en
Feedback
የስንኝ ቋጠሮ

የስንኝ ቋጠሮ

Open in Telegram

የዚህ ቻናል ዋና አላማ የተለያዩ ወጣቶች የግጥም ችሎታቸውን የሚዳብሩበት እና የሚያወጡበት ቻናል ነው። ግጥሞችን ለመላክ @mogea ይጠቀሙ መልሰን ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል!!

Show more
2 046
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ፊልም በነፃ ለማግኘት Mike movies ዝምብላቹ #Download ለማረግ😍 Join😀👇🏻 https://t.me/MikeMovies1

ፊልም በነፃ ለማግኘት Mike movies ዝምብላቹ #Download ለማረግ😍 Join😀👇🏻 https://t.me/MikeMovies1

🥇አንደኛ Blue Fish የ10 birr Card 🥈ሁለተኛ ጎሳዬ ፍቄ የ 5 Birr Card 🥉ሶስተኛ አዲስ ኪዳን 3 birr Card ሸልመናል በሁለተኛው ዙር ውድድር እንገናኝ!! @gitmv @gitmv

🏆😂🏆😂🏆😂🏆😂🏆😂🏆😂🏆😂🏆😂🏆😂🏆😂🏆😂🏆 ሶስተኛ ተሸላሚ Aለቀ ከ አንድ እስከ ሶስት የወጣችሁ ተወዳዳሪዎች ስልካችሁን, የ ግጥሙን ረእስ እና ስማችሁን አሁን ግጥም በላካችሁልኝ መስመር ላኩልኝ!! እናመሰግናለን

በጣም እየታገለ ሁለተኛው ተሸላሚ!!!🏆🏆🏆🏆👍👍😂😂😂🏆🏆🏆🏆🏆👍👍👍👍🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆

🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 አንደኛ

One More 👆👆👆👆👆👆

ውድድሩ ሊያልቅ ነው

ውድድሩ እንደቀጠለ ነው "በ እሳት ተቃጠሉ" በ ከፍተኛ ፍጥነት እየመራ ነው!! አንዱ ቀድሞ 30 ከሞላ ውድድሩ ያጠናቀቃል!!

ተወዳዳሪዎቻችን አሁንም ግጥም መላክ ትችላላችሁ!! እስካሁን የላካችሁልን ደግሞ ሊንኩን ሼር እያደረጋችሁ ጓደኞቻችሁ የዚህ ቻናል አባል እንዲሆኑ ከጋበዛችሁ በኋላ የ ላይክ መጠኑን ጨምሩ!! እባካችሁን ላይክ ስታደርጉ ግጥሙን አንብባችሁ ይሁን!! ቀድሞ ሰላሳ በሞላ ነው!!

አወይ መማር ደጉ አወይ መማር ደጉ ስንቱን ያሳየናል፤ እውቀት ከመጨበጥ ለቁጥር ጓጉተናል ከዚህ መማርማ ባልማር ምን ነበር መምህሩ ሳይገባው እንዴትነውሚያስተም ተማሪዎች ተብለን ዪኒቨርስቲ ገባን አለን እስከዛሬ ግራ እንደተጋባን ባይሆን ደግነቱ ዕውቀቱ ይቅርና ቀኙንም ግራውንም ሳንረዳ ገና ለካፌ መሯሯጥ በጥዋት ለመስቀል መማሩን ዕረስተን ስንሮጥ ለመብል እስኪ ወንድሞቼ በማን ነው ጥፋቱ የከሌ ሰቃይ ነው ጥሩ ነው ውጤቱ እያልን ስናወራ ለአገኘነው ሁሉ የነበረን ዕውቀት ጠፍቶብን በሙሉ ቤተሰቦቻችን ጓጉተው ሲጠብቁ ሽር ጉድ እያሉ ልጁን ሊያስመርቁ ደግሞም የሚገርመኝ ውጤት ሲጠይቁ ውስጡ መበከሉ ማበዱን ሳያውቁ ከ12 ኛ ይሻላል ብትወድቁ (ይህ ዪኒቨርስቲ ከሰለቻቸው ተማሪዎች የተገኘ መረጃ ነው) ተፃፈ በ ፍስሃ✍

ተወዳዳሪዎቻችን አሁንም ግጥም መላክ ትችላላችሁ!! እስካሁን የላካችሁልን ደግሞ ሊንኩን ሼር እያደረጋችሁ ጓደኞቻችሁ የዚህ ቻናል አባል እንዲሆኑ ከጋበዛችሁ በኋላ የ ላይክ መጠኑን ጨምሩ!! እባካችሁን ላይክ ስታደርጉ ግጥሙን አንብባችሁ ይሁን!! ቀድሞ ሰላሳ በሞላ ነው!!

ሳይለኩሱ አንነድም ••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••• እንደ መግል ነገር ፣ ጠርቋሽ እንደሚሻ ፈንጥቆ ሊወጣ ፣ ከገባበት ጢሻ መጫር የሚገደው ፣ ድፍን ያለ ድፍድፍ የእቶንነቱን ፆም ፣ ውሃነት ሊገድፍ በክብሪት ፍንጥቂያ ፣ እራሱን ሚያሳድፍ ለሳትነት እሳት ፣ ከላዩ ሚለድፍ.... ያኮረፈ ሃቂቃ ፣ ከወደ ብብቱ ኮርኳሪን እያለ ፣ ለሳቅ መተበቱ ለብዛት አክሎ ፣ ላ'ንድ መሸፈቱ ኮርኳሚን መሻቱ፣ ያበሻ ድንቅ ሃብቱ። ነበልባል ለበሱ ፣ የነብሩ ጭራ በተቡ ንክሻ ፣ በወዛ ቆንጨራ በብዙ ትንኮሳ ፣ በበዙ ሙንጨራ የፍትጊያ እሳት ፣ ፍሞ ያነደደው የሚያቃጥል ሳት ነው ፣ ጠልቆ ለበረደው። የነብሩ ግምባር ፣ ከጅራት ተላቆ ውሃነት ተላብሶ ፣ እቶንነት ለቆ ብታወዙኝ ይላል ፣ እየራሰም ደርቆ ብርሃናተ አለም ፣ ብርሃን ያረጉት የድል ኩራዝ ላምባ፤ ለመብራት ግን ይሻል ከውጭ የጠለቀ የጨለማ ደባ። ዥንጉርጉር ቢሆንም የነብር ቀለሙ፣ ያገሬው ክፋት ግን፤ ደምቆ እንዲታይ የሱ ፣ የሌላን መልቀሙ። መቅረዝ ቢሆነውም ፣ የኋሊት ህመሙ የወንዜ ስስት ግን፤ በቀን እንዳይበራ ፣ ጨለማን ማለሙ። ጫኑት እንዳህያ ፣ ጫሩት እንደ እሳት ሲርበው ይሰማል ፣ የአንበሳም ግሳት ልትወፍር ይሆናል ፣ የኢትዮጵያም ክሳት። 💚💛❤️ ☘🌕🌹 **************** ✍✍tomi

👊👊ገፊ አለም👊👊 ፈላጩም ቆራጩም ሁሉም የአንዱ ሆኖ ፣ ፈራጅም ገዳዩም ስልጣን በእጁ ሆኖ ፣ በዉርስ ማግኘቱን እችን ምድር ርስቶ ፣ ሰማይ ያለዋልታ ምድርን በቃል ብቻ የዘረጋን ትቶ ፣ የግብዞች ሆነች አለም ጌታዋን ረሳች ፣ ማን እንደ ፈጣራት አለም ግራ ገባት ፣ ሁሉ የሱ መሆኑን ስለምን ዘነጋች?? ሰማይ መቀመጫ ምድር የሱ መርገጫ ፣ መሆኑን የረሳ የዛሬዎች ትዉለድ ፣ አለም የሱ መስሎት የኔ የሚል የሰው ራስ ወዳድ ፣ እሱ ጠግቦ አድሮ ሌላን ስያሽመደምድ ፣ ሌላን እያስራበ ሆዱን አስጣቅፎ ለራሀብ ስማግድ ፣ ዛሬን ብቻ ኗር ቅርብ ብቻ አላሚ ፣ ደንታ ብስ ስግብግብ የኔ ብቻ ባይ ፣ ክፉ ብቻ ሞልቶ አንድ እንኳን ቸር ጠፍቶ ፣ የአንድ ሰዉ መሰለች አለም የግል ሆነች። ለደካሞች ትታ ለአቅመኞች ደላች ፣ ፅድቅ ለኩነኔ ቦታዋን ለቀቀች ፣ ፍትህ ተደበቀች እዉነት ተሰደደች ፣ ዉሸት አለም ዞራ እዉነት ተሸሸገች ፣ ድሮስ ለኛ ቀርቶ ላምላኳም አልደላች ፤ ተጠማዉ እያለ እሬትን አጠጣች። የ አለምን ጌታ ያኔም ያሰቃያች ፣ እኔ ምን ሆኜ ነዉ እኔ ማን ሆኜ ነዉ ፣ ለምን ሆነ ብዬ አለምን ምወቅሳት ፣ ደሞ ይባስ ብሎ በእሬቱ ቦታ በሞት ከሚቀጣ ፣ ተበድዬ ልኑር የተጮኳኝ ጸሃይ ጎልቶ እስክ ወጣ። **ግጥም በ ጎሣዬ ፊቄ መጋቢት 30/7/2013

🌹ዕድል እና ዕጣዬ🥀 ዕድሌን ፍለጋ ላይ ታች ስማስን ዕጣፈንታ ብዬ ህይወትን ስታገል ፍርቱናዬ እያልኩኝ ህላዌን ስማስን ዛሬዬን ረስቼ ስሮጥ ለነገ ድል ውልደት ፍርቱናዬ መኖር ትልቁ ድል መሆኑን ዘንግቼ ዕድሌ ዕጣዬ ስል ዕጣዬ ሞት ሆኖ ዕድሌን ነጠቀኝ ✍ ረምላ

👉 በእሳት ተቃጠሉ በአማርኛ ሰዋሰው ~በሂሳብ ስሌት የተቀመሩ በዜማ ታጅበው ~በግጥም ቀለም የተሰደሩ የፍቅሬን ትኩሳት~ በጠና የተቋቋሙ እልፍ አእላፍ ~ግጥሞች ለኣንቺ የተገጠሙ የልቤን እውነታ ~በሆዳቸው ያዘሉ ዛሬም እንደልማዳቸው ~በእሳት ተቃጠሉ #blue fish

5.92 KB

የድምፅ ግጥም በ አዲስ ኪዳን!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ልንለቅ ነው!! ጀመረ!!

10 ደቂቃ ይቀራል