልፍስፍስ እጄን ቢጨብጠው ውስጤን ነዘረኝ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተነሳ አለኝ        አዝ= = = = = ውሃን ደም አርግቶ ነፍስን የሚዘራ እግር ሰጠኝና ቆምኩኝ ከሰው ጋራ ቤተመቅደስ ገብተው ምስጋና ሲያደርሱ መሃላቸው ቆሜ ዘመርኩ እንደ እነርሱ                          መልአከ ሰላም ቀሲስ            እንግዳወርቅ በቀለ "..ብርና ወርቅ የለኝም፤ ይህን ያለኝን ግን እሰጥሃለሁ፤ በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተነሣና ተመላለስ አለው።"                   ሐዋ፫፥፮ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
Show all...
👍 9❤ 5
ሼር 💛
Show all...
ሆሳዕና ] በብንያም ተስፋው የቀረበ

ውድ ኦርቶዶክሳውያን Subscribe Like share በማድረግ እንድታበረታቱን በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን በሌላ ዝግጅት እስክንገናኝ መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ Telegram

https://t.me/Eyuram_tub

👍 3
🌴 ሆሳዕና በአርያም 🌴