en
Feedback
kidaneMheret Catholic School (Adama)

kidaneMheret Catholic School (Adama)

Open in Telegram
337
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-430 days
Posts Archive
አማርኛ 8.pdf62.51 MB

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#MoE ትምህርት ሚኒስቴር ፤ የአጠቃላይ ትምህርት የ2016 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሂደቱ የሚመራበት ሀገር አቀፍ የትምህርት ካላንደር ይፋ አድርጓል። በዚህም መሰረት ፤ ከመስረም 7 እስከ
+1
#MoE ትምህርት ሚኒስቴር ፤ የአጠቃላይ ትምህርት የ2016 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሂደቱ የሚመራበት ሀገር አቀፍ የትምህርት ካላንደር ይፋ አድርጓል። በዚህም መሰረት ፤ ከመስረም 7 እስከ 11 ድረስ የትምህርት ሳምንት ሆኖ ይከበራል ብሏል። መስከረም 14 የአንደኛ ሴሚስተር መደበኛ የክፍል ውስጥ ትምህርት እንደሚጀምር አሳውቋል። በተመሳሳይ በዛው ዕለት የሬድዮ እና የቴሌቪዥን ትምህርት ስርጭት ይጀምራል። የአንደኛ ሴሚስተር ማጠቃለያ ፈተና ከጥር 27 እስከ የካቲት 1 እንደሚሰጥ የሚያሳየው የትምህርት ሚኒስቴር ካላንደር ከየካቲት 4 እስከ 8 ትምህርት ቤቶች ለተማሪዎች ዝግ ሆነው የተማሪዎች ፈተና የሚታረምበት ውጤት የሚጠናቀርበትና የሚገለፅበት ወቅት እንደሆነ ገልጿል። የትምህርት ሚኒስቴር ካላንደር እንደሚያሳየው የካቲት 18 የሁለተኛ ሴሚስተር ትምህርት መደበኛ የክፍል ውስጥ ትምህርት የሚጀምር ሲሆን ከግንቦት 12 እስከ ግንቦት 23 የአጠቃላይ የትምህርት ማጠቃለያ (የ12ኛ ክፍል) ፈተና ይሰጣል። ከግንቦት 26 እስከ 30 የ6ኛ ክፍል አንደኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ክልላዊ ፈተና ከሰኔ 3 እስከ 7 የ8ኛ ክፍል የመካከለኛ ደረጃ የማጠናቀቂያ ክልላዊ ፈተና ጊዜ እንደሚሆን ይፋ ተደርጓል። የሁለተኛ ሴሚስተር ማጠቃለያ ፈተና ወቅትም ከሰኔ 17 እስከ 21 ሲሆን ከሰኔ 24 - 28 ትምህርት ቤቶች ለተማሪዎች ዝግ ሆነው ፈተና የማረም፣ ውጤር የሚጠናቀርበት ፣ እና የሚገለፅበት እንደሚሆን ካሌንደሩ ያሳያል። ሰኔ 30 ወላጆች እና የትምህርት ማህበረሰቡ በተገኙበት የአመቱ ትምህርት ማጠናቀቂያ ይሆናል። * * * ትምህርት ሚኒስቴር ፤ ክልሎች በብሔራዊ ፈተናና በተለያዩ ክልላዊ ነባራዊ ሁኔታዎች መነሻ የተወሰኑ የቀናት ለውጦች ሊያደርጉ እንደሚችሉ ታሳቢ እንደሚደረግ ማሳስቢያ ሰጥቷል። @tikvahethiopia

ለኪዳነ-ምሕረት ካቶሊክ ት/ቤት ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ለ2016 ዓ.ም የት/ት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያልን።                              1.የመምህራን ስብሰባ እና ስልጠና ስላለ ት/ት የሚጀመረው በ14/01/2016 ዓ.ም ይሆናል።     2.ጥቂት ነባር ተማሪዎች ያልተመዘገባችሁ የአዳማ ከተማ ት/ት ፅ/ቤት በሰጠው አቅጣጫ መሰረት መመዝገብ የምትችሉት በ07/01/2016 ዓ.ም ብቻ መሆኑን አውቃችሁ እንድትመዘገቡ እያልን አዲስ ተማሪዎች በ08/01/2016 ዓ.ም መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እገልፃለን።

To all grade 8 students and teachers congratulations for your achievement. May God bless you all?

የ2015ዓ.ም የኪዳነ ምህረት ት/ቤት የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤታችሁን በተላከው ድህረ ገፅ መለያ ቁጥራችሁን በማስገባት ማየት ትችላላችሁ።

Congratulations, good job.

የዘንድሮው የ 8 ተኛ ክፍል ተማሪዎች በሀይሌ ሪዞርት ፣ በ J ሪዞርት ፣ በሶሬቲ ጌም ዞን እና በመጨረሻም በማፊ ሬስቶራንት የነበራቸው አዝናኝ ቆይታ በሠላም ተጠናቋል።

አሁን ደግሞ በ J ሪዘርት

photo content
+1