ru
Feedback
ደዕዋ ሰለፍያ በስልጤ ዞን ሳንኩራ ወረዳና ዓለም ገበያ ከተማ

ደዕዋ ሰለፍያ በስልጤ ዞን ሳንኩራ ወረዳና ዓለም ገበያ ከተማ

Открыть в Telegram

አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ✅ በዚህ የቴሌግራም ቻናል 1⃣ ደርሶችንና ሙሀደራዎችን 2⃣ አጫጭር እና ጠቃሚ ጽሁፎችን እንለቃለን ሀሳበና አስተያየት ካላችሁ በ https://t.me/Abu_Eshaq ላኩልን

Больше
2 607
Подписчики
-324 часа
-47 дней
+5730 день
Архив постов
የምስጋና ንግግር كلمة الشكر .mp32.02 MB

ከኢሻ ሷላት تلاوة الماتعة بصوت الأخ  أبي فضيل  صالح بن أحمد الحبشي حفظه الله تعال በአቡ ፉደይል ሷልህ الله ይጠብቀው ቅዳሜ ሰፈር 18/1448

ይደመጥ አድስ ሙሃደራ ቁ 03 «የሳንኩራ የወራቤ ስንብጣ  የመስጅድ አል ኢስላህ የዕለተ ቅዳሜ ከመግሪብ ቦሃላ  የለው የደዕዋ ፕሮግራም»ቀጥተኛው መንገድ እስልምና ነው ⏪ በሚል ርዕስ መደመጥ የለበት ምርጥ ሙሃደራ ⭕️👉በውስጡ ወሳኝ ወሳኝ የሆኑ ነጥቦች ምክሮች ተብረርተውበታል 🎙 በኡስታዝ አቡ አብድራህማን ( አህመድ ቡታጅራ  ) الله ይጠብቀው። 🏢በስልጤ ዞን ሳንኩራ በወራቤ ስንብጣ በኢስላህ መስጅድ 📅 ቅዳሜ :- 18/02/1448 ዓ/ሂ ከመግሪብ ሰላት ቦሃላ ። 👇👇👇👇👇 👆👆👆👆

ይደመጥ አድስ ሙሃደራ ቁ 02 «የሳንኩራ የወራቤ ስንብጣ  የመስጅድ አል ኢስላህ የዕለተ ቅዳሜ ከመግሪብ ቦሃላ  የለው የደዕዋ ፕሮግራም»የአቡ ሰዒድ አል_ኩድርይ رضي الله عنه ሀዲስ ማብራሪያ ⏪ በሚል ርዕስ መደመጥ የለበት ምርጥ ሙሃደራ ⭕️👉በውስጡ ወሳኝ ወሳኝ የሆኑ ነጥቦች ምክሮች ተብረርተውበታል 🎙 በኡስታዝ አቡ ፉደይል( ሷልህ ብን አህመድ   ) الله ይጠብቀው። 🏢በስልጤ ዞን ሳንኩራ በወራቤ ስንብጣ በኢስላህ መስጅድ 📅 ቅዳሜ:- 18/02/1448 ዓ/ሂ ከመግሪብ ሰላት ቦሃላ ። 👇👇👇👇👇 👆👆👆👆

ይደመጥ አድስ ሙሃደራ «የሳንኩራ የወራቤ ስንብጣ  የመስጅድ አል ኢስላህ የዕለተ ቅዳሜ ከመግሪብ ቦሃላ  የለው የደዕዋ ፕሮግራም»የአቡ ሁረይራ  رضي الله عنه ሀዲስ ማብራሪያ ⏪ በሚል ርዕስ መደመጥ የለበት ምርጥ ሙሃደራ ⭕️👉በውስጡ ወሳኝ ወሳኝ የሆኑ ነጥቦች ምክሮች ተብረርተውበታል 🎙 በኡስታዝ አቡ ሷልህ ( ኡሳማ ብን አክመል  ) الله ይጠብቀው። 🏢በስልጤ ዞን ሳንኩራ በወራቤ ስንብጣ በኢስላህ መስጅድ 📅 ማክሰኞ :- 18/02/1448 ዓ/ሂ ከመግሪብ ሰላት ቦሃላ ። 👇👇👇👇👇 👆👆👆👆

ኡስታዝ አቡ ፉደይል ሷልህ ጨርሶ ኡስታዝ አህመድ ቡታጅራ ገብቶዋል

ኔቶርክ ነበር ተስተካክሏል

ጨው ለራሲህ ብለህ ጣፍጥ ከልሆና ድንጋ ነው ተብለህ ትጣለለህ

አልሃምዱሊላህ ደዕዋ ሰለፍያ ሳንኩራ ለይ ወደፊት እያለች ነው ማንም ምንም ልጎዳት አይችል بإذن الله

ኡስታዝ አቡ ፉዳይል ሷልህ አህመድ الله ይጠብቀው ስለ አኬራ እያጠጠን ነው ኑ አብራን እንጠጠ https://t.me/Abueshek?livestream=6f86a32f46daafd4b4

ምርጥ ሙሃደራ ነው ገብታችሁ አዳምጡ 👇👇👇👇👇 https://t.me/Abueshek?livestream=6f86a32f46daafd4b4

ኔቶርክ ነበር ተስተካክሏል

ከውጭ ዝናብ እየዘነበ ከመስጅዱ ውስጥ ደግሞ ደዕዋ እየዘነበ ነው

አቡ ሷልህ ጨርሶ አቡ ፉደይል ሷልህ ገብቶል