የስንኝ ቋጠሮ
Open in Telegram
የዚህ ቻናል ዋና አላማ የተለያዩ ወጣቶች የግጥም ችሎታቸውን የሚዳብሩበት እና የሚያወጡበት ቻናል ነው። ግጥሞችን ለመላክ @mogea ይጠቀሙ መልሰን ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል!!
Show more2 046
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
2 046
ሰላም የ ስንኝ ቋጠሮ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ!! ድንቅ የበዓል ሽልማት ይዘንላችሁ መተናል!! 🏆🏆🥇🎖🏅
ሽልማቱም የ 25 ብር card ሲሆን ከዚህ ሰአት ጀምሮ አዲስ አመትን በተመለከተ ሶስት ሰው ብቻ ግጥም ፅፎልኝ እእንዲልክልኝ እፈልጋለሁ!!
ቀድመው የተላኩ ሶስት ግጥሞችን ብቻ እናወዳድራለን አንደኛ የወጣውን ብቻ እንሸልማለን
ግጥሙ አንደኛ ለመሆን 60 like ይጠበቅበታል!!
ውድድሩ አንደኛውን እስክንለይ ድረስ ይቀጥላል!!
ይህ ማስታወቂያ ከተለጠፈበት ደቂቃ ጀምሮ ግጥም በ 👉 @mogea ላይ ላኩልኝ !!
መልካም እድል!!
2 046
🌹🍃🌹🍃🌹
🍃.•°``°•.¸.•°``°•.🍃
🌹 Happy 🌹👈
🍃
•.¸ ¸.• 🍃
🌹° •.¸¸.•° 🌹
🍃 🍃 ,
🍒🌹🍒🌹🍒🌹
🌹🍃🌹🍃🌹
🍃.•°``°•.¸.•°``°•.🍃
🌹 New 🌹
🍃•.¸ ¸.• 🍃
🌹° •.¸¸.•° 🌹
🍃 🍃 ,
🍒🌹🍒🌹
🌹🍃🌹🍃🌹
🍃.•°``°•.¸.•°``°•🍃
🌹🍃🌹🍃🌹
🍃.•°``°•.¸.•°``°•.🍃
🌹 Year 🌹
🍃•.¸ ¸.• 🍃
🌹° •.¸¸.•° 🌹
🍃 🍃 ,
🍒🌹🍒🌹🍒🌹
🌹🍃🌹🍃🌹
🍃.•°``°•.¸.•°``°•.🍃
🌹 2014 🌹👈 ለኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነትን መልካም አውዳመት
🍃•.¸ ¸.• 🍃
🌹° •.¸¸.•° 🌹
🍃 🍃 ,
🍒🌹🍒🌹🍒
🌹🍃🌹🍃🌹
🍃.•°``°•.¸.•°``°•.🍃
🌹 Enjoy 🌹👈
🍃•.¸ ¸.• 🍃
🌹° •.¸¸.•° 🌹
🍃 🍃 ,
🍒🌹🍒🌹🍒🌹
🌹🍃🌹🍃🌹
🍃.•°``°•.¸.•°``°•.🍃
🌹 It 🌹👈
🍃•.¸ ¸.• 🍃
🌹° •.¸¸.•° 🌹
🍃 🍃 ,
🌹🍒🌹🍒🌹🍒
🌹🍃🌹🍃🌹
🍃.•°``°•.¸.•°``°•.🍃
🌹 With 🌹
🍃•.¸ ¸.• 🍃
🌹° •.¸¸.•° 🌹
🍃 🍃 ,
🍒🍒🍒
🌹🍃🌹🍃🌹
🍃.•°``°•.¸.•°``°•.🍃
🌹. Happy 🌹👈
🍃•.¸ ¸.• 🍃
🌹° •.¸¸.•° 🌹
🍃 🍃 ,
🍒🌹🍒🌹🍒👈
🌹🍃🌹🍃🌹
🍃.•°``°•.¸.•°``°•.🍃
🌹 Fun 🌹👈
🍃•.¸ ¸.• 🍃
🌹° •.¸¸.•° 🌹2 046
🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼
አዲስዓመት
መልካምአዲስዓመት
መልካም አዲስዓመት
መልካም አዲስዓመት
መልካም አዲስዓመት
መልካም አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመትአዲስዓመትአዲስዓመት
አዲስዓመትአዲስዓመትአዲስዓመት
አዲስዓመት
መልካምአዲስዓመት
መልካምአዲስዓመትአዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት
መልካምአዲስዓመት
አዲስዓመት
ዓመት
አዲስዓመት
መልካምአዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመትአዲስዓመት
መልካም አዲ መልካም
መልካም አዲ መልካም
መልካምአመ መልካም
አዲስዓመትስ መልካም አዲስዓመልካምመልካምአመት
መልካምአዲስአመትመልካምአ
አዲስአመትመልካምአዲሰ አመ
አዲስ አመት
አዲስ አመት
አዲስ አመት
አዲስ አመት
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
እንኳን በሰላም በጤና አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@gitmv
2 046
❤ቃላት አጥቻለው ❤
አዎን አጥቻለው ቃላትን ፈልጌ
ከሆሄያት መደብ መርጨ ገጥሜ
ስላንች ለማውጋት ስላንች ለመፃፍ
ቃላት አጥቻለው ለመግለፅም በአፍ።
አንች ካልሽ ሆናለው
የማልሆነው የለም በህይወት እስካለው።
ዳገቱን ብወጣ ቁልቁለቱን ብወርድ
ቢጨበጨብልኝ ብገፋም ብዋረድ።
ላንች ያለኝ ፊቅር ቅንጣት አይቀንስም
ወራት ተደምሮ ዓመትን ቢፈጥርም
ቢጨምር ነው እንጅ ፊቅሬማ አይጎድልም።
ዛሬም እተጋለው አላቆምም ነገም
መንገዱን አልደክምም ብያታግልም ሁሌም።
ወደ ቀኝ ብትይኝ ወደቀኝ ዞራለው
ግራም ፊትሚ ኃላ እንዴት እተዋለው።
እንደ ወታደር እንደ ታማኝ ጀግና
ሆኜና ታምኜ አልደክምም ገና።
ለ አንች የምሆን ቃላት ባፈላልግ
አርክቶና በቅቶ አንችን የሚገልጽ
የልቤን የ አንጀተን አውጥቶ የሚጽፍ።
ግራ ገብቶኝ አለው እነደት ብትሆኝ ነው
ከስው የተለየሽ ብየ አስባለዉ
ከቃሉ ነው ብየ እጅግ አብሰልስየ።
አንድ ነው እልና
እ - ና - ት ተዋቅረው እናትን ፈጥሬዋል
ሌላ የቱ ቅኔ ከእሱ ተደብቁዋል።
ብየ ስመራመር ባጠነው አብዝቸ
ገና ልጠራ ስል እንዲሁ ደጋግሜ።
ቃሉ ብቻ ራሱ ውስጤን ይነካኛል
ገና ከመጥራቴ እንባ ይቀድመኛል።
ብቻ ሁሉም ይሁን
ከቃሉ ጀምሮ አንች የተለየሽ
ቃላትም የለኝም የሰው መላዓክ ነሽ።
✍በ ŔICHO
Share and join us
👇👇👇👇👇👇👇
@gitmv
@gitmv
@mogea
2 046
ጫና
ይሄው እንባዬ፡ወረደ ከአይኔ
ህይወቴ ላይቀይር፡ከቶ ላይሽር ጎኔ
እስትንፌ እስትቆም፡ እስክረሳ ህመሜን
መቁጠሬ አይቀርም ፡እድሜንና ዘመኔን
እድሜና ዘመኔ ፡በአለቀበት ጊዜ
እንባዬ ይቆማል ፡ስትወጣ ነፍሴ
Tzu✍
2 046
#Care_Arts_Poem_Competition
🎙 ክብሯን እና ክብሯት የእናንተው ቻናል ኬር አርትስ ከዚህ ቀደም ምርጥና አፎካካሪ የግጥም ውድድሮችን አሳይቶናል በውድድሮቹም ብዙ እንደተዝናናችሁ እናምናለን።
አሁንም በአዲሱ አመት እናንተን ለማዝናናት እና ለመሸለም በማሰብ የግጥም ውድድር ልናካሂድ ነው።
🔺 ውድድሩ አርብ ጳጉሜ 5 በአዲስ አመት ዋዜማ ከምሽቱ 12 ሰአት ጀምሮ ቅዳሜ መስከረም 1 ከቀኑ 9 ሰአት ፍፃሜውን ያገኛል።
🎙 ለመወዳደር ቀላል ነው ውድድሩ የራሳችሁን ግጥም በአዲስ አመት ዙሪያ በመፃፍ ለኛ መላክ ብቻ በቂ ነው።
ግጥም ስትልኩ
🟢 እርዕስ
🟡 ስም
🔴 የሚኖሩበትን ቦታ
ይጥቀሱልን
ግጥሞችን ለመላክ
👇👇👇👇👇👇
@Ban7te21
"ዋነኛ አላማችን ጀማሪ የጥበብ ባለተሰጦዎችን ማበረታታት ነው"
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
♻️♻️ ሼር ያድርጉ ♻️♻️
⇨ @CareArtsss💚 ⇨ @CareArtsss💚
⇨ @CareArtsss💛 ⇨ @CareArtsss💛
⇨ @CareArtsss❤ ⇨ @CareArtsss❤
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
2 046
ምስጋና
ከልቤ እልፍኝ ውስጥ ባኖርህ በክብር
ረግጠህ ተራመድክ ከምንም ሳትቆጥር
ትተኸኝ ስትሄድ ብቸዬን ጥለኸኝ
እግሮቼ ዳከሩ መቆምም አቃተኝ
ምርኩዜ ነበርክ ተስፋ ብርሀኔ
ካንተ ወዲያማ የለም ህይወት ለኔ
ዉብ ፀዳል ፊቴ ጠቆረ
ቀኑም ሸሽቶ ሄደ
ማምሻዉ ጀማመረ
አበቦቹ 'ረግፈው
አሜኬላዉ ቀረ
እኔን ሜዳ ጥለህ
ብቻዬን አስቀረህ
ብዬ አልልህም አይዞህ አትጨነቅ
ደረቴንም ጥዬ ሀዘን አልቀመጥ
ልቤን ሠብረኸዋል
ሳምንህ ከድተኸኛል
ለፍቅራችን ስለፋ ስደክም
ብዬም አልወቅስህም
ግና አለኝ የምነግርህ
በተከዳ ጉልበት ባጣ ጥንካሬ
ተስፋ በቆረጠ በደከመ ወኔ
እዚህ ባለንበት እዛሬ ላይ ቆሜ
ላቅርብ ምስጋናዬን አስተምረኸኛል
በተሰበረ ልብ መኖር እንደሚቻል
@Virgo1221
2 046
ትናንት ማታ post ስለተደረገው ማስታወቂያ እና አጉል ፎቶ ከልብ ይቅርታ እጠይቃለሁ በ ስህተት ነው። አድሚን ያደረኩት wever ነው ፖስት ያደረገው እና ከልብ ይቅርታ ሃላፊነቱን እኔ እወስዳለሁ!! ሞገስ
2 046
እናቴ🤱
እንዴት ችዬ ልለፍ
እንዴት ልተው ሳልፅፍ
ሳልነግር ሳልገጥም
እናቴ የኔ አለም
ምንም ባላውቀውም
ፊደል ገጣጥሜ
የቃላትን መአት
ሀረግ አጣምሜ
ቢሆንም ምፅፈው
ስላንቺ ገጥሜ
ፍቅሬን ከገለጸው
ብዬ ነው አለሜ
ምንም በየጊዜው ወደድኩሽ ባልልም
ምንም እንኳ አንቺን ባመናጭቅሽም
ስትቀጭኝ ስትመክሪኝ ብበሳጭብሽም
ግን እወድሻለሁ እማ አልጠላሽም
አንቺ ለኔ ብለሽ ከምታደርጊቸው
ከግማሹ እንኳን ባላደርግልሽም
ግን አከብርሻለሁ እማ አልንቅሽም
አምላክ አንቺን ለኔ ስላዘጋጀልኝ
በዘመኔ ሁሉ አከብረዋለሁኝ
ሁሌም በፀሎቴ ካንቺ ያስቀድመኝ ብዬ እላለሁኝ
ሳይከፋሽ በጤና በሰላም በደስታ እናቴ ኑሪልኝ
@gitmv
@gitmv
B
በ ናታኒም
2 046
🏆ዉድ የቻናል ቤተሰቦቻችን ክፍል ሁለት የግጥም ዉድድር ልናካሄድ መሆኑን ስንገልጽ በታላቅ በደስታ ነው!!! ስለሆነ ከ አሁን ጀምሮ እስከ ምሽቱ 3:00 ድረስ ግጥሞቻችሁን📄 በዚህ ሊንክ👉 @mogea 📨 ይላኩልን
🥇ኛ የወጣ 145 mb
🥈ኛ የወጣ 75 mb
🥉ኛ የወጣ 30 mb
ተወዳዳሪዎች አሸናፊ ለመሆን 60 እና ከ60 Like በላይ ማምጣት ይጠበቅባቸዋል።
ከተወዳዳሪዎቹ ምን ማድርግ ይጠበቅባቸዋል?
1.ተወዳዳሪዎች ግጥሞቻችሁን ለጓደኞቻቹሁ እና ግሩፖች ላይ ሼር በማድርግ Like አስደርጉ
2.አሸናፊ ለመሆን ከ60 Like በላይ ማምጣት ይጠበቅባቸዋል
3. ከ 10 ስንኝ ያልበለጠ ግጥም ቢሆን ይመረጣል
4. ጓደኞቻችሁ like ለማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ መሆን ይጠበቅበታል
5, ተወዳዳሪዎች ኮድ ይሰጣችኋል በዛ መሰረት ላይክ ማስደረግ ነው
ገጣሚያን ጠበቆች ናቸው!!!
ልብ ይበሉ Like ማስደረጋቹሁን አትርሱ
👇👇 በዚህ ይላኩልን
@mogea
መልካም ዕድል !!!
Join Us👉 @gitmv
2 046
ያውቃል
፨፨፨፨፨፨፨፨፨
🥀ፍፁም አበጋዝ...
ልቤ ይህን አይቷል...
ውበትሽን ለመግለፅ
ደራሲው ብዕሩን
መፃፊያ ቀለሙን
ሁሉን አስተካክሎ
መቀጠል ሲያቅተው እሷ ማለት ብሎ
🥀
ልቤ ይህን ያውቃል...
ውበትሽን ለማድነቅ
ገጣሚው ከቃላት ቃላትን አዳቅሎ
ከስንኝ ስንኝን አባብሎ አባብሎ
በጅምር ሲያስቀረው እሷ ማለት ብሎ
🥀
ልቤ ይህን አይቷል....
ውበትሽን ሊገልፀው
ሰዓሊው በሸራው ሊስልሽ አቅቶት
የቁንጅናሽ ውሉ መገኛው ጠፍቶበት
የቀለሙ ቀንድል ደርቆ ሲቀርበት
🥀
ታድያ ልቤ ሞኙ
ይህን ሁሉ የምታውቅ አንተ ማነህ ቢሉት
እኔ ማለት ብሎ ራሱም ጠፋበት።
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
