en
Feedback
ደዕዋ ሰለፍያ በስልጤ ዞን ሳንኩራ ወረዳና ዓለም ገበያ ከተማ

ደዕዋ ሰለፍያ በስልጤ ዞን ሳንኩራ ወረዳና ዓለም ገበያ ከተማ

Open in Telegram

አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ✅ በዚህ የቴሌግራም ቻናል 1⃣ ደርሶችንና ሙሀደራዎችን 2⃣ አጫጭር እና ጠቃሚ ጽሁፎችን እንለቃለን ሀሳበና አስተያየት ካላችሁ በ https://t.me/Abu_Eshaq ላኩልን

Show more
2 555
Subscribers
-324 hours
-127 days
-4630 days
Posts Archive
129_عمدة_الأحكام_من_كلام_خير_الأنام_.mp33.28 MB

128_عمدة_الأحكام_من_كلام_خير_الأنام_.mp32.62 MB

ለወላጆች መልካምን መዋል የሙእሚኖች ባህሪ ነው አባት እና እናቶቻችን እኛ ላይ ያላቸው ሀቅ በጣም ትልቅ ነው ከፍለን የምንጨርሰው አይደለም በተለይ በተለይ የእናት ምን ያክል የከበደ እንደሆነ በደንብ ተብራርቶበታል በሸይኻችን አቡ አብዲላህ አህመድ ኢብኑ ዑመር الله ይጠብቀው

በሸይጣን ፈረስ አትጋልብ በሸይጣን ፈረስ አንዴ መጋለብ ከጀመርክ ገደል እዞክ ይገባናል ተጠንቀቅ ወንጀል ለነፍስያ ይጣፍጣታል የወንጀል ፋናው ግን መራረ ነው አቡ ኢስሃቅ

127_عمدة_الأحكام_من_كلام_خير_الأنام.mp36.47 MB

126_عمدة_الأحكام_من_كلام_خير_الأنام_.mp34.00 MB

✍حَثُّ اليمنيين قبائلَ ومسؤولين بالتكاتُفِ لصدِّ بغي الرافضة الحُوثِيين فضيلة الشيخ العلامة   يحيى بن علي الحجوري            حفظه الله           ليلة السبت           ٢٣ ربيع الأول            ١٤٤٨ هجرية 🇸🇦 من المملكة العربية السعودية مكة🇸🇦 📎 https://t.me/merkezassunnah/20549

ارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في الخير ባረከሏሁ ለኩማ ወባረከ አለይኩማ ወጀመዕ በይነኩማ ፍል ኸይር ለአጎቴ ልጅ እህቴና ለወንድማችን አቡ ሰዕድ አብደላ እንኳን ደስ ኣለቹ ብያለው ሆሽትለኛ ትዳረ ለኛም በርቼ ባሆ አቡ ኢስሃቅ አብድሸኩር

ሴቶችን በጡሩ ተኗኗሩዋቸው.mp38.28 MB

ወጣቶችን_በትዳር_ማነሳሳትና_መሀሪን_ከማስወደድ_ማስጠንቀቅ_የኹጥባ_ትርጉም_.mp36.14 MB

 _خطبة_الجمعة_بعنوان_الْحَثُّ_عَلَى_تَزْوِيجِ_الشَّبَابِ_وَالتَّحْذِيرُ.mp33.31 MB

125_عمدة_الأحكام_من_كلام_خير_الأنام.mp34.06 MB

ትክቶክ የቅላቅሎች መንደር ነው

ይደመጥ ይደመጥ [ዙሙትና ወደ ዙሙት መዳረሻዎች ] 📎በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሰጭና ጣፋጭ የሆነ ሙሃዳራ 🎙 በኡስታዝ አቡ እስሃቅ  (አብድሸኩር ስራጅ ) አላህ ይጠብቀው። 🏢በስልጤ ዞን በወራቤ ከተማ በሱና መስጅድ አላህ ይጠብቀት 📅 አርብ:- 26/04/2016 EC ከመግሪብ እስከ ዒሻ ። 👇👇 https://t.me/Abueshek/8969 https://t.me/Abueshek/6443 👆👆👆 በዚህሙሃደራ የተዳሰሱ ነጥቦች በትንሹ! ✍የዙሙት አፃያፍነት ✍ ዙሙተኛ ወንድ ዙሙተኛ ሴት ወይንም  ሙሽሪክ የሆነችን እንጅ ጡቡቋዋን ማግባት እንደማችል ሴትቱዋም እደዚህው ✍ የዙሙት አይነቶች ✍ ከሴቶች ጋ በሰልክ መለላክ አደጋው👈 ✍ በዙሙት የተወለደ ልጅ ወዴት እንደሚጠጋ ✍ ዙሙተኞች  በሚን መስፈርት እንደሚጋቡ 📌 የዙሙት ማዳረሻዎች 1 ኛ አይንን ልቅ ማድረግ በእይታ 2 ኛ ኸልዋ ባዳ/አጀነብይ ከሆነች ሴት መነጠል /መገለል 3 ኛ ኢኽትላጥ ወንዶች ከሴቶች ጋ መቀላቀል/መደባለቅ 4 ኛ በሴቶች ለይ መግባት የባል ቅርብ ዘመድም ብሆን አደጋው  ከባድ መሆኑ 5 ኛ ከመትፎ ሰዎች መቀማመጥ ወዘተ ብዙ ነጥቦች ተዳሰውበታል ምን ብያንስ አንድ ሰው ለ10 ሰው ሼር ያድርግ ባረከሏሁ ፊኩም  ሼር ሼር ሼር እንደትረሱ👇👇👇 https://t.me/Abueshek/6443 https://t.me/Abueshek/9975 👆👆👆👆

124_عمدة_الأحكام_من_كلام_خير_الأنام.mp36.88 MB

የመጨረሻ ደርስ الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات

36 متن الأربعين ይደመጥ የመጨረሸ .mp33.58 MB

123_عمدة_الأحكام_من_كلام_خير_الأنام.mp34.91 MB