en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Open in Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Show more
8 838
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-630 days
Posts Archive
ተቅዋ አላህን በመፍራት!
በኡስታዝ ሑሰይን ዐልይ ሀፊዘሁሏህ
t.me/kelelaqiratcenter

🔖አንተ ኢልም ፈላጊ ሆይ! አላህ ወፍቆህ እዉቀትን ያወክ እንደሁነ የተማርከዉን ተግባራዊ ለማድረግ ነፍስህን ታጋይ አድርግ። ኢልም ዛፍ ሲሆን ፍሬዉ ደግሞ ስራ ነዉ። ~ t.me/https_Asselfya

~ኢልም የትም ቦታ የማይገኝ ጣእም አለዉ።ነገር ግን እዛቦታ ለመድረስ ትግል ያስፈልገዋል። ~فلو قد ذقت من حلواه طعما ~لآثرت التعلم واجتهدتا ከኢልም ጣእሙን ብትቀምስ ኑሮ በመረጥክ ነበረ መማርን በታገልክም ነበር ~ولم يشغلك عنه هوى مطاعٌ ~ ولا دنيا بزخرفها فُتنتا ~ ولا دنيا بزينتها كلفتا ኢልም ከመፈለግ የሚታዘዙት የሆነ ስሜት ቢዚ አያደርግህም ነበር በዱኒያም በጌጦቿ ባልተፈተንክ ነበር።የኢልምን ጥፍጥና ብታዉቅ ኑሮ። ከታኢያ ደርስ የተወሰደ . = t.me/https_Asselfya

ወዳጄዋ ያደረከውን በጎ ውለታ ቢረሱብህና ቢክዱህ አትዘን አትታመም ያለ ነገር ነው ..ሀቢቢ..የመንገድ ላይ  መብራቶችምኮ ቀን ሲሆን ይረሳሉ..እናማ አብሽር አንተ ብቻ ጠንክር ሲመሽባቸው ብርሀናቸው ነህና ይፈልጉሀል ። http://t.me/nuredinal_arebi

“አዲስ ~ ሙሓደራ” 🔖↰بعنوان ፦ بر الوالدين في ميزان الشريعة ↱ 🎙«በኡስታዝ ኸድር አሕመድ» “አቡ ጁወይሪያ” حفظه الله 📌በመርከዝ ኢብኑ ዓብ-ባስ ግሩፕ የተደረገ! t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk

አንዴ በመካከል ችግር ከተፈጠረ በኋላ የበፊት የነበረ ያማረ ግንኙነት መመለስ አይቻልም  ያ የተከሰተ ችግር ማስተካከያ ስለነበረ  አስተካክሎናል አስተምሮናል እና የበፊቱ ቦታ ካልተመለሰ ብሎ መድከም ከንቱ ድካም ነዉ። = t.me/https_Asselefya1

﴿وَبِالأَسحارِ هُم يَستَغفِرونَ﴾ أستغفر الله العظيم وأتوب إليه

🎉 ብስራት ለሸሪዓዊ እውቀት ፈላጊዎች🎊 ከመናሩ-ሱና የonline መድረሳ ⤵️የቁርኣንን ተፍሲር ⤵️የቁርኣንን ንባብ ማስተካከያ ⤵️የአቂዳ ኪታቦችን በእርማት መቅራት «ለሚፈልጉ እህቶች እና ወንድሞ
🎉 ብስራት ለሸሪዓዊ እውቀት ፈላጊዎች🎊 ከመናሩ-ሱና የonline መድረሳ ⤵️የቁርኣንን ተፍሲር ⤵️የቁርኣንን ንባብ ማስተካከያ ⤵️የአቂዳ ኪታቦችን በእርማት መቅራት «ለሚፈልጉ እህቶች እና ወንድሞች» የአሏህን ቃል አሳምሮ ከማንበብ ጋር መልእክቱን መረዳት መቻል መታደል ነውና የእድሉ ተጠቃሚ ሁኑ ስንል እናስታውሳለን። እንዲሁም የዐቂዳ ኪታቦችን አጥርተን በመቅራት የተፈጠርንለትን ዓላማ መገንዘብና አሏህን በሚወደው መልኩ መገዛት በእኛ ላይ ግዴታ ነውና ይምጡ የመናሩ-ሱና የእውቀት ገበታ ተቋዳሽ ይሁኑ እንላለን። 📖 ቁርኣን ተፍሲር 🎙በሸይኽ አወል አህመድ አል-ኬሚሴ «ሐፊዘሁሏህ» 😀 በኢትዮ ከዐሱር በኋላ       ከ10:30-11:30 አንድ ቀን ደርስ አንድ ቀን እርማት 📖 የቁርኣን ንባብ ማስተካከያ 🎙በወንድም ሙባረክ ⏰️ በኢትዮ ከዒሻእ በኋላ       ከ 3:00-5:00 አንድ ቀን ደርስ አንድ ቀን እርማት 📚 የአቂዳ ኪታቦች 🎙በ አቡ ዑበይዳ ሰዒድ ⏰️ በኢትዮ ከዒሻእ በኋላ       ከ 3:00-4:00 አንድ ቀን ደርስ አንድ ቀን እርማት ☑ ከዚህ በፊት የተቀሩ➴➴➴ ◍ኡሱሉ አስ-ሰላሳ ◍ ቀዋዒዱ አል-አርበዕ ◍ነዋቂዱ አል-ኢስላም ◍ ሹሩጡ አስ-ሶላት ◍መሳኢሉ አል-ጃሒሊያ ◍ ሹሩጡ ላ ኢላሀ ኢለሏህ ◍ኡሱሉል-ኢማን ◍ፈድሉል-ኢስላም ◍ኪታቡ-ተውሒድ ከመሳኢሉ ጋር ◍ሸርሑ ከሽፊ ሹቡሃት ❪በዑሰይሚን ሸርህ❫ 🔖 አዲስ የሚጀመረው፦ ሸርሑ ኡሱሊ-ሱነህ ❪የዑሰይሚን ሸርህ❫ እሑድ ይጀመራል-ኢን ሻአ አሏህ- 🔖የተሻለ ግንዛቤ ለማምጣት አንገት ደፍቶ መማር ቀዳሚውን ቦታ ይወስዳል🔖 አቡ ዑበይዳ ሰዒድ ✅ለመመዝገብ እና የበለጠ መረጃ ለማግኘት፦  🌐 @Salafia_hiye_Alwasaxiya   +97455159449 ቴ/ም ብቻ ይጠቀሙ።

ኢላሂ .. አፈጣጠሬን እንዳሳመርከዉ ስነምግባሬን አኸላቄን አሳምርልኝ።

🔴ቀጥታ ስርጭት በኢብኑ አባስ መርከዝ       ተ          ጀ            መ                ረ ༻༺༺༺༺༺༻༺ t.me/+Zkkw-MVkdPkwNmVk

ೃ⁀ ጥያቄ፦ለትዳር የተሳሰቡ ሰዎች በስልክ ማዉራት  ይፈቀድላቸዋልን ወይ ከኒካህ በፊት? 🗒የፈታዋ/ቁጥር ➊❽❼ ❪✵❫ الجَــ↶ـــوَابُ 🎙በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል-ኸሚሴ «ሐፊዘሁሏህ» ❍ t.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2

"من التربيه أن تعرف متى تتكلم ومن الأخلاق أن تسمع لمن يتكلم. ومن الأدب ألا تقاطع من يتكلم ومن الذكاء ألا تصدق كل من يتكلم" «መች መናገር እንዳለብህ ማወቅ ከመልካም አስተዳደግ ነው፤ የሚናገርን ሰው ማድመጥ ከመልካም ስነምግባር ነው፤ የሚናገርን ሰው አለማቋረጥ ስርኣት ነው፤ የሚናገርን ሰው ሁሉ አለማመን ብስለት ነው»። .

🔊 ልዩ የዳዕዋና የኒያ ፕሮግራም🎉 በመርከዝ ኢብኑ ዐባስ ኢስላሚክ ሴንተር ❪ኬሚሴ❫ «ማስተባበሪያ ግሩፕ» ላይ በአሏህ ፈቃድ 🗓 ነገ ጁሙዓ ታህሳስ 3/2017 ⏰️ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ ልዩ የሆ
     🔊 ልዩ የዳዕዋና የኒያ ፕሮግራም🎉 በመርከዝ ኢብኑ ዐባስ ኢስላሚክ ሴንተር ❪ኬሚሴ❫ «ማስተባበሪያ ግሩፕ» ላይ በአሏህ ፈቃድ 🗓 ነገ ጁሙዓ ታህሳስ 3/2017 ⏰️ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ ልዩ የሆነ የዳዕዋና የኒያ ፕሮግም ተዘጋጅቷል።      🔴ተጋባዥ እንግዶቻችን🔵 🎙ኡስታዝ ኸድር አህመድ «ሐፊዘሁሏህ»     بعنوان: بر الوالدين في ميزان الشريعة 🎙ኡስታዝ አቡል-ዓባስ «ሐፊዘሁሏህ»              بعنوان: كن مفتاحا للخير 🎙ኡስታዝ ዐብዱል-መሊክ «ሐፊዘሁሏህ» بعنوان: حسن الخلق في ميزان الشريعة 💡የፕሮግራሙ መሪዎች 🔸 ወንድም አቡ ማሒ ሙሐመድ 🔸 ወንድም አቡ ሃሳን ዐልይ 🔸 ወንድም አቡ ፋሩቅ ኑረዲን በእነዚህ እንቁ በሆኑ የሱና ኡስታዞችና ወንድሞቻችን ፕሮግራሙ ድምቅ ይላል እናም እናንተም ጥሪያችንን በማክበር በሰኣቱ በመገኘት የዳዕዋውም የአጅሩም ተካፋይ ለመሆን ተዘጋጁ። وَتَعَاوَنُوا عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَىٰ ۖ وَلَا تَعَاوَنُوا عَلَى الْإِثْمِ وَالْعُدْوَانِ ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۖ إِنَّ اللَّهَ شَدِيدُ الْعِقَابِ.  [سورة المائدة (2)] 🔊🔖መቅረት አይደለም ማርፈድ አይታሰብም!🔖 ✈️ፕ/ሙ የሚቀርብበት ግሩፕ ሊንክ   t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk 🌐 أنشر تأجر!         🔑 كن مفتاحا للخير                الدال على الخير كفاعله🏝

አንዳንዴ እንዲሁ ካንተ ጋር ስናወራ መሽቶ ቢነጋ ደስ ይለናል ። ያ ረብ........

➧ ቀጥታ ስርጭት ደርስ نواقض الإسلام ክፍል = 01 🎙 አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን ተ ጀ መ ረ https://t.me/abuUseyminabdurehman?livestream=368f39263440018757

🛑የሪሳላቱ አል ሂጃብ ኪታብ ቂርአት    ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔖ክፍል  12 ተ     ጀ          መ               ረ = https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

🔖ቁርአን ማለት እኮ በ አንድ ፊደል 10 አጅር የሚያስገኝ ነው ታዳ ከመቅራት ለምን ተዘናነጋን?? ቁርአንን እንቅራዉ እናድምጠዉ ትርጉሙን ለማወቅ እንጣር!! ~

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀 - Statistics & analytics of Telegram channel @https_asselfya