en
Feedback
ከጠቢባን ምድር ツ•| አብዱ ~ ሩሚ |•

ከጠቢባን ምድር ツ•| አብዱ ~ ሩሚ |•

Open in Telegram

°| ✍ከአፍቃሪያን ገጽ በፍቅር ቀለም |° •[ ከጠቢባን ምድር! ]• 🌴 دار الحكمآء

Show more
4 058
Subscribers
-224 hours
-97 days
-1530 days
Posts Archive
ልክ እንደ ፋርሱ ነጋሲ ልሁን የነፍሴ ደራሲ ፣ እንደነ ሩሚ. . . ከናፍሶትህ ደጅ ልሁን ከራሚ ፡ ከናፍቆትህ ደጅ ልሁን እሸትን ለቃሚ ! @ktebiban_meder

...🩵 ውብ አዳር!❤️‍🔥 ____ @ktebiban_meder

كُن قوياً عزيزاً أمام الآخرين، ثم اذهب وعِش ضعفك كاملاً أمام الله. — جلال الدين الرومي
كُن قوياً عزيزاً أمام الآخرين، ثم اذهب وعِش ضعفك كاملاً أمام الله. — جلال الدين الرومي

{هَذَا مَا تُوعَدُونَ لِكُلِّ أَوَّابٍ حَفِيظٍ}

በሌት በመዐልቱ ስለኛ ዋተቱ እጃቸውን አንስተው በእምባ ሰነበቱ ያ ረብ ኡመቲ ኡመቲ. . . ባበበ ተስፋ በሰፋ እዝነት የሚማፀኑት ፡ለኛው ነበረ ፤ ብስራቱ ደርሶ እስኪያረጋቸው ውብ ልሳናቸው ሰርክ   ኡመቲን   ከረረ ፡ ጂብሪልን ላከው " ብለህ ጠይቀው ለውዴ አህመድ? ምነው ማንባትህ? ምነው ማልቀስህ? እምባህ ከፂምህ እስኪወርድ! " ጂብሪል ደረሰ ጥያቄን ይዞ ፡ ከረበል ካዕባ ፡ ምነው ማንባትህ? ብሎ አላቸው ፡ ለአባ ዘይነባ ፤ ያ ጅብሪል . . . " ኡመቴ ኡመቴ ይህ ነው ጭንቀቴ! ብስራት ከወዱድ ደረሰ የዘይኔም እምባ ታበሰ " አብሽር ሙሀመድ አታልቅስ አብሽር ያ አህመድ  አታምባ በኡመትህ ጉዳይ አናስከፋህም ትደሰታለህ ሀዘን መከፋት አይጠጋህም! " ቡሽራ ለና ! __ አብዱ ሩሚ አላሁመ ሶሊ ወሰሊም ወባሪክ አለይህ♥ @ktebiban_meder

يا حبيبَ القلوبِ من لي سِواكا ارحمِ اليومَ مُذنبًا قد أتاكا أنتَ سُؤلي ومُنيتي وسُروري قد أبى القلبُ أن يُحبَّ سِواكا يا مُرادي وسيِّدي واعتمادي طالَ شوقي متى يكونُ لِقاكا ليسَ سُؤلي من الجِنانِ نَعيمًا غيرَ أنّي أُريدُها لِأراكا ❤️‍🔥

| ከዘመነ ግኝቴ ጋር አብሮኝ የኖረው እኔነቴን ቀበርኩት። ልክ ቅርፊቷን ሰብር እንደ ወጣች ጫጩት አዲስ ነፍስ ከገላዬ ተፈልቅቃ ወጣች። የሚያስፈራኝን የለውጥን ደጃፍ ተሻገርኩት። የእውነትን በትር ይ
| ከዘመነ ግኝቴ ጋር አብሮኝ የኖረው እኔነቴን ቀበርኩት። ልክ ቅርፊቷን ሰብር እንደ ወጣች ጫጩት አዲስ ነፍስ ከገላዬ ተፈልቅቃ ወጣች። የሚያስፈራኝን የለውጥን ደጃፍ ተሻገርኩት። የእውነትን በትር ይዤ። መወላወሌ አክትሞዋል። ያለፈ ታሪኬን ከመሬት ሆድ ስር በሰላም አሳርፌ ዛሬ ላይ ባገኘሁት እውነት ላይ መራመድ ነው ፍላጎቴ። የእያንዳንዱ የእግሬ ፋና አበባ መልኩን ልቤ ላይ ያኖራል። | @ktebiban_meder

الله❤️‍🩹🥺 © عشق❤️‍🔥

ውብ አዳር🩵

የእስትንፋሴ መጨረሻ ላይ በደረስኩኝ ጊዜና እስትናፍሴ ሲቆራረጥ ; በዚህች አለም ላይ ስላፈራሁት ጥሪትና ቅሪቴን በመጠየቅ ጊዜ አታባክኑ። ይልቅ የእስትንፋሴ መባቅያ የተፈቃሪዬን ስም ስለ መያዙ ጠይቁ
የእስትንፋሴ መጨረሻ ላይ በደረስኩኝ ጊዜና እስትናፍሴ ሲቆራረጥ ; በዚህች አለም ላይ ስላፈራሁት ጥሪትና ቅሪቴን በመጠየቅ ጊዜ አታባክኑ። ይልቅ የእስትንፋሴ መባቅያ የተፈቃሪዬን ስም ስለ መያዙ ጠይቁ። ምክንያቱም ተፈቃሪዋን ( አል ወዱድን ) እየጠራች የተሻገረች ነፍስ በሞት በኩል አትሞትም። @ktebiban_meder

ደግሞም ስላደረሱብሁ በደልና ጠባሳ አስባለሁ። እንዴት ያለ ነፍስ ነው እዝነትን በጭካኔ የሚመልስ። አንቱን ተቃወሙሁ ፣ እብድና ጠንቋይ ሲሉ ስምሁን ሊያጠፉ ሞከሩ። አንቱ ግን ስለመመራታቸው ዱዓ አደረ
ደግሞም ስላደረሱብሁ በደልና ጠባሳ አስባለሁ። እንዴት ያለ ነፍስ ነው እዝነትን በጭካኔ የሚመልስ። አንቱን ተቃወሙሁ ፣ እብድና ጠንቋይ ሲሉ ስምሁን ሊያጠፉ ሞከሩ። አንቱ ግን ስለመመራታቸው ዱዓ አደረጉላቸው። ሰውነቶንም አቆሰሉ። አንቱ ግን አላዋቂነታቸውን እየጠቀሳችሁ እዝነትና መመራትን በእምባ ለመኑላቸው። ከተወለዱባት ቀዬ እንዲሰደዱ ምክንያት ሆኑባችሁ። አንቱ ግን አሁንም ልቦ በእዝነት እንደተሞላ ነበር። ኦ አንቱ ተፈቃሪ! የፍጥረታትን ልብ በገደብ አልባ እዝነትሆ ረቱ። አላሁመ ሰሊ ወሰሊም ወባሪክ አለይህ💚

وَعَذَلتُ أَهلَ العِشقِ حَتّى ذُقتُهُ فَعَجِبتُ كَيفَ يَموتُ مَن لا يَعشَقُ
وَعَذَلتُ أَهلَ العِشقِ حَتّى ذُقتُهُ فَعَجِبتُ كَيفَ يَموتُ مَن لا يَعشَقُ

وَعَذَلتُ أَهلَ العِشقِ حَتّى ذُقتُهُ فَعَجِبتُ كَيفَ يَموتُ مَن لا يَعشَقُ
وَعَذَلتُ أَهلَ العِشقِ حَتّى ذُقتُهُ فَعَجِبتُ كَيفَ يَموتُ مَن لا يَعشَقُ

ፍም እሳትን ለመትፋት እንዲሚያጓራ ተራራ ፡ ነፍሴ ብሶቷን ታቅፋ ወደ ውስጥ እምባ ስትዘራ ፡ በሰባራ ክንፍ ስትንገዳገድ ስትድህ ከብዷት መራመድ ፡ በዱንያ ተዓብ በነፍስያ ረሃብ : በሺ ወከባ ፡ ተከ
ፍም እሳትን ለመትፋት እንዲሚያጓራ ተራራ ፡ ነፍሴ ብሶቷን ታቅፋ ወደ ውስጥ እምባ ስትዘራ ፡ በሰባራ ክንፍ ስትንገዳገድ ስትድህ ከብዷት መራመድ ፡ በዱንያ ተዓብ በነፍስያ ረሃብ : በሺ ወከባ ፡ ተከባ! "አላህ" ትላለች በተማፅኖ ቃል ፡ ካ'ንድ " አላህ " በቀር የልቧን ዋይታ ፡ ማን ያውቃል? አብዱ ~ ሩሚ

❤️‍🔥 ኢማማው ነቢ ! @ktebiban_meder