en
Feedback
ክርስትና (kiristiyanummaa)

ክርስትና (kiristiyanummaa)

Open in Telegram

Christians channal ፍቅር መድሀኒት ነው ለዛም ነው መድሀንያለም ምንለው እየሱስ ያድናል jaalalli moo'aa dha yesus jalaladha kanaaf yeroo hunda nii mo'a! Farfannaa(መዝሙር)Kadhannaa፦ፀሎት፤Lallaba፦ስብከት፤asosama garagaraa hundafiyyu ልቦለዶችም ለሁሉም ተቀላቀሉን። @frebefkr 👣 http://t.me/Yefkrfrebot

Show more
3 672
Subscribers
No data24 hours
+47 days
+1030 days
Posts Archive
Waan Kana Itti Yaadi! ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🕖Bara haaraa kanaaf guyyoota siif kenname hundumaa sirnaan irratti hojjechuuf sammuu kee qopheessi! Altokko waan kana itti yaadi, dogoggora kee hundaaf yaada garaa kee geeddari! Guyyoota dabarsite keessatti bu'aa hojii Keetii herreegi! Waan guddaa hojjettee yoo jiraatte galateeffadhu. Yoo itti gaddite gatii dhiisi malee waa'ee waan darbee utuu gaabbituu yeroo kee hin balleessin! Murteessii jireenya haaraa jalqabi! Boqonnaa isa jalqabaa irratti uumaa kee galateeffadhuu eegali. Isa itti aanu hundumaatti mo'icha galmeessita. Sammuu kee beekumsa baachisi malee oduu bara si'anaan hin butuchin. Gurra kee gara barsiisa gaariitti qabi! Humna kee immoo waan hundee qabu irratti bobbaasi! Yoo dandeesse amala nama wajjin si jiraachisu horadhu. Nama naamusa qabu ta'i. Nama rakkate gargaaruu hojii kee godhadhu! Maxxansa kana yoo jaalatte share gochuu qofaan hiriyoota kee onnachiisi! Kaayyoon jireenya dhala namaa tokko namoota biroof taajajila kennuu, waan gaarii yaaduu fi gargaaruudha. ✅ 🕖 @timevalue24 @Gaggeessummaa @Gaggeessummaa

ውዷ እህቴ መጨረሻ ላይ አንድ ወንድ ነው ምታገቢውና ልብሽን ለብዙ ወንድ አትበታትኚ ክብር ያለሽ ነሽና ክብርሽን ጠብቂ!

#የቃሉን_ወተት_ተመኙ #ፋሲካ በዓሉ በታሪካዊነቱም ሆነ በሃይማኖታዊነቱ የፋሲካ በዓል በጣም ልዩ ግምት የ ነበረ። እሥራኤላውያን ከግብጽ ባርነት የመዳናቸው መታሰቢያ ሆኖ ይከበር ነበረ የሚከበረው ኒሳን ተብሎ በሚጠራው የአይሁድ ወር አሥራ አራተኛ ቀን ነበር። በዓሉ በሚከበርበት ዕለት ከኢየሩሳሌም እስከ 15 ማይሉች በሚርቅ በየትኛዉም አከባቢ የሚገኝ ጉዞውን ለመጓዝ በቂ ጉልበት ያለውና በሃይማኖት ሥርዓት የሚጠበቀውን ንጽሕና ያሟላ ማንኛውም ወንድ ሁሉ በኢየሩሳሌም መገኘት ነበረበት። ሴቶች በባአሉ ላይ መገኘት ይችሉ ነበር፤ ቢሆንም የመገኘት ግዴታ አልነበረባቸውም። ዩሲፈስ የተባለው የታሪክ ጸሐፊ በፋሲካ በዓል ጊዜ በኢየሩሳሌም ከተማ የሚገኙት ሰዎች ቁጥር እስከ ሶስት ሚሊዮን እንደሚደርስ ጽፏል። ከተለያዩ የሮም ግዛቶች ብዙ ተሳላሚዎች ይመጡ ስለነበር፤ ብዙዎቹ ሌሊት ሌሊት ከከተማው ውጪ በመሄድ ይሠፍሩ ነበር። የፋሲካ በዓል ድግስ የሚበላው በምሽት ነበር። በግ ከታረደ በኋላ ከቂጣ፤ ከመራራ ቅጠልና ከወይን ጋር ይበላል፤ ዘጸአ.12። በአዲስ ኪዳን ጊዜ የፋሲካ በግ ይታረድ የነበረው የአምልኮ ሥርዓት ባለበት ሁኔታ በቤተ መቅደሱ ውስጥ ሲሆን ምግቡ ግን ከተማ ውስጥ በሚገኝ በማንኛውም ቤት ውስጥ ይበላ ነበር። በሚቀጥለው ቀን ደግሞ አንድ ሳምንት የሚፈጀው የቂጣ በዓል ይጀምር ነበር። በዚያ ሳምንት ውስጥም በየእለቱ ለኃጢአት መሥዋዕት ሆኖ ከሚቀርበው ፍየል ጋር ሁለት ወይፈኖች፤ አንድ አውራ በግ፤ ሰባት ጠቦቶች መሥዋዕት ሆነው ይቀርቡ ነበር፤ ዘኁልቁ 28፡ 19-25 በኒሳን ወር በ16ኛው ቀን የሚቃጠል መሥዋዕት ሆኖ ከሚቀርበው ጠቦት ጋር የሚወዛወዝ መሥዋዕት እንዲሆን የአዲስ እህል ነዶ ያመጡ ነበር፤ ሌዋ.23፡10-14። የፋሲካ በዓል ክርስቶስ በመስቀል ላይ የመሞቱ ምሳሌ ነበር። የቂጣ መበላትም ከጊዜ በኋላ አማኞች በጌታ እራት ላላቸው ኅብረት መሠረት ሆነ።           ⭕️⭕️  በክርስቶስ ተባርካችኃል⭕️ 🔶ሁሉም ለኢየሱስ ሁለም ስለ ኢየሱስ🔶 ♡ㅤ    ❍ㅤ   ⎙    ⌲ ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ ◈◈◈◈👇ይ🀄️ላ🀄️ሉን◈◈◈◈◈◈◈ @frebefkr @frebefkr ◈◈◈◈◈👆ይ🀄️ላ🀄️ሉን ◈◈◈◈◈◈ #እኛ_ግን_የተሰቀለውን_ክርስቶስን_እንሰብካለን

Repost from ኢየሱስ
#የቃሉን_ወተት_ተመኙ #ፋሲካ በዓሉ በታሪካዊነቱም ሆነ በሃይማኖታዊነቱ የፋሲካ በዓል በጣም ልዩ ግምት የ ነበረ። እሥራኤላውያን ከግብጽ ባርነት የመዳናቸው መታሰቢያ ሆኖ ይከበር ነበረ የሚከበረው ኒሳን ተብሎ በሚጠራው የአይሁድ ወር አሥራ አራተኛ ቀን ነበር። በዓሉ በሚከበርበት ዕለት ከኢየሩሳሌም እስከ 15 ማይሉች በሚርቅ በየትኛዉም አከባቢ የሚገኝ ጉዞውን ለመጓዝ በቂ ጉልበት ያለውና በሃይማኖት ሥርዓት የሚጠበቀውን ንጽሕና ያሟላ ማንኛውም ወንድ ሁሉ በኢየሩሳሌም መገኘት ነበረበት። ሴቶች በባአሉ ላይ መገኘት ይችሉ ነበር፤ ቢሆንም የመገኘት ግዴታ አልነበረባቸውም። ዩሲፈስ የተባለው የታሪክ ጸሐፊ በፋሲካ በዓል ጊዜ በኢየሩሳሌም ከተማ የሚገኙት ሰዎች ቁጥር እስከ ሶስት ሚሊዮን እንደሚደርስ ጽፏል። ከተለያዩ የሮም ግዛቶች ብዙ ተሳላሚዎች ይመጡ ስለነበር፤ ብዙዎቹ ሌሊት ሌሊት ከከተማው ውጪ በመሄድ ይሠፍሩ ነበር። የፋሲካ በዓል ድግስ የሚበላው በምሽት ነበር። በግ ከታረደ በኋላ ከቂጣ፤ ከመራራ ቅጠልና ከወይን ጋር ይበላል፤ ዘጸአ.12። በአዲስ ኪዳን ጊዜ የፋሲካ በግ ይታረድ የነበረው የአምልኮ ሥርዓት ባለበት ሁኔታ በቤተ መቅደሱ ውስጥ ሲሆን ምግቡ ግን ከተማ ውስጥ በሚገኝ በማንኛውም ቤት ውስጥ ይበላ ነበር። በሚቀጥለው ቀን ደግሞ አንድ ሳምንት የሚፈጀው የቂጣ በዓል ይጀምር ነበር። በዚያ ሳምንት ውስጥም በየእለቱ ለኃጢአት መሥዋዕት ሆኖ ከሚቀርበው ፍየል ጋር ሁለት ወይፈኖች፤ አንድ አውራ በግ፤ ሰባት ጠቦቶች መሥዋዕት ሆነው ይቀርቡ ነበር፤ ዘኁልቁ 28፡ 19-25 በኒሳን ወር በ16ኛው ቀን የሚቃጠል መሥዋዕት ሆኖ ከሚቀርበው ጠቦት ጋር የሚወዛወዝ መሥዋዕት እንዲሆን የአዲስ እህል ነዶ ያመጡ ነበር፤ ሌዋ.23፡10-14። የፋሲካ በዓል ክርስቶስ በመስቀል ላይ የመሞቱ ምሳሌ ነበር። የቂጣ መበላትም ከጊዜ በኋላ አማኞች በጌታ እራት ላላቸው ኅብረት መሠረት ሆነ።           ⭕️⭕️  በክርስቶስ ተባርካችኃል⭕️ 🔶ሁሉም ለኢየሱስ ሁለም ስለ ኢየሱስ🔶 ♡ㅤ    ❍ㅤ   ⎙    ⌲ ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ ◈◈◈◈👇ይ🀄️ላ🀄️ሉን◈◈◈◈◈◈◈ @biblereading7 @biblereading7 ◈◈◈◈◈👆ይ🀄️ላ🀄️ሉን ◈◈◈◈◈◈ #እኛ_ግን_የተሰቀለውን_ክርስቶስን_እንሰብካለን

Aster Abebe - Egziabher Fikir.mp36.61 MB

Aster Abebe - Alehu.mp34.09 MB

Aster Abebe - Selame Neh.mp35.82 MB

Aster Abebe - Yilefegn.mp37.53 MB

Aster Abebe - Memihire.mp38.01 MB

Aster Abebe - Yelibe Amlak.mp34.79 MB

Aster Abebe - Yemiyamir Qal.mp35.54 MB

Aster Abebe - Simihin Terahu.mp35.93 MB

Aster Abebe - Egziabherin Ayehu.mp36.60 MB

Aster Abebe - And Kal.mp35.17 MB

Aster Abebe - Zimitah.mp35.57 MB

Aster Abebe - Erasih Asteamarikegn.mp36.18 MB

Aster Abebe - Samuelin Enka.mp38.55 MB

Aster Abebe - Eyulign.mp35.83 MB

Aster Abebe - Ke Muse Yemiliqe.mp36.04 MB

Aster Abebe - Wede Teraraw Chaf.mp36.16 MB