ar
Feedback
የስንኝ ቋጠሮ

የስንኝ ቋጠሮ

الذهاب إلى القناة على Telegram

የዚህ ቻናል ዋና አላማ የተለያዩ ወጣቶች የግጥም ችሎታቸውን የሚዳብሩበት እና የሚያወጡበት ቻናል ነው። ግጥሞችን ለመላክ @mogea ይጠቀሙ መልሰን ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል!!

إظهار المزيد
2 046
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

القنوات المماثلة
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
يونيو '24
يونيو '24
+29
في 0 قنوات
مايو '24
+69
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+75
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+48
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+22
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '24
+52
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+84
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+85
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+65
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+23
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+62
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+100
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+76
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+34
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+29
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+39
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+26
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+60
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+41
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+43
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+41
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+50
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+57
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+114
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+51
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+49
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+112
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+116
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+44
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+95
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+201
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+136
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+363
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '21
+84
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '21
+241
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '21
+294
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '21
+187
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '21
+147
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '21
+421
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '21
+160
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '21
+84
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '21
+476
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
13 يونيو+1
12 يونيو+2
11 يونيو+2
10 يونيو0
09 يونيو+2
08 يونيو+2
07 يونيو+2
06 يونيو+1
05 يونيو+1
04 يونيو+4
03 يونيو+4
02 يونيو+6
01 يونيو+2
منشورات القناة
ሰላም እንዴት ናችሁ የተለያዩ ቪዲዮችን ለማህበራዊ ሚዲያ ቀርፃችሁ Edit ለማድረግ የጊዜ እጥረት እና የክህሎት ማነስ ላጋጠማችሁ Content Creater መልካም ዜና አለኝ በዝቅተኛ ዋጋ የቀረፃችሁትን Video ለእይታ በሚያምር መልኩ Edit አድርገን የእርሶን Social Media እናሳድጋለን 0932675770 ይደውሉ!!

2
ሀሳቤም አመሌም አንድ ሆኖ ሳለ ከትዝታ አይተርፍም ፍቅርን ያስተዋለ የልቤ ደጃፉ መች ተዘግቶ አደረ እንዳያጣው እያልኩኝ መልሶ ካልቀረ ስንቱን አያለሁ አንተ እየመሰልከኝ ስላንተ እያለሙ መኖር አይታክተኝ ህይወት እንዳለበት በትዝታ መሀል ልቤ ታገስ እንጂ ለምን ይከብሀል       መንገዱ ቢያርቀው ትዝታ ያመጣዋል     የመለየቱን ቀን ኧረ ማን ያውቀዋል      መችስ ትዝታ እንደ ሰአት ያልፋል       እስከሞት ድረስ በልብ ውስጥ ይኖራል @gitmv
599
3
መች እረሳሀለው አልወጣህ ከልቤ❤ ለሰከንድ ለአፍታ አልራክም ከሀሳቤ🧠 ለብቻዬ ስነድናፍቆት አይሎብኝ🙍‍♀️ አታየኝም 👀አባ ፍቅርህ አጓሳቁሎኝ🔗🖇   በእውነት አልተመቸኝአልደላውም ጎኔን ችላ አትበለኝ ባክህ አታሳንስ ፍቅሬን      እኔ ሰበበኛ ሀዘን የማያጣኝ😭   ፍቅርህ አስከንፎ ካንተ ደጅ አመጣኝ🚶‍♀️🚶‍♀️     ተው ✋ይቅርብኝ ተዋብሽ አትበለኝ🥀 ከጎኔ ከሌለህ ምንም አያምርብኝ ባይሆን ስትመጣ አንተ እቅፍ ስታደርገኝ🤗 የነጠፈው ወዜ ዳግም ተመልሶ የዛኔ ያስውበኝ👩   ያንን ቀን ወደድኩት አንተን ያጋመደኝ💏💑 ደስ የሚል ስቃይ😌 በላዬ ሾመኝ 😊 ደሞም ናፈኩት የተስፋውን ቀን አብረን ምንውለው ማንም ሳያሳቀን👫 ለተራበው ልቤ ባክህ ቶሎ ናለት🚶‍♂️ መኖር አቅቶታል ትዝታህ አዳክሞት🙇‍♀️ ወይ አላገኘውህ ወይ ትቼ አልተውኩ እማኝ በሌለበት ልቤን ላንተ ተውኩ 😌😌             ❤❤❤❤ገጣሚ   @gitmv                           ማህሌት
670
4
እውነት እየዘቀጠ ስፍራን እያጣ ሀጥዕ እየለመለመ እና ስፍራን እያገኘ በመጣበት በዚህ አለም የህይወት ፍርድ ተገማድሎበት መንገደኛው በሙሉ ብቻውን ቢያወራ እና እብዱን ከ ጤነኛው መለየት ቢያዳግት ተአምር አይደለም ሰው ሁሉ አብዷል! ነገር ግን የሚያስደንቀው ነገር የሰው የእብደት ምክኒያት በሙሉ ምድራዊ መሆኑ ነው! አዳሜው ሄዋኔው በሙሉ ትኩረቱን አፈር ላይ ሰፍቶታል ማበድ ብርቅ ባይሆንም ያበደበት ምክኒያት ግን እብደቱን ልዩ ያደርገዋል! ንጉስ ዳዊት በንግስናው ወራት እርቃኑን ሲዘምር መቼስ ንጉስ ነው ሁሉ በ እጁ ሁሉ በደጁ የሆነለት ሚፈልገውን ነገር ሳይንቀሳቀስ አዞ ማስመጣት የሚችል በኑሮ ቀውስ ነው ጨርቁን የጣለው ብንል ውሃ የማያነሳ ብይን ይሆንብናል። ጨርቅ መጣል የ እብደት መገለጫ መሆኑ አያከራክርም ሆኖም የዳዊት ጨርቅ መጣል ግን መንሰኤው ከላይ ነው። ብዙ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት አብዛኛው ሰው የሆነ % አብዷል ኑሮ በዚሁ ከቀጠለ ደግሞ ሁላችንም ማበዳችን አይቀርም። የኔ ጥያቄ ግን ማበዳችን ካልቀረ ለምን እብደትን አንቀድመውም? የሚል ነው! ለዳዊት የአቻ ነገስታቶች ስጋት ሳይበግረው የሚስቱ ማፈር ሳይበግረው አንድ አንድ ትኩረቱን የሳበ አምላክ ነበረው! ከ አምላኩ አንፃር ሌሎች ጉዳዮች በሙሉ ቀለሉበት ዘመን ሲከፋ ነገር ሲቀያየር ሁኔውታዎች ሲለወጡ የማይናጋ መሰረት እንዲኖረን ትኩረታችንን እርሱ ብቻ ይውሰደው ተባረኩ! ወንድማችሁ ሞገስ ነኝ! @gitmv
744
5
#3_ሰአት_ሙሉ_የ_ቲክቶክ_ተንቀሳቃሽ_ምስል_እያየን_3_ደቂቃ_መፃፍ_ማንበብ_ተራራን_የመግፋት_ያክል__ሚከብደን_ለኛ_ለዘመኑ ወጣቶች አጭር መጣጥፍ መፃፍ ራሱ ድንጋይ ላይ ውሃን እንደማፍሰስ የሚቆጠር ቢሆንም ድሮ ልጆች እያለን አምሳ ሳንቲም ይዘን ዘፈኑን፣ ኮሌክሽኑን፣ እና ሙሉ የ ህንድ ፊልም ከ 3-4 ሰአት የሚያህል ቁጭ ብለን ለማየት የነበረን #ትዕግስት አሁን ስም ብቻ ሆኖ መቅረቱን ሳስብ ይገርመኛል። አሁን ላይ ላለን ወጣቶች አንድ ነገር ላይ ረጅም ሰአት መቆየት የንገፈግፈናል ቤተክርስቲየን ገብተን 20 ደቂቃ ስንቀመጥ የሚያፍሽገን መፅሃፍ ቅዱስን ወይም ሌሎች መፅሃፍትን ለማንበብ ስንቀመጥ ከሶስተኛው ገፅ በሁአላ የሚያቁነጠንጠን ትምህርት ለማጥናት ስንቀመጥ አይናችን ውሃ የሚቋጥረው ነገር ለምን ይሆን? አሁን ላይ በ ሃገራችን ሆነ በ አፍሪካ ብሎም በ አለም ላይ ለተጋረጠብን ድቅድቅ ጨለማ ብርሃን መሆን የምንችለው በ አንድ ነገር ላይ ጥልቅ የሆነ እውቀት እና መረዳት ሲኖረን ለዛ ነገር ፈላጊ(demand) አቅርቦት(supply) እንሆናለን። ለ አንድ ነገር ጥልቅ የሆነ መረዳት ሊኖረን የሚችለው በዛ ነገር ላይ መቆየት ስንችል ብቻ ነው። ስለዚህ እዚህም እዚያም እየረገጥን ወደ ጎን ከምናሰፋ የተወሰነ ቦታ መርጠን ወደ ጥልቅ ብንቆፍር ምንጭ እናገኛለን ተገፍተን የማንወድቅ ስር የሰደድን እንሆናለን። እንታገስ! እንቆይበት! ወንድማችሁ ሞገስ ነኝ። ከታዘብኩት @gitmv
733
6
https://www.facebook.com/100004544141283/posts/pfbid033YqqyEBYWWCsV2CF2Gcp39mNVS1s3bYyATVRFiUVpxNn5amgyD39xCo7bnGgoNSyl/?app=fbl
23
7
ቃል ነበረ በሰው የተሰበረ እንደ አሞራ ገደል የተሸረሸረ ለሰው የተሰጠ በሰው የተሻረ ቃል ነበረ! እንደ ወርቅ የነፃው ከውሃ እኩል የጠራው ድብልቅልቅ ብሎ ዛሬ ላይ ቢያጣ ከውሸት ሚያጠራው ቃሎች? ክብራን ነበሩ ልክ እንደ እንቁ ዛሬ ላይ ተገፍተው ተጥለው ቢወድቁ ዛሬ ላይ! ሚያነሳቸው አጥተው ቢመስሉ ትቢያውን ውስጣቸው ንፁ ነው አይመስሉም ጣይውን ጣይውን ቢመስሉ ከድሮም አይኖሩ ለኛም አይሰጡን ከላይ ከእግዜሩ                                  ✍️🏽በሰለሞን
811
8
ለምን ቀረሽ ሳልኖር ካንቺ ጋር፣ ሳላቀው ስሜቱን ሳልኖር በቅፍሽ ውስጥ፣ ሳለየው ጠረንሽን ሳይቀር ልቤ ውስጥ። ላክሽኝ ተስፋ ሞልተሽ ከማላቀው ሰው ጋር። ጉንጮቼን ደባብሰሽ አቅፈሽ ስትስሚኝ፣ እንባዬን ጠራርገሽ በስስት ስታይኝ፣ መች ገባኝ እማዬ ቻው እንደምትይኝ፣ እመጣለሁ ልጄ መሸት ሲል ቀኑ ነበር እኮ ያልሽኝ። ቀኑም መሸት ሲል ጀንበር አዘቅዝቃ ወደ ቤቷ ገባች፣ ተረኛ ጨረቃም በከዋክብት መሀል አሸብርቃ ወጣች። እኔም ወጣሁ ከቤት መምሸቱን አይቼ፣ ከበራፉ ቆሜ እጠብቅሽ ጀመር እስካይሽ ጓጉቼ፣ አቅፌ ልስምሽ አጆቼን ዘርግቼ።         ግን ግን ግን      አልመጣሽም እማ ለምን እንደቀረሽ ሚነግረኝ አጣሁ፣ የኔንም መጠበቅ ላንቺ የሚነግር ተላላኪም አጣሁ። ታዲያ ለምን ቀረሽ እመጣለሁ ብለሽ? ምን እንቅፋት ያዘሽ ልጅሽ እንዳታይሽ።                                           MW                                     13-07-2015
952
9
لا يوجد نص...
815
10
ቶሎ ና🏃💨 ቆሜያለው ከደጁ 🏠ናፍቆትን አርግዤ😔 ትመጣለህ👣 የሚል ትንሽ ተስፋን ይዤ ከብርዱ እንድሸሸግ እቅፍን ናፍቄ ከጉያዬ ውስጥ ፍቅርን ❤አምቄ          እየጠበኩህ ነው👤            .            .     ብርዱ  ሳይጠናብኝ እባክህ ቶሎ ና      ብቻዬን እንዳልሆን ስጎዝ በጎዳና ትመጣልኛለህ ከቅፍህ እንድኖር ከአለም እርቀን በፍቅር እንድንበር💓                   አሰብከው አለሜ💑                           .                           . አነስ ባለ ጎጆ በእሳት በሞቀ በ'ቅፍህ ውስጥ ሆኜ ፍቅርን ባመቀ ልባችን ታድሞ ከጣፋጩ ዜማ ከእሳቱ ዳር🔥 ሆነን መውደድን ስንሰማ               ለማይደገመው ለዚ ጣፋጭ🍯 ጊዜ               ዝናብ ☔ብርዱን ችለህ ቶሎ ና በጊዜ⏳ Be Mahi
999
11
Human Hair የሚፈልግ በ ውስጥ መስመር ያናግረኝ 👉 @mogea+7
Human Hair የሚፈልግ በ ውስጥ መስመር ያናግረኝ 👉 @mogea
1 026
12
አትሳቅ   መክነፌ ሳያንሰኝ በአይኖችህ 👀ውበት መድከሜ ሳይበቃኝ ውሉን ሳላውቅበት በፍቅርህ ቀንበር ውስጥ የተያዘ ልቤን 🫀 ላስመልስ ሰታገል የወሰድከው ቀልቤን          ትቼህ እንዳልተውህ በሀሳቤ 🧠እንዳልፀና           ስቀህ አታለልከኝ ጥርስህ ይርገፍና😁 በ ማህሌት
834
13
አትሳቅ   መክነፌ ሳያንሰኝ በአይኖችህ 👀ውበት መድከሜ ሳይበቃኝ ውሉን ሳላውቅበት በፍቅርህ ቀንበር ውስጥ የተያዘ ልቤን 🫀 ላስመልስ ሰታገል የወሰድከው ቀልቤን          ትቼህ እንዳልተውህ በሀሳቤ 🧠እንዳልፀና           ስቀህ አታለልከኝ ጥርስህ ይርገፍና😁 ተፃፈ በ ማህሌት
1
14
በማለዳ የዚህችን ወጣት ሴት፣ በዚኹ በፊት ገጿ(facebook) ላይ እንደምትሰናበት ጽፋ ራሷን ማጥፋትዋን ሳነብ ከልብ አዝኛለሁ። አብሮ በተያያዘ ጉዳይ ግን፣ በረጅም የጦርነት ቀጠና ውስጥ የሚኖሩ ወ+2
በማለዳ የዚህችን ወጣት ሴት፣ በዚኹ በፊት ገጿ(facebook) ላይ እንደምትሰናበት ጽፋ ራሷን ማጥፋትዋን ሳነብ ከልብ አዝኛለሁ። አብሮ በተያያዘ ጉዳይ ግን፣ በረጅም የጦርነት ቀጠና ውስጥ የሚኖሩ ወጣቶች፣ በከፍተኛ ድብርት ውስጥ ሊያልፉ፣ ለከባድ ጭንቀት ሊጋለጡ፣ ብሎም ሳይናገሩ ራሳቸውን ሊያጠፉ እንደሚችሉ ሳስብ ይሰቀጥጠኛል። ምድርን እግዚአብሔር የሰጠን እንድንከባከባትና እንድንጠብቃት፤ እንድንኖርባትም እንጂ ለሰዎች የማትመች "ደባሪ ስፍራ" እንድናደርጋት አይደለም። የአገር መሪዎች፣ ሽማግሌዎች፣ ተጽዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች፣ የሃይማኖት አባቶች ... ቢቻላችኹ ምድራችንን ከጭንቀትና ከጦርነት ዐሳርፋችኹ በሰላም እንድንኖርበት "ፍቀዱልን"።
365
15
https://vm.tiktok.com/ZMjN2wKqV/
332
16
#ለሀጥያት_ሙት ሞትም የት አባቱ ገዳይ ብቻ ሆኖ ዘመን ያስቆጠረ በ ሃጢአት ስር ሽፋን የሰውን ዘር ሁሉ ሲቀጣ የኖረ ከዘመናት ሁአላ ከዘመናት በፊት ነባር የነበረ ሞግዚትነት ሽሮ ነፃነት አብስሮ ሞትንም ያሰረ ሞትበሞት ተገድሎበመስቀልተቀጥቶ ሰላምከተገኘ አሸናፊው እሱ ነው ለፅድቅ ለመኖር ሞቶ የተገኘ @mogea @gitmv
444
17
ያስተምራል ጎዳናው እውቀት ነው መንገዱ ማስተዋል ለሚሹ አይተው ለሚረዱ ተሸካሚ ናቸው እንዲያው መወጣጫ ለአይን መነፅር ጆሮ እና አፍንጫ @mogea @gitmv
523
18
ድል ነው ያመደ ቢወዛ ድፍርሱ ቢጠራ ያለቀሰ ቢስቅ ፅልመቱ ቢበራ እድል ሳይሆን ድል ነው የ አምላኩ ውጊያ የጭንቅ ቀን ፀሎት መልስ ነው ማብሰሪያ
409
19
ትዝታ ሲናፍቅ እውነት አንዳንዴ ትዝታ ምንም ክፋት የለው፣ ከዛሬ ይሻላል ድንቅ ቀለም አለው ፣ ትናንት የሆነውን ወደሗላ እያዩ፣ ስንት ደስታ አለው ትዝታ ከላዩ፣ ከላይ ካፋፍ ካፋፍ፣ ትዝታ ሲገዝፍ ፣ ትዝ ትዝ የሚለኝ ፍቅራችን ነበረ፣ በደስታ ተገምዶ በጥብቅ የታሰረ ፣ አሁን ግን ትዝታ የነበር ቃል ድርሳን ፣ ልባቺን ሊነደል ቀስ በቀስ  ያሳሳን ፣ ውል የነበረበት ቃል የተፃፈበት ፣ አሁን በትዝታ ነበር የሆነበት ።። ት   ዝ       ታ                    ትዝታ   ክፋትም አለበት ላይመለስ ነገር ህመም ሆኖ ያልፋል፣ ትዝታ ህመም አለበት ውስጠት ልብ ያቆስላል፣ በትላንት ላይ እሾህ ይተክላል፣ ሰርክ እየታሰበ ደስታን  ያሳድፋል ፣ ንፉግ ሀሳብ የማይመለስ ተስፋ ጥሎ ፣ ህመምን ከደስታ እኩል አስከትሎ፣ ግና ምን ይደረግ ህይወት ነው አቀበት፣ ተራራ ቁልቁለት ፣ ሜዳ ደልዳላ ነው ስቃይና ድሎት፣ ክፉ ነው  ትዝታ ✍️አቤል አረጋ  (አቡ)  @son_abu
426
20
ውርደትሽ አንሷቸው ውርደት ሊጨምሩ ይኧው አየናቸው መጥፎ ያልናቸውን መርቀው ሲምሩ በገዛ ራሣቸው ትውልድ እየገዙ ጥሩ ያሉት ሥራ መጥፎ እየሆነ ስንቴ ተወገዙ በቀል ያረገዘን የህማማት ሥቃይ እንድንሸከመው አረጉን መርቀው አውራጅና አሰቃይ ማነው ያደረጋቸው ነፋጊና ከልካይ ማነው ያደረጋቸው ነቃይና ተካይ ሁሉም በየድርሻው ሁሉም በየእርሻው ላብ አለኝ እያለ የማይጠፋ አሻራ ጠማማ ችግኝን አፍልቶ ተከለ ዝቅታሽ አንሷቸው ይባሱን ሊያዘቅጡሽ ይኸው አየናቸው፣ መላቅጥ ጠፍቷቸው መላቅጥ ሲያሳጡሽ ከፍ ካለ ቦታ ዝቅታውን መርጠው የተቀጠለውን ከመሐሉ ቆርጠው እኔ ነኝ እያለ ፎካሪም ቀራሪም እኔ ነኝ እያለ ጨራሽ አስጀማሪም አተኳኮስ ማያውቅ አያነጣጥርም ምላሠ ኮልታፋ አያቀጣጥርም ወትሮስ ዘሩን እንጅ ስንዴውን አይቆጥርም ሕመምሽ አንሷቸው ሕማም ሊደርቡ ይኸው ታዘብናቸው፣ ከህማም ጎተራ ሰበዝ ሲሸርቡ ማነው የሚያቅተው ጥያቄ ማነብነብ ማነው የሚከብደው ሠማይን ማዘነብ ሁሉም እየሆነ አቧራ አራጋቢ ሁሉም እየሆነ በቁስል አንገብጋቢ ፈዋሽ ነው ያጣነው የተራበ አጥጋቢ መሆን ቢያቅታቸው ለችግርሽ ደራሽ እንዴት ይሆናሉ እንቅፋትን አውራሽ መሆን ሲገባቸው ሕመምሽን ጠጋኝ እንደምን ይላሉ የናቴ አጥር ወጋኝ እናም በተቆራረጠ ባረጀ ዘመን ላይ ዓመታት ያልፋሉ እነዚያ ዓመታቶች መቼም የማይጠፋን ታሪክ ይጽፋሉ እነዚያ ታሪኮች ዘመን ያስቀራሉ እነዚያ ታሪኮች፣ ለአንዳንዱ ሕይወትን ለአንዳንዱ ሞትን ይመሰክራሉ በተበጣጠሰ ባልተቀጣጠለ የታሪክን ሊያፋልስ ማን የኑሮ ለጠለ ባልታከመ ሥጋ ባልደነደነ አንጀት እንዴት ይታሰባል እየዋሉ ማርጀት እንደምን ይሆናል የዕድሜ ጣራን መፍጀት ✍Eyuel
427