cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ከመፅሀፍት| from Books💚💛❤️

╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝ በቻናላችን ላይ ➠ አስገራሚ አስተማሪ እንዲሁም አዝናኝ ታሪኮችን ➠ የፍልስፍና ፅሁፎችን ➠ Motivation Quotes ➠ መፅሀፍትን በPDF ➠ ግጥም ያገኙበታል። ° ° ° ° 4 any comments and promotion (above 3k) @ktfi7

Show more
Advertising posts
2 737
Subscribers
No data24 hours
-137 days
-2130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

አንድ የታፕ ስዋፕ ኮይን ስንት ዶላር ይሆናል  ? ......... እስካሁን ባለው መረጃ ፡ ሞባይልን በመነካካት የሚገኘው ኮይን ትክክለኛ ዋጋ ማወቅ ባይቻልም ፡ ከባለፉት ልምዶችና ከክሪፕቶከረንሲ የወቅቱ ምንዛሪ አንፃር ፡ አንድ ኮይን  0.0001 ዶላር  ማለትም አስር ሺህ ኮይን  አንድ ዶላር ከምናምን  ዋጋ ሊወጣለት እንደሚችል ይገመታል (  ይህ ዋጋ ከዚህ  ሊበልጥም ይችላል ) ....... ብዙዎች ከኖትኮይን ቀጥሎ በቴሌግራም የተለቀቀውን ታፕስዋፕ የተባለ ኮይን ማይኒንግ በስልካቸው ሲሰሩ የሚውሉት ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ይመስለናል ፡ እንደውም በናይጄሪያ አይን ካየነው እኛ ሀገር ብዙ ሰው አይጫወተውም ማለት ይቻላል ። በናይጄሪያ ትልቅ ትንሽ ፡ ልጅ አዋቂ ሳይባል ሁለት ሶስት ስልኮችን ደርድረው ታብ ታብ ማድረግ የዚህ ሰሞን ልምድ ሆኗል ። ብዙዎች ኖትኮይንን ችላ ብለው ሳይከፈላቸው በመቅረቱ ይህን ታብ ስዋብን ከምር እንዲይዙ አድርጓቸዋል ። ሆኖም ግን ኖትኮይን ከፍሏል ማለት የታብስዋብን ከፋይነት መቶ በመቶ የሚያረጋግጥም አይደለም ። ...... የዚህ ማይኒንግ ፈጣሪ የሆነው ፡ የSolana ላብ መስራች Anatoly Yakovenko ይባላል ዩክሬናዊ ሲሆን   በልጅነቱ ወደ አሜሪካ የመጣና በዛው የተማረ የሶፍትዌር ኢንጂነር ነው ። ሰሞኑን በክሪፕቶ ከረንሲ ኢንደስትሪ ውስጥ ትልቅ መነጋገሪያ የሆነውን  ታብስዋፕ  የተባለውን ኮይን ማይኒንግ ይፋ ከማድረጉ በፊት  ከ 2017 ጀምሮ በክሪፕቶ  ዙሪያ የተለያዩ ምርምሮችን ስራዎችን ሲሰራ ነበር ። Anatoly Yakovenko እና ጓደኛው ይህንን ብሎክ ቼን በ2020 ላይ ይፋ አድርገው መስራት ከጀመሩ በኋላ  በብዙ ቻሌንጅ ውስጥ ውስጥ አልፈዋል ፡ በአንድ ወቅት የሶላና ዋሌት በሀከሮች ተጠልፎ ብዙ ኪሳራ ደርሶባቸው ነበር ። በሌላ ወቅትም ያልተመዘገቡ የክሪፕቶ ኮይኖች ምንዛሪ ጋር በተያያዘ ፍርድ ቤት ተከሰዋል ። ሆኖም በሶላና ታሪክ ትልቅ ክስረት ያጋጠመው በ2022 ነበር ፡ በዚህ ወቅት የሶላና አጠቃላይ የክሪፕቶ ገበያ ወደ 55 ቢሊየን ደርሶ የነበረ ቢሆንም በዚሁ አመት መጨረሻ ላይ በገበያ መዋዠቅ ምክንያት  የገበያው መጠን ወደ ሶስት ቢሊየን ዶላር  ወርዶ ነበር ። .... በዚህ ሁሉ ውስጥም ሆኖ ሶላና ለህጋዊነት ትንሽ ቀረብ ያለ ይመስላል ። ይህ ማለት ታብ ታብ ስለተደረገ ይከፍላል ብሎ 100% መናገር የሚችል ማንም የለም ። .... ይህ ነገር የትኛውም የክሪፕቶ ከረንሲ አዋቂም ሆነ ማንም ይህንን ጥያቄ ሊመልስ አይችልም ፡ የዚህ ጥያቄ መልስ የሶላና ሰወች ጋር ነው ።  ሌሎች ይህንን ጥያቄ ሊመልሱት የሚችሉት ፡ በመላ ምትና ነገሮችን በመገመገጣጠም ብቻ ነው ፡ በዛ መልኩ ደግሞ እስካሁ  ን ያሉ ግምቶችና መላምቶች በሙሉ የሚያሳዩት Solana ኮይኖቹን ኖትኮይን እንዳደረገው  በዶላር ቀይሮ ታብ ታብ ባደረጉት ልክ ለሰወች ይከፍላል የሚለው ግምት ከፍ ያለ ነው ። .... ሁሉም የሚስማማበት ነገር ታብስዋብ ስካም አለመሆኑን ነው ። ስለዚህ ታብ ታብ ብታደርግ የምታጣው ነገር የለም ። መጥፎው ነገር 100% ይከፍላል ብሎ እያሰቡ ታብታብ ማድረጉ ነው ።  በዚህ የእርግጠኝነት ስሜት ኮይን ሲሰበስቡ ቆይቶ  ብሎክቼኑ ቀኑ ደርሶ ባይከፍል ለንዴት እና ለብስጭት መዳረግ ይመጣል ።  ቢከፍል  ደስ ይላል ፡ ባይከፍል ግን ብዙ የምናጣው ነገር የለም  ስለዚህ ዛሬ እሁድንና  ባሉት ቀሪ  ቀናት እንደጫወታ እያየን የተወሰነ ሚሊየን ኮይን  ማጠራቀም ይቻላል ። ያልጀመራችሁ ካላችሁ እና መሞከር ካሰባችሁ እሁድን ታብ ስታደርጉ ለመዋል  ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት ስታርት የሚለውን በመንካት መሞከር ትችላላችሁ  https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_624282917 Shares as a first-time gift
Show all...
👍 1
https://t.me/hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId624282917 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
Show all...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

Check out ስሜትን በግጥም😘😢😄: https://t.me/semetnbegtm
Show all...
ስሜትን በግጥም😘😢😄

እንኳን ደህና መጡ ወደዚህ ቻናል የተለያዩ አዝናኝና አስተማሪ ግጥምና ስነፅሁፎች ከእራሳችንና ከገጣምያን ተሰብስበው የምናደርስበት ስሜታችንን የምንገልፅበት አውድ ነው። ግጥማቹን ሌላ ችሎታቹን @sg2124ለማጋራት የምትፈልጉ

🔥 1
Check out Daniel Aweke(ዮዳA): https://t.me/danielaweke
Show all...
Daniel Aweke(ዮዳA)

🔊ዳኒ ነኝ! Follow አታድርጉ Fan ብቻ ሁኑ። 🔊ምክንያት ካላችሁኝ "Only God wanna Followers not Fans! " 🔊እናም ይኸ ገጽ የኔን ስራዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው። "✍️ዮዳA " Facebook:

https://www.facebook.com/daniyeuodit.lij

Tiktok:@daniel_aweke

https://vm.tiktok.com/ZMM7JCXbQ/

Photo unavailableShow in Telegram
የዓለም ህዝብ ለምን ወደ #Tapswap መጉረፍ ጀመረ❓❤ . . . የዓለም ህዝብም እንደኛው ዘግይቶ ይገባው ጀምሯል። በሦስት ቀናት ውስጥ ብቻ ከአራት ሚሊዮን በላይ ህዝብ #Tapswap ን ተቀላቅሏል። (ፈጽሞ ሊገመት የማይችል ጎርፍ ነው።) በየቀኑ #Tap የሚያደርገው ህዝብ ብዛት ከ7.8 ሚሊዮን አልፏል። በቀጥታ #Tap የሚያደርገው ህዝብ ብዛት ከ430 ሺህ ተሻግሯል። ለዚህም ከዋነኛ ምክንያቶች መካከል:- 🙏 #Solana በዓለም በጣም ታዋቂ ብሎክቼይን የሚያስተዳድር (በዲጂታል ፋይናንስ ዝርፍ የተሰማራ) ድርጅት (እምነት የሚጣልበት) በመሆኑ 🙏 በቴሌግራም ጌም ገንዘብ ማግኘት እንደሚቻል #በNotcoin በተግባር በመረጋገጡ (ለዚህም ማሳያ Notcoin list ከተደረገ በኋላ እጅግ በርካታ ህዝብ Tap ማድረግ መጀመሩ) 🙏 ቴሌግራም የዓለም ህዝብን በቀላል መንገድ ወደ ብሎቼይን/ክሪፕቶከረንሲ ለመሳብ የቀየሰው ስትራቴጂ የተሳካ መሆኑ ፕገኙበታል። 🙋🙋 ከዚህ በኋላም የተሻለ ጥቅምና እድል የሚያስገኙ በርካታ ተመሳሳይ ጨዋታዎች /የገንዘብ ማግኛ እድሎች/ ወደቴሌግራም መጉረፋቸው የሚቀጥል ሲሆን ለሁላችንም አስቸጋሪ የሚሆነው ከመካከላቸው #ጆከሩን መምረጥ ነው። ሁላችንም በተለያዩ መንገዶች ስለዘርፉ ያለንን ግንዛቤ ማሳደግ ግድ ይለናል። በግሌ ቻናል ከፍቼ የምችለውን ጀምሬያለሁ። ተቀላቀሉ፤ ለጋራ ጥቅም አስተዋውቁልኝም። 👉  https://t.me/remoteict 👊👌 Tapswap ያልጀመራችሁ ካላችሁም ጊዜ አትስጡ - ጀምሩ - Click 👇👇 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5997140297 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Show all...
👍 1
Check out Thoughts: https://t.me/justhoughtsss
Show all...
Thoughts

ቸል የተባሉ እሳቤዎች፥ ያልታዩ እይታዎች የሚፈነጩበት ቤት ነው? እናንተስ ጎራ አትሉም? Since: Dec-10-2022 discussion group

https://t.me/+uDtKY02cOho2NGZk

👍 1
Check out Daniel Aweke(ዮዳA): https://t.me/danielaweke
Show all...
Daniel Aweke(ዮዳA)

🔊ዳኒ ነኝ! Follow አታድርጉ Fan ብቻ ሁኑ። 🔊ምክንያት ካላችሁኝ "Only God wanna Followers not Fans! " 🔊እናም ይኸ ገጽ የኔን ስራዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው። "✍️ዮዳA " Facebook:

https://www.facebook.com/daniyeuodit.lij

Tiktok:@daniel_aweke

https://vm.tiktok.com/ZMM7JCXbQ/

Photo unavailableShow in Telegram
እንደሚታወቀዉ NOTCOIN የሚሰኘው Airdrop List ሆኖ ብዙ ሰው ጥሩ ገንዘብ አግኝቷል። ቀጣዩ ባለተራ ደሞ Tap swap ይባላል። ከኛ የሚጠበቀው ከታች በማያይዝላችሁ ሊንክ ገብታችሁ Tap tap ማለትና አንዳንድ Task መስራት ነው። ከዛም ሊስት ሲደረግ በፈለግነው Wallet ማውጣት የምንችል ይሆናል 👉 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_624282917 👈
Show all...
2
Repost from N/a
#2 ስነዝምሽ በልቤ አፍ ከአንደበቴ ቃል ስነድፍ ላንቺ ነው ሰመመኔ ባንቺ ነው ሰቀቀኔ የነዘምኩት መንዙማ የጠለፍኩልሽ ሸማ መለየትን ነው የሚያሰማኝ ሲቀደድ ነው የሚታየኝ አትፍራ ትይኛለሽ በፈገግታ እየሳቅሽ እንባዬን ሳልኩ ጥርሴን በተንኩ በእንባዬ ስእል ተሳለ በሳቄ መከፋት ከፈነ መቼ ነው የምገላገለው ምጤ መች ነው የሚያበቃው ደስታንስ መች ነው የምወልደው? መኖሬንስ እንደ ጥቅም መቼ ነው ምወደው? 5:20(12,7,15)
Show all...
Check out Daniel Aweke(ዮዳA): https://t.me/danielaweke
Show all...
Daniel Aweke(ዮዳA)

🔊ዳኒ ነኝ! Follow አታድርጉ Fan ብቻ ሁኑ። 🔊ምክንያት ካላችሁኝ "Only God wanna Followers not Fans! " 🔊እናም ይኸ ገጽ የኔን ስራዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው። "✍️ዮዳA " Facebook:

https://www.facebook.com/daniyeuodit.lij

Tiktok:@daniel_aweke

https://vm.tiktok.com/ZMM7JCXbQ/

2