cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

B Art works🌄

Hello everyone welcome to this channel In this channel you see my sketchs 🖌✏️, realistic drawings🌄🎨 and photographs📷📸 and other best works . Hasab asteyayet kalachihu @Betremaryam_e lay letnegrugn techilalachihu. ....Melkam giza lehulachihu....

Show more
Ethiopia10 674The language is not specifiedArt & Design9 928
Advertising posts
226
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
!!!!ማስታወቂያ !!!! ቅዱሳት ሥዕላትን መሣል ለመማር የምትፈልጉ 4ኛው ዙር ስልጠና ለመሠመር የማኅበረ ቅዱሳን ሥነ ሥዕል ክፍል ምዝገባ ጀምሯል። በመሆኑም መማር የምትፈልጉ በማኅበረ ቅዱሳን ሕንጻ 4ኛ ፎቅ ላይ ሔዳችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ለመመዝገብ እድሜ ገደብ ከ16 ዓመት በላይ የሆነ መሆን አለበት።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ በሠላም አደረሳችሁ ። 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 መልካም አዲስ ዓመት ለሁላችሁም እወዳችኋለው 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Show all...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
Hello! Please vote for me on the site. It is very important for me! Thank you in advance! 🔽🔽
Show all...
CLICK VOTE
Photo unavailableShow in Telegram
1.Then Yahweh said to Moses, "Go in to Pharaoh, and tell him, 'This is what Yahweh, the God of the Hebrews', says: "Let my people go, that they may serve me."
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Repost from TIKVAH-MAGAZINE
Photo unavailableShow in Telegram
የስዕል ተስዕጦ ላላቸው የቀረበ ዕድል! ሪድም ዘጀኔሬሽን USAID ጋር በመተባበር ዕድሜያቸው ከ18 -29 ለሆኑ ወጣቶች በቡድን ሆነው የሚሳተፉበት የስዕል ውድድር አዘጋጅቷል። ውድድሩ ወጣቶች ክህሎታቸውን ተጠቅመው ስለሰላም በጋራ እንዲሰሩ የሚያግዝና መልዕክት የሚያስተላልፉበት ነው። በውድድሩ በሁሉንም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የሚገኙ 80 የሚሆኑ ወጣቶች የሚያሳትፍ ሲሆን ለተሳታፊ ወጣቶች ሀሳባቸውን የሚያንጸባርቁበት ትልልቅ መድረኮችን ያመቻቸ ነው። ምዝገባው ከዛሬ ግንቦት 14 እስከ18 ድረስ የሚቆይ ሲሆን ተሳታፊዎች በሥራ ሰዓት በሪድም ቢሮ በአካል ወይም በኦላይን https://forms.gle/rQr7ojZ8jXkCrkA18 ላይ መመዝገብ ይችላሉ። አንደኛ ለሚወጣው የሥዕል ሥራ የ60,000 ብር ሽልማት የተዘጋጀ ሲሆን፤ ሁለተኛ ለወጣው አሸናፊ ደግሞ የ40,000 ብር ሽልማት ያስገኛል። በማኅበራዊ ሚዲያ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ላገኘው የሥዕል ሥራ ደግሞ የ10,000 ብር ሽልማት ተዘጋጅቷል። ስለውድድሩ ዝርዝር መረጃና ለመሳተፍ ስለሚያስፈልጉ መስፈርቶች በቀጣዩ ሊንክ ይጠቀሙ https://telegra.ph/Call-for-Applicants-05-22 ለተጨማሪ መረጃ 0930098219 / [email protected] ላይ ይጠይቁ። ❤ t.me/tikvahethmagazine
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.